@suse7513: #Meme እናንተስ በወር በወይ ወይስ ወር ያልፋል እደኔ

Meri🦅 👉እናቷን መሳይ🤱
Meri🦅 👉እናቷን መሳይ🤱
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 26 July 2026 16:39:56 GMT
27635
528
182
154

Music

Download

Comments

user9700502805326samiya
samia :
wly.3wore.😢😢😢😌
2026-07-27 10:26:18
1
trngo9374
@Tg Love :
አመት ሆነኝ ሳልጠይቅ በቀኗ አስበው ነው የሚሰጡኝ
2026-07-27 14:59:48
6
user7813558553082
༆̳የቅበቷⓈ︎ 🇹🇷༆̳ :
መዳሜ 50ብር ተብድራኝ ነበር ረስታው ነው መሰለኝ አልሰጠችኝም በጭንቀት ልፈነዳ ነው😭😭😂
2026-07-27 15:11:53
5
adenakindu
@ባለማህተቧ✝️🙏 :
የኔ በወሯ ቁጭ ጠይቄም አላቅ አላሰታዉሰም እራሷ አሰባ የምሰጠኝ
2026-07-27 10:49:07
4
n6958762
ህልም አለኝ የተፃፈ ሆኖ ያልተነበበ!! :
የኔ አድቀን አያልፍም ካለፈም ያመኛል 😁😁😁😁
2026-07-27 10:44:50
2
meron21__
meron,21 :
እመቤተን.ከእኔ.10,ብር.በደር.ሴጥሻለዉ.ብላ.6,ወር.ሆነ.😂አልሰጠችም.ምን.ብያ.ልጠይቅ10👈😂😂
2026-07-27 17:26:17
0
fahad19848
ልጂⓂሜ 😘 🇸🇦ታጋሹ🥰🕋🕋 :
እኔአራትወሬዝምአሉኝ😥😥😥😥😥
2026-07-27 10:17:09
0
user52202034853702
ኡም ዩስራ :
ደወዜ ትንሽናት ኢጂ በሰቱናው ሚሰጡኝ
2026-07-27 14:18:19
0
mhardhebz1518
💫🅗︎lij,ሀዩ‼‼ተስፈኛዋ🔚 :
ወላሒ ቀምታኝ ቀረች 😭😭😭😭😭
2026-07-27 15:55:28
0
user26998516293024
አልሀምዱዲላ :
እኔሶስትወሬአልሰጡኝምኡፍፍፍፍልፍትብቻ
2026-07-26 18:30:54
1
sekina5931
seki የአያቷ ቅምጥል 🥺 :
ትዝምአይለኝ 😂😂😂😂
2026-07-27 07:30:27
1
amir.firdi
🌸firdi🌸 :
እኔደሞ የሚገርመኝ ደመወዝ 3 ወይ 5 ቀን ሲቀረው የስራ ሞራሌ ከመሬት ተነስቶ ይመጣል ከዛ ቤቱን አፈርሸ ብሰራውሁላ ደስይለኛል ከተቀበልኩብሆላገን በቃ ወደ ኢትዪ ብመለስ ሁላ ደስታየን አልቺለውም ይሄነገር እኔጋ ብቻነው ግን
2026-07-27 18:11:56
1
hayou1681
༄ጭ❥ሷ𝄢 :
እኔስ ያሳዘነኝ የእሰሳዉ ማልቀስ😭
2026-07-27 09:21:42
0
mehemed.mehemed041
seada :
እረእኔስ ይሄዉ 3ወሬ ወወላሂትዝምአይለኝ
2026-07-27 09:43:01
0
yenetanaan8
yanet :
tehigni iski enema teqatelku😭🤦‍♀️
2026-07-27 09:36:58
0
temertemer8
የዋህነኝ👉ግን ሞኝ አደለሁም👈🔒 :
3 አመቴን ልጨርስ ነዉ አንዲቀንም አሳልፈዉም አያቁም🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 09:56:35
3
jemilawusann
صفي 🎓📖📚 :
😭😂
2026-07-27 06:29:52
1
rabi47782
ቢራቢሮዋ: R🦋🦋 :
እኔ አለሁ አይደለ በጭቅጭቅ የምሰጠው በ3ወር በሁለት ወር በወርተሰጥቼ አላውቅም የኔ እድልደሞይለያል ወላሂ ምንይደረጋል ያ40ቀን እድሌነው😳😳😳😳
2026-07-27 01:59:47
0
To see more videos from user @suse7513, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About