@redu_yosef: still carring,still loveing❤️#CapCut #foreverlove #fyp #viral #reallove

Redu 🧸
Redu 🧸
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 17:07:31 GMT
100654
11809
154
953

Music

Download

Comments

rozina.zenu
Rozi zenu🍓🍓 :
wiy edmena xena yisxachew🥰🥰
2026-07-26 20:29:30
0
3t3004
3t :
long live for you
2026-07-27 13:14:49
0
hareg323
hareg :
ከባሌ ጋር እንደዚህ ማርጀት የምፈልገው ጌታን
2026-07-26 17:58:56
77
anuwar.sor
Anuwar Sor :
faxare ayelayachu🥰🥰🥰🙏
2026-07-27 07:34:48
0
jhon88460
jhon :
Egzabher Edema Ke Tena Gare Yestachew ( Mebarke New )!!!
2026-07-27 14:55:32
0
tsionkiru
Tsion Kiru :
lze marege yabrkane
2026-07-26 23:08:29
0
wende.m.alador
wende Aluminium & Glass works :
የልጅነት ፎቶዋቸውን ፖስችልን
2026-07-27 07:15:05
16
user1428443336806
ታሪኩ የፈራ ይመለስ :
እኔምልሽ ምን ያህል ሰዎችን እያስተማርሽ እደወነ ታውቆሻል ??? ለነገሩ አላማውም ለዚ እደወነ ይገባኛል እኔም ተምሬበታለው ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-27 04:48:16
14
kokinigusse
user9074441814111 :
የማያረጅ ውበት የማያረጅ ድንቅ ፍቅር እድሜ ከጤና ያድላቹ
2026-07-27 12:08:14
1
dadilaw0
dadilaw TL :
ኢትዮጲያዬን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አየኋት
2026-07-26 17:19:59
9
barich5179
Barech :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-26 17:12:08
0
geni4117
Geni የገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጅ :
ወይኔ የምር ወድጃው ልሞት ነው ለዚህ አርቴፊሻል ዘመን ምርጥ ማስተማርያ ናቸው በዚ ዘመን አጣ ነጣ ብላ ጥሎ በሚሔድበት ዘመን እሰከርጅና ብዙ መሰናክል አሳልፈው ይሆናል ግን ይህው በፍቅር እየኖሩ ነው ፍቅራቸው ፊታቸው ላይ ያስታውቃል እረጅም እድሜ ያኑራችሁ ተመልካቾች ግን የምር በነዚህ ሰዋች ፍቅርን እንማረበት ያው አርቴፊሼል በዝታል ብዬ ነው🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 08:11:27
2
user3837731944430
user3837731944430 :
እድሜና ጤና ትንግርት ነው እኔም በአንቺ ብርታትለዚህ ደርሼ ገብርኤልን እናንተን ለማመስገን በቃው
2026-07-26 20:07:52
3
tesfaye.berhane3
Tesfaye berhane :
ዛሬ ነው ኢትዮጵያን ብኣይኔ ያየዋት የናተ ፀሎት አገራችን ሰላም ያርጋት ፈጣሪ
2026-07-26 19:13:45
3
misiker
mg :
እንደዚህ ያማረ ህይወትን ነው የምመኘው አምላኬ ሆይ ይህንን አድለኝ ። ማጉደል መሙላት ያንተ ስራ ነው ለኔ ግን እንደ እንደ አቅሜ በፍቅር በሰላም በመተሳሰብ የምኖርበትን መልካም ህሊናና መንፈስን አድለኝ ።
2026-07-26 20:35:20
4
habtamutesfay12
Habtamu Tesfaye12 :
የውነተኛው ጊዜ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ስታምሩ
2026-07-27 06:13:51
0
esayasggg1
esayasggg1 :
ባልሳስት ሰንቱን ክፉንም ድጉን አሳልፍቹ 🙏❤️
2026-07-26 23:16:37
1
reech.reecho
Reech Reecho :
አልምዬ ኮሮኔል ደበበ መደሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አይለያችሁ የሰፈራችን አድባሮች እንወዳችኋለን ኑሩልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 18:57:35
2
ala3682
ala :
የቶለሰ ሰፈረ አደባረ ሸህ አመት ኑሮ
2026-07-26 18:12:10
1
user9869130791158
medi@444 :
እረጅም እድሜ ከጤንነት ፈጣሪ ይስጣቹ መታደል ነው
2026-07-27 07:20:56
5
ejigunesibu
Ejigu Nesibu :
የሠፈሬ ሽቅርቅሮች ኮለኔል እና እትዬ አልማዝ እረጅም እድሜና ጤና ተመኝቻለሁ🥰🥰🥰
2026-07-26 17:54:34
1
kidanemiheret1198
የ1629 :
ፈጣሪ እኛንም ቤተሰቦቻችንም ለዚህ ያብቃን🥰
2026-07-27 14:22:21
0
user9360998005849
kidesit :
ኢየሱስ ኢየሱስ
2026-07-27 14:51:18
0
user6068160230982
user6068160230982 :
እልልልልልል🥰🥰🥰 ዕድሜ ከጤና ተመኘሁላችሁ 👏👏👏
2026-07-27 15:13:09
0
To see more videos from user @redu_yosef, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About