@atey2121: #ምነው #በኖርሽልኝ #እናቴ 😓 🥀🥀🥀 እኔ በጣም ሞከርኩ ከዚ ቦሀላ እናቴ እንደሌለች ራሴን ለማሳመን ጊዜ ቁስልን ይሽራል የሚለውን ተስፋ ሰንቄ ለመጓዝ ሞከርኩ ግን አልቻልኩም ያላሷ መኖር እሷ የሌለችበትን አየር መተንፈስ ከምችለው በላይ ከባድ ሆኖብኛል የቀን ብርሃን ጨልሞብኛል የሌሊቱ ፀጥታም አሷን ብቻ ይጣራብኛል ቀኖቹ ማለቂያ የሌላቸው ይመስላሉ እያንዳንዱ ሴኮንድ የናፍቆት ጅራፍ እየሆነ ይገርፈኛል ያለፈው ትዝታዋ የ እናቴ ውብ ፈገግዋ እና ድምጿ አሁንም ህያው ሆነው እያስጨነቁኝ ነው እጆቼን ስዘረጋ ግን ባዶነት ብቻ ነው የምጨብጠው መንገዶቼ ሁሉ ወደ እሷ ብቻ ያመራሉ ግን መጨረሻቸው ዝግ ነው ምን ላድርግ በሚካኤል ህይወቴ ያለ እሷ ትርጉም ያጣ ባዶ ገፅ ሆኗል ይሄ የልብ ስብራት አቅሜን ሙሉ በሙሉ አሟጦታል ተስፋ ወደሌለው ብርሃን ወደራቀው ጥልቅ ጨለማ ውስጥ ገብቻለሁ ልቤ እሷን ብቻ እያሰበ ነፍሴ አሷን ብቻ እየተራበች እንዴት ብዬ ደስተኛ ሆኜ ልኑር እውነትም ደክሞኛል ያለሷ መኖር አቅቶኛል
Atey💥☄️
Region: ET
Sunday 26 July 2026 17:36:43 GMT
Music
Download
Comments
𝕂𝕒𝕗_𝔹𝕖𝕥 | 𝔼𝕕𝕚𝕥𝕠𝕣 :
Ayzon wendme, yalefew alfoal ategebh yalew lay tkuret adreg. hulachinm wedeza nen🥺
2026-08-07 20:16:00
4
Sunamawit የማርያም🥹 :
በስመ አብ🙆 አቡ🥹ኡፍፍፍ እኔን ወንድሜ ይሄ እኮ የእኛም ሕመም ስብራት ቁስለት ነው 💔😭🥹 አይዞህ ❤️❤️❤️🙏
2026-07-26 23:04:09
31
Tsinat 🌸 :
😭😭😭😭😭 አይዞክ ማርያመን እኔ እራሱ 8አመቴ ነው ያጣዋት አይኔ እንዴት እያለቀሰ እንዳለ 😭😭😭😭😭😭
2026-08-06 18:24:31
3
𝕰𝖎𝖟𝖆 𝖖𝖔𝖚𝖙𝖊𝖘 :
ወይኔ በጌታ እናቴን😢🥺
2026-08-03 19:22:44
4
maryam enati :
ድንግል ማርያም አለች የሁላችን እናት
2026-07-27 04:11:24
8
bonii :
ayzoka ba maryam
2026-08-07 17:29:28
1
Joel Isakor 👑📵📵 :
ወንድሜ እኔም 😭😭😔😔
2026-08-02 14:57:30
2
ረቡኒ :
ኡኡኡኡፍፍፍፍ ይከብዳል😌
2026-07-27 10:11:47
4
eyoaiyas :
አይዞክ💔 እሷ የሚያስደስታት የነበረውን አርግ
2026-08-08 16:37:51
0
ÑeVer give Ũp :
ኣይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ከፈቀደው ምንም ማድረግ ኣይቻልም እሺ ኣይዞህ በርታ 🥺🥺🥺
2026-08-08 13:28:10
0
👸afi🍫 fi🌑 :
yeni abat ayzoh🥺🥺
2026-07-27 04:15:25
6
bra bll ⓲⓲ :
በጣም ነው ያስለቀስከኝ😟😟😟😟😟😟
2026-08-08 19:12:17
0
yaya :
ayzohn 🥺🥺
2026-07-27 10:43:03
2
2G🔥 :
ayzok my bro anem indazaw nagn🥺
2026-08-02 18:44:26
1
CFC💙 :
💔ኣይዞህ
2026-08-08 13:25:42
0
🕷𝙮𝙖𝙠𝙖🕸 :
አይዞህ
2026-08-08 18:20:15
0
🤞N̶A̶N̶I̶🥺🥺 :
ነብስን የምርት berna😭😭🥺🥺
2026-08-08 11:16:31
0
senay :
😔😔😔😭😭😭😭😭ሁሉም ቀርቶ እሷ ብቻ በኖረችልኝ 🥺😢😭😭😭
2026-08-08 09:22:55
0
zele Arsenal :
አይዞክ
2026-07-27 17:55:29
1
ክላራ🏵️ :
ውይ በፈጣሪ አይዜህ 🥺
2026-07-26 17:39:08
0
To see more videos from user @atey2121, please go to the Tikwm
homepage.