@abukelemsismedia: ምድረ ሸዋ የቅዱሳን ሀገር #foryou #foryoupage #you #giviral #viralvideo

አቡቀለምሲስ ሚዲያ
አቡቀለምሲስ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 18:12:50 GMT
6338
425
28
133

Music

Download

Comments

user3567038420825
አጭር :
የኔታ ናሁ ምን ለከፋቸው?
2026-07-26 20:43:10
1
user4679435636847
ጌራወርቅ :
ልዩነው አባታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 04:43:30
0
werikisht.derib
Werikisht Derib :
የኒታዬ💚💚💚💚💚🧡🧡🧡🧡
2026-07-26 20:20:06
1
user578472132552
ያሬድ አማረ :
ሸዋ ላይ ሆነው ስላቀረቡት ሀገረ ሸዋ ቢሉ ምን ችግር አለው? አታካብዱ በጣም የምወዳቸው መምህሬ ናቸው ።ሊቅ የሊቅ መጨረሻ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔታዬ
2026-07-27 03:46:03
0
user7954872968334
💯🍎 ራዕይ ሚዲያ🍇🍇 :
ምን ሆነው ነው ?
2026-07-27 04:13:53
0
mr.woldesenbet23
ክርስቲሎቤ :
እርሶን ፈጣሪ ለሸዋምድር ባይሰጠን ምን እንሆን ነበረ የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልኝ@🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 19:31:49
1
zd72434
ሸራህያ :
እድሜና ጤናውን ያድሎት ሊቁ አባታችን🥰🥰🥰
2026-07-26 19:15:15
1
kalehywotmedia
Kokebetsbah Ayele :
የምክክር ኮሚሽን ላይ የቀረበ የሸዋ ሀገርነት ጥያቄ ነው?ኧረ ከጎጥ አውጡን እባካችሁ
2026-07-27 02:00:14
0
firduwerku
ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር :
ኧረ ምን ላድርጋችሁ የኔ ክቡር
2026-07-26 23:06:41
0
kindanemariam
ገብረ አምላክ :
የኔታ ናሁ እድሜ ይስጥልን
2026-07-26 19:28:19
0
buruk9027
buruk 23 :
ሊቁ አባታቻን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
2026-07-26 19:19:53
0
user6077393971753
tsigereda :
ቃለ ህይወት ያሰማል
2026-07-26 20:30:05
0
fekedechmariam
zemarit Sister FekedechMariam :
የኔአባት
2026-07-26 18:35:45
0
fiseha8733
Yom 40 :
ቃለህይወት ያሳማልን
2026-07-26 20:02:14
0
zemnu.kebede
zemenu :
ተምረህ ወንዝ ሲወስድህ
2026-07-26 19:51:47
6
m.dbekulu.aberha
መምህር ዲበኩሉ አብረሃ መምህረቅኔ ዘገብላዊ :
እንተተሰመይኪ ገነተ የምትባለው ሸዋ ናት? ከከከከኸ በርግጥ የኔታ ናሁሰናይ ሊቅና ተጠያቂ ናቸው ነገር ግን ሸዋ ብለው መጮሁ አያስፈልግም
2026-07-26 20:43:58
1
21abebeeshete27
ዲያቆን አበበ እሸቴ :
የተማረ ሰው ወንዝ ሲሻገርና ሲያሻግር ነው ጥሩ የሚኾን።
2026-07-26 20:02:26
2
user8144937616819
ዘ ብሔረ አግዓዝያን❤ :
ትልቅ አይደሉም እንዴ? ያልተጻፈ ነገር
2026-07-26 20:04:30
1
user1793596841161
ዕንቈጳዝዮን :
በማምሻው ወደ ቁልቁለት ሲመራህ
2026-07-26 21:06:17
1
sertse19
Sertse :
አይ የኔታ ናሁሰናይ መጨረሻቸው ጎጥ ሆነ ምነው ሀገር ዐባይ ኢትዮጵያ ቢሉ።
2026-07-27 03:37:40
0
dani184718
Dani Ze_Bole_Michael :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 19:12:47
0
kdus_21
kdus :
😁😁😁😁😁😁😁😁
2026-07-26 21:33:55
0
dawiti17
መ/ር (ዳዊት) (ዘጎላ) :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 04:28:50
0
user4934381859973
ቃለፅድቅ :
☺️😊😊😊😊
2026-07-26 18:20:58
0
yared_2121
ቤተ ያሬድ :
🥰🥰🥰
2026-07-27 04:58:24
0
To see more videos from user @abukelemsismedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About