@capo0803: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharatiktok #habishatik_tok #motivational #fypシ゚

𝐂𝐀𝐏𝐎 <•••>♠️
𝐂𝐀𝐏𝐎 <•••>♠️
Open In TikTok:
Region: LY
Sunday 26 July 2026 18:19:23 GMT
2420344
266123
2122
27978

Music

Download

Comments

wasietegegne2
የሸበቆ ምርኩዝ :
፦እውነትህ ነው ። ፦ድልድይ እንኳን ችሎ ችሎ አንድ ቀን ይፈርሳን
2026-07-27 03:20:51
2292
fisho8724
fisho :
ወንድ ልጅ መጨረሻውን ቢያቅ ስንት ማይጀምረው ነገር አለ
2026-07-27 07:19:18
1371
shegerrr
Sheger :
Yessss truth
2026-09-11 08:55:37
0
kindekifle89gmail.com
Kinde Kifle Gebre :
ሲናገረው ራሱ ስሜቱ ምን ያክል እንደተጎዳ የሚገባው ይገባዋል።
2026-07-27 19:51:31
519
temkin.ahmed5
Temkin Ahmed :
mechanical aydelem meter new
2026-09-10 11:51:04
0
tadiosalemayehu60
tadi :
በህይወቴ ብዙ አባባሎችን ተቀብያለሁ በሰማሁት ቁጥር የሚነዝረኝ 100% ትክክል !!!!!
2026-07-27 16:52:15
191
liduforx
Lidu fx :
አንድ ሰዉ በጣም ከቻለህ ሁኔታወችን እያመቻቸ ነዉ እመነኝ
2026-07-27 15:21:58
42
thankyoulourdforyourlove
Hope :
ሌላ ወደህ ነው ይሄ ነው እውነቱ
2026-07-27 06:56:50
95
amanu6830
Amanuel hayelom :
እውነተኛ ፍቅር መቻቻል ሳይሆን መቻል ብቻ ነው። መቻቻል ከሆነማ ፍቅርን ቅድመ ሁኔታ እያስቀመጥክ ነው ወይም ምላሽ ትፈልጋለህ ማለት ነው።ማለት ከልተቻልክ አትችልም: ከልተደረገልህ አተደርግም: ከተጎዳህ መልሰህ ለመጉዳት ታስባለህ : ስብቃህ ታበቃለህ: የሄንን አይነቱ ፍቅር እውነተኛ ፍቅር አይደለም እውነተኛ ፍቅር የት ላይ ነው ማብቃት ያለበት ?
2026-07-28 08:51:38
68
mehiatetadewose
🌸Mahi tedi 🍫🇹🇷 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ
2026-07-28 21:09:49
57
abrham.fasil
abrham fasil :
ልክ ነው ሲበቃው ይበቃዋል ማንም ሰው!!! "መቻል ውበት ነው፤ ነገር ግን ራስን እስከማጣት ድረስ መቻል ህመም ነው።"
2026-07-27 07:42:28
67
daniel.shambel84
Danie Man❤❤❤😭😭😭🤪🤪🤪🤷‍♂️ :
አንዱ ሲነድ ሌላኛዉ ዉሀ መሆን
2026-07-28 06:35:49
8
besratg0
Besrat G :
የኔንሳ ማነው ሚናገርልኝ ...😂😂😂😂
2026-07-31 17:36:12
6
baba560324
Baba :
የሠው ልጅ መጨረሻውን ቢያቅ ስንት ማይጀምረው ነገር አለ 🙏🙏🙏
2026-07-29 01:18:50
25
yohannes416
John1219 :
ውሥጡ ላይ የታፈነ ህመም ያለ የመሠለኝ እኔ😭
2026-07-28 05:22:42
12
kilintopress
come on people :
ይህ መልዕክት ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን !! ሲበቃው ይበቃዋል ማንም ሰው እዚህ ደረጃ ላይ ነን
2026-07-30 10:08:58
19
shalome.243
Amen :
tewu gin getan tekebelu
2026-07-31 17:00:12
9
beti9821
ቤት✝️ :
ጌታን ጴንጤ ነኝ
2026-07-28 14:33:10
6
tefayele
Taf :
መንም ሰው በአንተ ቦታ እስከልቆማ ድራስ ስሜትህን አይራደውም እውነትም ስበቀው ይበቀወል
2026-07-31 13:47:24
5
wendi6317
የሠፈር ልጅ :
ግን እሱ የቻለውን ከንግግሩ መረዳት እንዴት ይከብዳል
2026-07-28 19:54:32
7
user82488854923856
መኑ ከመ አምላክ :
እባካችሁ ዲረሱላት 🥺🥺🥺🥺
2026-07-27 17:47:38
56
medinanursan
Medina Nursan :
በልጅነቴ እፈረው ነበር ይሄን ተዋናይ እይግዜ
2026-07-27 14:56:44
18
meseretworkneh69
መሰረት ወርቅነህ❤️ :
መኖር ነበረብህ የማያልፍ ነገር የለም ወዳጄ
2026-07-28 16:39:30
14
tila.sweet3
Tila sweet :
ትክክል ነው 🥰🥰
2026-07-26 23:24:27
24
ibrahemmohamed943
Ibrahem Mohamed :
መቻቻል አይሆን።መከባበር ግድ ነው።
2026-07-28 17:04:16
5
To see more videos from user @capo0803, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About