@merykoo1: #tiktoklive #foryourpage #CapCut #ethiopian_tik_tok #CaCut

Mery~ Entertainmet🌎🎀
Mery~ Entertainmet🌎🎀
Open In TikTok:
Region: BH
Sunday 26 July 2026 19:27:09 GMT
107064
10654
257
732

Music

Download

Comments

never.give.up212190
Geni 🦋🦋 :
እንባሽ በሳቅ ስለተቀየረ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰
2026-07-26 20:15:08
309
user3484068795250
elias merha :
ለምን አንደሆነ አላቅም አሄን ልጅ ጠመድኩት ሴት ልጅ ስደላት ሳይሆን ሲከፋትም ከጎኗ መሆን ነበረበት
2026-07-26 21:08:50
117
zinetmal
ራህመት@ወሎዬዋ🤘 :
ለምን አለቀስኩኝ😭የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በLike አሳዩኝ🙏የኔ ቆንጆ እንኮን ደስአለሽ❤👌
2026-07-26 21:23:51
62
user7259152801763
እኔ ለኔ ሙሉ ነኝ :
እኔ ብቻ ነኚ የማመን ችግር ያለብኚ😳
2026-07-26 21:43:35
39
nesu.arsenal
mahi :
ላንች እኔ እንዴት ደሥብሎኝ እንዳለቀስኩኝ
2026-07-26 20:13:24
165
user1706220687824
yusuf :
ከልቡ የሚወዳትአይመስለኝም ግን እሷነች ከልቧየምታፈቅረው
2026-07-26 20:51:07
13
misrakedir3
misra :
uuuuuuuuuuffff Batam dass bilognal eski endane dass yalaew lake
2026-07-27 00:44:51
0
aymaretyalsaw1
❤ሰኒ የዲቲዋ❤ :
እንደነዚ ጥንዶች ያስደሰተኝ የለም የኔ ቅን ንጹህ ልብ እኮነዉ ያላት 🙏🌹🌹🌹🌹🌹
2026-07-26 20:16:24
36
merry.love141
merry love :
ሰይፉ የምወድህ በምክንያት ነዉ
2026-07-26 21:19:26
18
semu8514
❤ ✨ :
big respect sefiu
2026-07-26 20:39:28
7
.shewit77
👑ሸዊት🦋 :
ውይ የኔ ቆንጆ በስስት እኮ ነው የምታየው
2026-07-26 20:14:03
20
hiyab293
Melorena :
Alkenahum 🤗🤗🤗🤗
2026-07-26 19:49:59
20
tsion.tsii6
T𝑠𝘪𝑜𝑛🧕 ✝️ የክርስቶስ እስረኛ💒🔚 :
ወገን የማላቀዉን ባሌን አስናፈቁኝ እኮ😁ማርያምን ከልቤ ነዉ ለእነሱ ደስ ያለኝ ከምነግራችሁ በላይ 🙏🙏
2026-07-26 21:14:28
11
temu_getachew
temesgen❶❾❾❶ :
እነዚማ ዛሬ ነው የሚደግሙት ሌላ ልጅ 😁 ይሄ ዘፈንኮ😇
2026-07-26 20:09:40
26
usermd.jaker
ሰው አስመሳይ ፍጥረት ነው :
እውነትኛ ፍቅር እዲ ነው🥰🥰
2026-07-26 21:10:15
7
marir4176
የማርያም የማርያም :
እውነተኛ ፍቅር ሲሆን ይቅርታ አለው 😥🥰ፈጣሪ እስከመጨረሻው አይለያችሁ እስካሁን ያሳለፋችሁት ተለያይቶ መኖር አሁን ላላችሁበት ያጠነክራችኋል ከምንም በላይ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን🥰🥰🥰
2026-07-26 20:48:15
11
s8670770
ሰውነቴ💓የጎደሯ ሸጋ👑 :
የኔማልቀስምንይሉታል🥺ኡፉፉፉፉ🥺
2026-07-26 21:00:53
5
u4980355
እዩ ዘ🇦🇹ጎንደር🇨🇬☦️(አዳኞቹ💧🦅 :
ታሪክ ሲቀየር 🥺❤️
2026-07-26 20:13:11
8
bizya542
Bizye🌹 :
ንፁህ ልብ ነው ያለሽ እኔም ንፁህ ልብ ቢኖረኘ ብየ ተመኘሁ🦋🦋🦋🦋
2026-07-27 00:54:32
1
awoll6786
Awol አሀዱ family ፩✈️✈️✈️ :
እውነተኛ ፍቅር ሁሌም አሼናፊ ነው ፈተና ቢበዛበት
2026-07-27 00:02:53
0
esmaylnura
@esmayle :
ማመን አቃተኝ ዋው አይለያችሁ👍👍👍👍
2026-07-26 21:11:01
3
user5081853658187
user5081853658187 :
ተመስገን ማርያምን በእንባና በሳቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ሰጥቷቸዉ የምር ፍቅርን ከልጃቸዉ ጋር እንዲኖሩት ያድርገዉ 🙏🙏🙏
2026-07-26 21:23:18
3
genars12
genars🔥🔥 :
ይሄ ዘፈን የሚገባት ለሷ ነው
2026-07-26 20:51:28
4
tigi5235
Tigi :
በስመአብ አለቀስሁ አያለያችሁ
2026-07-26 20:29:21
4
To see more videos from user @merykoo1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About