@.new.entertainment: . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . #creatorsearchinsights #seyfuonebs #betty #habtamu #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 @Yo_lala🇪🇹 @Habetamu Yihenew official congratulations

🌻 New entertainment
🌻 New entertainment
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 20:08:23 GMT
253193
29719
378
1365

Music

Download

Comments

haile.papa96
Haile Papa :
ሰይፋ I respect you 🙏
2026-07-27 07:56:28
4
user5299514198007
Dibora :
ልጅቷ ግን የዋህ ናት 🥰🥰
2026-07-27 07:24:51
287
teme.gonder
Teme Gonder :
ekuan des alesh
2026-07-27 06:54:09
0
user1134907305277
wb :
Seyfasha nurok befkr ymola yewoledkachew ybareku
2026-07-27 20:10:56
0
yt.natu
yt 12 :
seyfu gen teleyalk
2026-07-27 06:15:48
0
diriba518
Mahamed kenea :
wow best
2026-07-27 12:09:42
0
hana00261
hana :
ሰይፍሻ ምስጋና ላንተ
2026-07-27 02:52:09
485
21kida1
kidan Soll :
ሰይፉ በነካ እጅህ ኢትዮጵያን ከልጆቿ አስታርቃት 😭😭😭😭
2026-07-27 09:06:15
82
ermiyas.alebachew2
Ermiyas Alebachew :
ቅድሚያ ለሰይፉ ፋንታሁን ምስጋና ይገባዋል
2026-07-27 05:29:35
306
zedzizu
Zizu zizu :
wowwww🥰🥰🥰
2026-07-27 05:52:26
0
adugna492
@nati :
ሰይፉ ለአንተ ትልቅ ምስጋና አለኝ ።
2026-07-27 06:47:01
92
tsigshet1
Tsigshet :
ለአንቺ የሰጠ የይቅርታ ልብ ለእኔ ባረገልኝ
2026-07-27 08:06:45
32
user8085588061605
dawit aebebe :
ቆይእኔ ምንቤትነኝ እደዚህ የተደሰትኩት? አቦ ሠይፉ ይመችህ።
2026-07-27 07:36:12
27
lg58058
aschalew endale reta :
በቃል ለመግለጽ ከባድ ነው ብቻ አመሰግናለሁ ሰይፍሻ ❤🙏❤‼️
2026-07-26 21:52:51
41
zdo19yedamotu
zola :
ይገልፁታል
2026-07-27 05:20:56
11
abiedesalegn
abiedesalegn :
የወሎ ሰው ፍቅር ያውቃል።እኔም እንደ አንተ ሁኛለሁ ።ዛሬ ላይ የ3ልጅ አባት ናእናት ነን
2026-07-27 09:05:54
21
user311075906987
ኀ/ማርያም :
ሰይፉ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ ትልቅ ስራ ነው ቀለበት ቢኖረው ያምር ነበረ
2026-07-27 02:03:54
31
mahir19343
mahir :
ሰይፉ ምርጥ ሰው
2026-07-27 07:57:53
19
mastewal132
Mastu💇ጎንደሬዋ💎 :
ለምን አለቀስኩ😢😢😢😢
2026-07-27 09:15:51
9
user6767950131593
bright :
ሰይፉና ልጂቱ ጥሩና ትክክልኛ ሰው ናቸው ልጁ ግን አሁንም አልተመቸኝም። ቆይ እውነተኛ በዳይነት ስሜት ቢኖረው ለምን እስካሁን በራሱ መንገድ ለመታረቅ አልፈለገም? እሺ እንደዛ ተሰብራ በጥንካሬ ጥሩ ደረጃ ላይ ባትደርስና ሰይፉ ሾው ላይ ባትቀርብ አሁን ያለው ነገር ይከሰታል??? ፍርዱን ለናንተ!!!ግን በእርቃቸው በጣም ደስ ብሎኛ ደግሞ ወጣቶች ናቸው መልካም ሂወት ይሁንላቸው።
2026-07-27 20:59:40
6
hana.ambachew0
Hana Ambachew :
ሰይፉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
2026-07-27 06:51:50
8
12nahom15
she love candy :
@she love candy:ስታፈቅራት ተፈቅዶልህ ነው፣ስታገባት ተፈቅዶልህ ነው፣ስትፈታት ተፈትነህ ነው፣ ይቅርታ ስጠይቅ ተመርጠህ ነው፣አብርሀት ስትኖር በረከት ሞልቶልህ ነው።ያበረከት ፍቅር ኃያል ሆኖ የስም መጠሪያ የትዳር አጋርህ ዘጠኝ ወር ተሽክማ አጅግ ብዙ ደም አፍስሳ የሰጠችህ ከቁስ በላይ የሆነ ውድ ስጦታ ልጅ ነው።ተጣልተህ እንኳን እህ ልጄ ቢከፋውስ እያልክ አብረህ ትኖራለህ ያነው ትልቅ በረከት አስኪ የእውነት እንፍቀር
2026-07-27 12:32:12
6
bzualem.tshome
Bzualem Tshome :
እንደዚአድርጎትም ትውደዋለች እኔግንደስአላለኝምእሳናትየምትወደው
2026-07-27 03:05:08
7
aynuka.t12
Aynadis legesse :
ሥለናንተ ደሥሥሥሥ ብሎኛል እ/ር ይመሥገን🙏🙏
2026-07-26 21:19:16
5
fekri282
በሀብቱ እጣ :
ልጅ ጨምሩበት ፍጻሜው ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
2026-07-27 07:10:00
10
To see more videos from user @.new.entertainment, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About