@arifelife00: የሆነ የሆነ ነገር አሳይቶኝ 😍🤭ወደድኩት

𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐈𝐏𝐀 𝐓𝐈𝐊 𝐓𝐎𝐊
𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐈𝐏𝐀 𝐓𝐈𝐊 𝐓𝐎𝐊
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 26 July 2026 20:11:36 GMT
136676
9566
119
379

Music

Download

Comments

.fest71
ብዙ የ16ቷ :
ሰይፋ ግን ዘመንህን ይባርከው
2026-07-26 23:39:55
227
aynekulu_dejen
Aynekulu M. Dejen :
ፍቅር እዉር ሆኖ አይደለም ነገርግን ወንድ ልጅ መሆን ቀላል አይደለም። ከትንሽነቱ ጀምሮ "ጠንካራ ሁን፣ አታልቅስ፣ ችግርህን ለራስህ ያዝ" ተብሎ ያድጋል። ስለዚህ በልቡ ያለውን ህመም መግለጽ ይከብደዋል። ይስቃል፤ ነገር ግን በውስጡ ይሰቃያል። ከሁሉ የሚያመው ደግሞ ቤተሰቡ ሲቸገሩ እያየ ምንም ማድረግ አለመቻሉ ነው። ልጁ፣ባለቤቱ፣ የእናትና የአባት ጭንቀት፣ የእህትና የወንድም ችግር በየቀኑ በዓይኑ ፊት ሲሆን፣ እጆቹ ግን ባዶ ሆነው መቅረት የማይገለጽ ህመም ነው። ሥራ ፍለጋ፣ ውድቀት፣ የኑሮ ጫና፣ የነገ ጭንቀት፣ ሕልሙን ለማሳካት የሚያደርገው ትግል ወዘተ .. እነዚህን ሁሉ ህመሞች በዝምታ ይሸከማል። ብዙ ጊዜ የሚያበረታታው ሰው የለም፤ የሚረዳውም የለም። ሰዎች ስኬቱን ያያሉ፤ ነገር ግን ያሳለፈውን እንቅልፍ የሌለበትን ሌሊት፣ የተዋጋውን ውስጣዊ ጦርነት፣ የደበቀውን እንባ እና የተሸከመውን ሸክም አያውቁም። ወንድ ልጅ አያለቅስም ብለን እንጂ፣ አይሰቃይም ማለት አይደለም። ብዙውን ጊዜ እንባውን በልቡ ያኖራል፣ ህመሙንም በዝምታ ይሸከማል። ለዚህም ነው አንዳንድ ጊዜ ወጣት ወንድ የሚፈልገው ገንዘብ ብቻ ሳይሆን፣ የሚረዳው ጆሮ፣ የሚያበረታታው ቃል፣ እና "እንዴት ነህ?" ብሎ ከልብ የሚጠይቀው ሰው ነው። የወጣት ወንድ ዝምታ ሁልጊዜ ጥንካሬ አይደለም፤ ብዙ ጊዜ ማንም ያልሰማው ህመም ነው።
2026-07-27 08:23:38
29
user8193568668302yo
ye______ :
lbe nsu nesh
2026-07-27 10:59:52
0
my.life99697
elsa 21 :
እንደ ቤቲ የይቅርታ ልብ እግዚአብሔር ያድለን
2026-07-26 21:59:19
187
northking1327
The king from the North !. :
የሆነ የሆነ ነገር አሳይቶኝ😳😳
2026-07-27 04:06:26
21
netsanet564
Netsanet :
ወይኔ የልብሽ ንጽህና
2026-07-27 03:15:33
30
shemsu641
ሸምሱ :
የፍቅር መልክ ሲሰራባት አማለላት🥰👌🥰👌
2026-07-27 03:38:28
35
meazi21246
@meazi21 :
የኔ አባት ሰይፉ
2026-07-27 10:34:52
2
user2428859155910
በሠዉ ተከቦ ሠዉ ማጣት አይከብድም❤❤❤❤❤ :
ደስ ስትይ እመቤቴን ስትይ ዘመናችሁን ይባርክ
2026-07-27 07:34:12
4
lakachewugete
lakachew :
እዉነት በጣም ይቅርባይ ቤቲ ይመችሽ
2026-07-27 07:00:52
3
merema233
merema :
ሴፉ እረጂም እድሜ ይስጥህ ወላሂ
2026-07-27 05:05:53
4
beza5989
𝐁𝐞𝐳𝐚♒🎧 :
ሰይፉ የኔ አባት በጣም ነው እኮ ምንወድህ ሁሉም ኢትዮጵያውያን 🙏🥰🥰አተ መልካም ሰው የሰው ደስታ የሚስደስትህ ምርጥ ሰው አተ ነህ❤❤
2026-07-27 09:33:25
1
ashenafi.abera08
Ashu the light :
ሴፉ ዘመንክን ይባረክ በእውነት በጣም ደስይላል🥰🥰🥰
2026-07-27 02:59:24
4
m806258
arsew :
እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው
2026-07-27 05:31:07
2
user8209097776104
ብዙ :
እራሱ
2026-07-27 07:30:02
1
pepe975590012
ፔፔ gunners :
እሱጋ ፍቅር የለም
2026-07-27 04:51:54
9
muna50414
muna 🧊 :
እራሱ
2026-07-26 21:10:46
5
uae.uae7406
Uae Uae :
😁😁😁yeniabromesak
2026-07-26 20:17:01
3
webanxqucw6
webanxqucw6 :
ሠይፍሻ ምርጥ ነክ መልካም ሠው
2026-07-27 05:09:18
1
user4306217196342
Mordokyos :
ወይኔ ንጹህ ልብ አለሽ
2026-07-27 05:14:34
2
my.life99697
elsa 21 :
ፍቅረኛሞች ማን ነው ቀድሞ ያፈነዳው
2026-07-26 21:58:51
1
To see more videos from user @arifelife00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About