Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@heli1585abc22: በተቻለን ሁሉ በእድሜያቸው ለማይመጥናቸው ነገር አርኣያ እንዳንሆን እንጠንቀቅ#hossana #adissabeba #misshelu #ሚስሄሉ
Miss Helu
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 20:50:50 GMT
63884
2800
44
719
Music
Download
No Watermark .mp4 (
15.56MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.08MB
)
Watermark .mp4 (
44.53MB
)
Music .mp3
Comments
Lina💖💞💖 :
እኛ ቤት ቀንም ሆነ ማታ መኝታ ቤት ሳያንኳኩ መግባት ክልክል ነው በተቻለን ጠንቃቆች መሆን አለብን ያለ እድሜያችን ምን አይተን ምን እየሰማን እንዳደግን እኛ ነን የምናውቀው
2026-07-27 07:57:52
48
Evu :
Thanks
2026-07-27 04:07:57
0
Lem :
እናመሰግናለን ሚስዬ🙏🙏🙏
2026-07-27 09:39:20
7
Kasech Abule :
ወይኔ የኔዋ ገና 2 አመት ተኩል ናት ሲያቅፈኝ ራሱ ደስ አይላትም
2026-07-27 11:18:37
6
Helen. kebed :
ወይ ጉድ ከባድ ነዉ😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
2026-07-27 06:28:35
2
kidi :
weyna gude eko nw hooo
2026-07-27 07:33:14
1
happy :
ወይ ጉድ🥰🥰🥰
2026-07-27 03:44:44
1
Ayni-Haymi_19 :
ምነው ጠፋሽ በውስጥ ፅፊልሽ ነበረ ስልክሽን በውስጥ ላኪልኝ
2026-07-27 11:01:40
1
አምባሰደር ተሙ 🇺🇸🇮🇸 :
ሆ ይገርማል እኮ
2026-07-27 08:19:38
0
yaya messi :
መሲ 🥰🥰
2026-07-28 05:20:56
0
tigi :
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏
2026-07-27 18:28:29
0
kibra tekle :
ተባረኪ ሚስየ
2026-07-27 16:46:08
0
ruhama :
ወይኔ
2026-07-27 04:51:07
0
bettypeter :
እንደው ምን ላርግሽ! ተባረኪ 🙏
2026-07-27 07:58:35
0
user7582922422299 :
tabarake
2026-07-27 15:21:31
0
sheto getaneh :
ልዩዩዩዩዩዩዩ ሚሥ ብርክ በይልኝ ቤተሠብ የልጆቹ እናት ነሽ ርንቺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-27 04:22:11
9
The son of sun :
እውነት ነው ሚስ ተባረኪ እህቴ
2026-07-26 21:41:53
6
user9271012045506 :
እውነትነው መጠንቀቅ አለብን
2026-07-27 04:07:41
3
አዲስአለም አሰግድ :
እውነት ነው መጠንቀን ጥሩ ነው
2026-07-27 04:28:27
2
Beshir Seid :
ለአባቴ መድሀኒት እና ዳይፐር መግዛት ለልቻልኩም በምችሉት እርዱኝ
2026-07-26 21:03:34
14
ሚጡ🌸💟 :
መኝታ ቤት መዝጋት ነበረባቸው በተለይ ፍቅር ሊሰሩ ካሰቡ😂😂ግን መሳሳሙ ኖርማል ነው አሳዮዎቸው የሚል ጥናት ሰምቻለው ካልተሳሳትኩኝ
2026-07-27 09:03:55
6
zuzu ♈️♈️♈️ :
wey mekerash miss😂
2026-07-27 06:42:28
3
ውርዬ :
የሆነ ቤት ሂጄ ልጃቸው17 አመቱ ነው ግን አንድ መኘታቤት አጠገብ ላጠገብ ነው አልጋው እንዴት እንዳፈርኩ እንዴት ነው ግን ሰው በዚህ ልክ ደፋር የሆነው ከጎረምሳ ልጅ ጋ አንድ ክፍል ልጆቻቸው እኛ እስከምንተኛ ድረስ ጠብቁ የተባሉ ሰዎችንም አውቃለሁ እመቤቴን ኧረ ሰው ጨልሏል ቤተሰቦቻችን ሲያሳድጉን መቼ ተረግዞ እንደሆነ ሳናውቅ ምን እንዳረጉ ሳናቅ አድገን የዘንድሮ ባለትዳሮች ግን ሁሉንም ነገር ይፋ አረጉት ተረጋጉ
2026-07-27 13:08:42
1
enana y yetba2112 :
ሁሌም ለሰዎች ለባለትዳር ሰዎች ምመክረዉ ነገር ግን በቅርብ ማቃቸዉ ሰዎች የሁለት አመት ልጅ አስቀምጠዉ ግንኙነት ያደርጋሉ በጣም ይገርመኛል
2026-07-27 17:41:01
0
Ankiyon Minas :
weyne lij masadeg kebad nw
2026-07-27 05:14:41
4
To see more videos from user @heli1585abc22, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
$7 AUD!!! @essence.cosmetics come through girl!! #fyp #makeup #mascara
#จ่ายแพงไปทำไม #ทาสแมวของแทร่ #Viralcattiktoks #แมวที่เล่นกีต้าร์ได้นิดหน่อย #คลิปนี้ต้องฟีด
للطفل الذي لايطيع#علي_بن_ابي_طالب #كتب #قراءه #fypツ #fyp
Women will defend a technicality like it's a court case 💀😭
❤️ #pakistanibride #fyp #wedding
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy