@melegnaa: ዛሬ የማሳያችሁ የዶሮ አይነት በቤት ውስጥ የመጋገሪያ ምድጃ ወይም ኦቨን ለሌላችሁ በማሰብ ነው ፡፡ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍያ በቀላሉ በቤት ውስጥ አዘጋጅቶም አንዲመገበው በአነስተኛ የግብዓት መጠን አዘጋጅተናል ፡፡ ይህ የዶሮ በድንች ምግብ ከዚህ በፊት ባሳያዋችሁ የተለያዩ የሩዝ አይነቶች ጋር አብራችሁ መመገብ ትችላላችሁ ፡፡ እንደማባያም የሸዋርማ ቂጣ በሚል ያዘጋጀነውን የቂጣ አይነት እንዲሁም የተለያዩ የማባያ ስልሶችን አብራችሁ አቅርቡ ፡፡ ለተሻለ ገለፃ ሰፊገለፃየሰጠንበትን ቪዲዮተመልከቱ፡፡ #foryou

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 July 2026 08:13:14 GMT
76235
3732
16
1022

Music

Download

Comments

romanyma24
romanyma24 :
this is nice 🥰
2026-07-27 08:30:45
2
bitaniafekadu
Bitania Fekadu :
nice
2026-07-27 18:45:25
0
hamuudxtra
HamUudXtra :
Best Teacher 2026 🧑🏻‍🏫 📚
2026-07-27 08:18:23
4
haile_77
hailegnaw :
እስኪ የሆነ ቀን ቀላል ነገር ጋብዘኝ ስራዎችህን እያየሁ ጎመጀሁ...መቼስ የላጤ ነገር
2026-07-27 14:43:38
0
makidereje1
maki :
እናመሰግናለን
2026-07-27 14:28:57
0
mishoselam7
Selinamati :
wow
2026-07-27 09:50:21
0
rahelmekasha
rahelmekasha :
እጀህ ይባረክ
2026-07-27 14:57:36
0
selamawitfikremar
sem :
🥰🥰🥰
2026-07-27 14:37:49
1
www.tiktok.comsisay2
my mother is my life :
🥰🥰🥰
2026-07-27 08:19:00
1
mesraet4
Meserate :
🙏
2026-07-27 10:27:35
0
beza8414
#Beza :
🙏
2026-07-27 10:25:55
0
makuelu
maku15 :
👍
2026-07-27 14:00:03
0
mihret4076
mihret :
🥰🥰🥰
2026-07-27 10:02:30
0
ninamesay
🌼 Nina 🌼 :
👌
2026-07-27 08:27:24
0
user8796103208435
user8796103208435 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-27 17:05:19
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About