@josimedia1: በባዶ ሆድ ውሀ የምትጠጡ ይሄን ታቃላችሁ #josimediaጆሲ @JOSI MEDIA ጆሲ

JOSI MEDIA ጆሲ
JOSI MEDIA ጆሲ
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 27 July 2026 08:49:07 GMT
106796
3727
102
510

Music

Download

Comments

hanajoni405
121619🦋 :
እኔ በየቀኑ እጠጣለው ግን እየወፈርኩ ነው የምሄደው
2026-07-27 17:44:28
14
my84871
ወድሜ :
😳😳😳ለካ የማልወፍረው ለዚህ ነው
2026-07-27 14:44:10
13
minte.math
Minte Math :
3 weri wofi
2026-07-27 19:31:35
0
user26207021400408
ይሁን ለበጎ ነው :
እኔ ግን እጡጣለሁ ምንም ለውጥ የለም
2026-07-27 10:05:07
26
user9443546863151
ህልመኛዋ💕💕 :
እኔ ሁሌ ነው እምጠጠው
2026-07-27 15:06:20
10
user9360945509431
እናቴ :
እኔስ ውሀ ስጠጣ ሆዴ ያብጣ መላ በሉኝ😥😥😥😥
2026-07-27 18:25:26
2
brkye23
ሀይሚ :
እኔ አድ ብርጭቆ ጠጥቼ የምውል አይጠማኝም ምን ላድርግ
2026-07-27 10:18:01
9
tobsh11
Ⓣየጃማዋ ❤ :
እኔ ሁሌ ነው እምጠጠው
2026-07-27 09:10:18
7
bilennegnikesewa
💒ባለማህተቧ ✝️🙏🦋🦅🩸 :
እጠጣለሁ ግን ክብደት መቀነስ አልፈልግም 😳😳
2026-07-27 14:26:53
8
semira18871
ሰሙ 🦋🦋🦋🦋 :
እ የማልወፍረዉ አላዛር ይሆንድ ጣት ዉሀ ካልጠጣሁ ስራ አይሰራኝም በጣም ነዉ የምጠጣዉ ዉፍረት ግን እዳማረኝ ቀረ😂
2026-07-27 19:17:50
2
haymanotbelay
ሀይሚ የራያዋ 💚💛❤️ :
😳ክብደት ይቀንሳል ካሁብሀላ አቁሚ በሉኝ😂
2026-07-27 14:39:35
4
abduendiris181
Abdu Endiris :
ከሁለት ሌትር በላይ ነው የምጠጣው
2026-07-27 10:04:29
6
user5281257876141
አቤቱ.የሆነብንን.አስብ.ጌታ.ሆይ💔💔💔 :
እውነት ነው እኔ የከላሊት ጠጠር በሽታኛ ነኝ ውሀ ሁሌም ጥዋት ስነሳ ቁርስ ከመብላቴ በፊት ከአንድ ሌትር ያላነሰ እጠጣለሁ ህመሜንም አስታግሸአለሁ ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤
2026-07-27 21:39:04
1
kun1391
yasmi የሀይቋ :
የማልወፍረው ለዛ ነው🤣
2026-07-27 19:24:47
1
kn060208
ልማር ለድኒ ወሪ ለምኔ🌹Kነኝ ስድትኝዋ🇸🇦 :
እናመሰግናለን ወዲም🥰🥰
2026-07-27 16:09:10
2
user26549961477852
samrawi :
ኧረ በጣም ነዉ የሚያከሳዉ ሆ!
2026-07-27 17:38:26
0
user2240655355
ብላክ ዳይመንደ :
እኔማ አንዴ በለሚን አንዴ በቅርፍንዶ ሙቅ ያለ ዋሃ ነው ሚጠጣ ሁሌም
2026-07-27 15:07:37
2
weynshet559
እናቴ ኑሪልኝ ❤️🥰😍🥀🌹 :
በጣም አስፈላጊ የሆነ ምክር ነው 🥰🥰🥰
2026-07-27 13:46:50
1
user2319343517888
በምህረቱ ያለሁት አምላክ ይመስገን :
እየከሳሁ ነው
2026-07-27 15:23:31
1
ikrutiiiii
እልከኛዋ :
አማሰግነለው😘😘😘😘🙏
2026-07-27 20:49:59
0
amarech.asefa8
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም🙏👏 :
እኔ ሳልጠጣም ስራ አልጀምርም
2026-07-27 22:16:36
0
beti.bety3
Beti Bety :
👌👌👌
2026-07-27 20:55:24
0
yaresulellah4
ቲንሽዋ ❤❤ :
ፋት ያከሳል ክብደት አይቀንስም ለምን ?
2026-07-27 21:50:03
0
.125538
" እግዚአብሔር መልካም ነው"፲፪” :
እጠጣለሁ
2026-07-27 21:47:05
0
To see more videos from user @josimedia1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About