@kastukaw: @mesfinbiru Official

Kastukaw
Kastukaw
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 July 2026 09:02:06 GMT
236598
31834
442
1476

Music

Download

Comments

mesafintbekele
M.B :
ጥሩ ነው ይሄን እስከ ህይወት ፍፃሜው ድረስ ቦክስ ተው ብትለው እርገጠኛ ነኝ በፍፁም አይተውም ከባድ ሱስ ነው ቦክስ በዚህ በለጋ ዕድሜው ጀምሮ ነገር ግን የቀለም ትምህርቱ ላይስ እንዴት ነው እየሰራህበት ነው ወይ አደራ ከስምንት ትቶ አንገኛ እንዳይሆን የብዙ ቦክሰኞች ታሪክ እነደዚ ነውና አደራ Dicpline+የቀለም ትምህርት+Box ይሁን
2026-07-27 12:50:11
235
belulatemesgen
belula🕊️Merry :
አንደኛ የኔ ልጅ አንደኛ..... ይሄን ቃል ከ አባት መስማት ትልቅ energy ይሰጣል 🥰👌
2026-07-29 06:33:58
102
tehanamusa
Hana ye አብነት :
ማርያምን አንደኛ ቦክስ እወዳለዉ ለትልልቆቹ ቢያሳያቸዉ እንዴት እደሚያምር ቦክሱ እራሱ🥰💪💪
2026-08-06 08:43:45
41
aman45078
aman :
በዚሁ ከቀጠለ በአለም ላይ አሉ ከሚባሉ በ አሜሪካ ቬጋስ የሚገኸዉ MGM ቦክስ ሪንግ ዉስጥ አናየዋለን።
2026-08-06 07:54:39
16
mandelaeyayu
ማንዴ ማን :
የኔ አባት መማር እፈልጋለው ካንተ
2026-08-05 18:16:40
6
taafe.da
ቅን ጣት :
the positive influence of jony ✔️
2026-08-07 13:41:06
11
eyuke7
enu.13⚽️ :
ትንሹ ታይሰን ብንለውስ
2026-07-31 11:10:52
16
emran3093
Emran Decor Assosa :
በቃ ትችላለህ የምር 💪
2026-07-28 14:06:10
1
getshye
Getsh yemsrak lij :
ሴዶን ይግጠምልን 🤣
2026-08-01 13:48:41
13
luelsegedsisay
luelsegedsisay :
የኢትዮጵያ ልጅ ነው🙏❤️እግዚአብሔር ያሳድግህ ነገ ትልቅ ደረጃ እንደምትደረስ እርግጠኛ ነኝ አባትየው በርታልኝ 🙏❤️
2026-07-28 13:52:00
13
realhusen037
REALማድሪድ 995004 :
1 ነሽ ወላሂ ማሻ አላህ
2026-08-04 09:58:26
5
beki.16217
beki 1621 :
20 ዋቹ ላይ አሰብኩት
2026-07-27 19:03:31
15
sosisosi97
Sosi Girmay Arafayiney :
ቀጣይ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ🥰🙏
2026-08-31 22:03:12
5
samsami1987
sami 21 19 :
አንደኛ አንደኛ እደጊልን በርችልን እሳት እሳት ነሽ
2026-08-07 09:46:46
6
dereje.desa
Dereje Desa :
አደራ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ላይ እንዳትሰነዝር በርታ
2026-07-27 18:30:22
9
user2270523182660
Selam :
አንደኛ የኔ ልጅ ከአባትህ ይህን ቃል ሰምተህ የሚያቆምህ ነገር የለም
2026-08-09 16:47:55
5
melkamu865
melkamuberecha :
ጀግና በርታ አንተ ያንድ ሰው ሳትሆን ያገር ልጅ ነህ እድግ በልልን
2026-07-29 17:09:47
6
amanjesus1
Aman :
የእግር አጣጣሉ 🙆 💪💪💪💪
2026-08-04 06:57:45
7
user4008tesfsh
ተስፍሽ ዲቻ የፍቅር ሰው 🇪🇹🇩🇪🥂🍾 :
ዋው ጀግና ልጅ ሀገራችን ሆነ እንጂ እሄ ሌላ እንደ አዉሮፋ ምናምን ቢሆን የት እደርስ ነበሬ ዋው hero💪💪
2026-08-12 18:16:58
1
mente_99
mente :
🥰🥰🥰አበሳ
2026-08-03 04:58:05
3
.a066793
NAHOM 🥊🥇🇺🇸 :
berta ambesaw ✌💪
2026-07-28 19:10:23
2
jossykidus1
jossy kidus jossy :
ጀግና ልጅ💪💪
2026-08-07 10:59:04
3
gabriela_duti
Gabriela :
ፍጥነቱ ደግሞ ፓንቹ ሲያምር👌🙌👏👏
2026-08-11 13:19:58
3
fikaduzenebe736
ሁሉምያልፋል :
tayson
2026-07-27 11:07:09
1
To see more videos from user @kastukaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About