@dmc.real.estate.official: የሪል እስቴት ዘርፍ ላይ ታክስ ሊጣል ነው? እውነታው ምንድን ነው? በቅርቡ ኢትዮጵያ ከIMF (ዓለም አቀፍ የገንዘብ ፈንድ) የ5 billion dollar's ብድር መጠየቋን ተከትሎ IMF መንግስት የውስጥ ገቢውን ማሻሻል አለበት የሚል ቅድመ ሁኔታ ማስቀመጡ ተሰምቷል ታዲያ የአገሪቱን የውስጥ ገቢ የሚያሳድጉ ሴክተሮች መካከል አንዱ ከሪል እስቴት ዘርፉ ላይ ታክስ መጣል መሆኑን ተነግሯል DMC Real Estate ደንበኞቹ በማንኛውም ለውጥ ተጽዕኖ እንዳይደርስባቸው ከወዲሁ የሚከተሉትን መፍትሔዎች አዘጋጅቷል፦ ✅ 1. ምቹ የክፍያ ሥርዓት ማቅረብ ማለትም በ10% ቅድመ ክፍያ 60% የባንክ አማራጭ የተመቻቸለት ✅ 2. አዳዲስ ፕሮጀክቶችን እና ሳይቶችን ማቅረብ** የደንበኞችን ፍላጎት እና በጀት የሚመጥኑ አማራጮችን በተለያዩ ቦታዎች ማቅረብ። ✅ 3. የቅድመ ግዢ እድልን ማስፋፋት ማንኛውም የታክስ ለውጥ ከመተግበሩ በፊት ደንበኞች በአሁኑ ዋጋ ግዢ እንዲፈጽሙ ምቹ ሁኔታ መፍጠር።

Workineh
Workineh
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 July 2026 10:17:33 GMT
175
23
5
14

Music

Download

Comments

mesfin.endeshaw7
mesfin endeshaw :
💪💪💪💪💪💪ጎበዝ
2026-07-27 11:21:49
0
bira.dagi.bira
𝔹𝕚𝕣𝕙𝕒𝕟𝕦 gagela :
አረ ትለያለሽ
2026-07-27 11:27:10
0
hannahpro4
Hanna :
🔥🔥
2026-07-27 12:20:06
0
To see more videos from user @dmc.real.estate.official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About