@19abrshe:

ãbrshë @k ❤
ãbrshë @k ❤
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 July 2026 13:30:09 GMT
552553
21996
502
3104

Music

Download

Comments

emamudina
EMAMUDIN :
ይመስለኛል ያልጠፋ ከሰል ጭኖ ነው ገጥሞኛል ከጅማ አዲስ ከ15 ዓመታት በፊት
2026-07-27 16:26:10
268
user69820999285782
fyggyg :
እኔ ግርም ያለኝ እያዩ የሚነዱት ሹፌሮች ናቸው ለካ እንደዚህም ተጨካክነናል አንድ እንኳን እሳት ማጥፊያ መኪና አቁሞ ለመስጠት የተባበረ የለም አይጊዜ።
2026-07-27 16:42:52
55
abentabera
ዊቲኒ :
አቤት እኔስ የታየኝ ሹፌር ሆኖ እያየዩ የሚያልፈት መኪናዋች አቤት ጭካኔ
2026-07-27 18:08:49
9
user0967921588
useri.1000680774378 :
geta.yiridachuuu
2026-07-27 17:41:31
0
yihunalehonegood
💕💕 :
where areyou now
2026-07-27 17:23:17
0
naanaat88
naanaat love ❤️❤️🦋🦋🤍🤍 :
yet new abt
2026-07-27 17:47:35
2
kdsti.mekonen7
kid💜💜 :
awo aychwlwe😳
2026-07-27 17:32:54
0
alex.man651
ህጋዊ ደሀ :
አይ የሹፌርና የረዳት መከራ ክብር ይገባቸዋል
2026-07-27 16:58:26
24
user6140786153318
user6140786153318Kiya nate :
ዘንድሮ ፈተናችን አላልቅ አለ
2026-07-27 16:06:52
27
seyide.yebra
seyide yebra :
ገፍተው መይጥሉት
2026-07-27 16:08:13
22
ozil.arsenal6
ozil Arsenal :
gen Ethiopia people 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 16:20:54
0
kassu1130
@kassu_ካሱ :
what is the purpose of fire extinguisher on the bus????
2026-07-27 16:23:18
8
userrsallfe253
urjii oromia :
subhaanallah mathara yetignaw nw please wada hararge menged nw ??????????
2026-07-27 17:29:55
0
adem.yi2
Adem finishing :
በምን ምክንያት ነው
2026-07-27 18:08:09
4
endalkachew.dereje
endalkachew dereje :
እኛ እኮ ነን ጎጃም ሁነን በአስማት የለኮስነው አሀሀሀሀ
2026-07-27 16:29:59
3
fiyameta409
fiyameta 🔥🔥🔥 :
የምሬን ነው አነድም ሰው የእሳት ማጥፋያ የያዘ ሹፈርአለመኖሩ በጣም ያሳዝናል መኪና ሾፈር እያዬ ዝብሎ ማለፍ የዘመኑን ክፍት ነው ያየሁት
2026-07-27 17:37:16
6
m12mulugeta
🙏ናታኒም ነኝ 🙏 :
ካገኘሁት ነው @yonasafere:ከ ቁልቢ ገብርኤል በመመለስ ላይ ሳለ መተሀራ መግቢያ ላይ ምግብ ሲያበስሉበት የነበረ ምድጃ መጥፋቱን ሳያረጋግጡ በማስገባታቸው ነው እሳቱ የተነሳው. ቅዱስ ገብርኤል ይመስገን የተጎዳ ሰው የለም 👏👏👏
2026-07-27 15:46:28
105
user7112778787711
amen :
ቆይ ለምን ቧቲወቹ የሳት ማጥፊያ እያላቸው ለምን አይቶ ማለፍ አስቻላቸው ይገርማል
2026-07-27 16:53:16
105
danikus29
Dani ከስ :
ከዚሕ ወንድሜ ያገኘውት ማስረጃ ነው..... @yonasafere: ከ ቁልቢ ገብርኤል በመመለስ ላይ ሳለ መተሀራ መግቢያ ላይ ምግብ ሲያበስሉበት የነበረ ምድጃ መጥፋቱን ሳያረጋግጡ በማስገባታቸው ነው እሳቱ የተነሳው. ቅዱስ ገብርኤል ይመስገን የተጎዳ ሰው የለም 👏👏👏
2026-07-27 18:30:11
11
selu213yemns89
selehadeni hussein :
እረ ውሸትነው
2026-07-27 17:56:48
0
eyerus7400
eyerus alem :
ውሃ የያዘው መኪና ግን ምናለ ቢተባበሩ ዝም ብለው አለፉ😥
2026-07-27 17:27:35
0
mamex263
Amoxcacilin🤴 :
yasaznal fetare beteshalew ytekalachu
2026-07-27 18:07:43
2
eden.gebre12
mareya :
maren😭😭😭
2026-07-27 16:25:37
1
To see more videos from user @19abrshe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About