@nehemialogics: በጌታ አድርሱልኝ ወሳኝ ቪዲዮ ነው 🙏@ᑎEᕼEᗰIᗩ†_ᒪOGIᑕ @Nehemia-ነህምያ @Daniel Ewnetlehulu @kedir sado خضير @🇺🇸 ኡስማን ሙሀመድ OSMAN 🇮🇱 @🕊 ቡጥዬ 🕊

ᑎEᕼEᗰIᗩ†_ᒪOGIᑕ
ᑎEᕼEᗰIᗩ†_ᒪOGIᑕ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 July 2026 13:45:08 GMT
10590
1240
75
2652

Music

Download

Comments

mekdi0620
Mekdi T :
ጥያቄህ ይመለሳል እንጂ እግዚአብሔር 3 አይሆንም!!! እግዚአብሔር አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ ነው።
2026-07-27 18:57:33
3
zer38270
Servant of Christ :
እግዚአብሔር አንድ አካል ነው አይልም ግን በቃ አንድ አካል ነው ይላሉ😂 በርቱልኝ እንደዚ አጋልጡልን በፍርድ ውስጥ ናቸው በልጁ ስለማያምኑ🙏 ፀጋውን ያብዛል
2026-07-27 17:35:28
2
endo2058
endo :
በአካል ሶስት የለም ሶስት ከሆነ ዙፋኑ ሶስት መሆን አለበት
2026-07-28 15:45:33
2
maewoianu87
Engineer MB ነኝ :
ወንድሜ አንተ ደግሞ ስለእነዚህ አብራራልን እንጂ ከዚህ ጥቅስ ጋር አያይዘህ 👉ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2 : 9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና። 1,በሰውነት ስል በሰውነቶች ለማለት ነው??2,ካልሆነ ከ3ቱ በየተኛው ሰውነት ነው??
2026-07-27 18:38:55
0
tesfayesidirak531
Tesfaye sidirak :
አንድ አምላክ ብቻ
2026-07-28 06:22:59
1
dave.appo
dave apostolic :
ዬኔ አስተመረ እሽ አንድ አከል ማለት ምን መለት ነው
2026-08-01 12:07:35
0
enggidatefera
Engida :
በርታ ወንድሜ። አውቆ የተጣመመ ሰው መመለስ አይቻልም 🙏
2026-08-04 13:56:34
0
abiye686
abiye :
ተባረክክክክ
2026-07-27 18:33:32
0
mame.man3234
mame man :
2026-08-04 21:09:03
0
manbeqxg30k
Beri apostolic :
2026-07-30 19:58:41
0
eb2572
eb :
ከአንድ አካል ዉጭ የምፈለግ አምላክ የለም
2026-07-29 20:38:47
0
andu.alem7
Andu Alem :
1 geta sili leneta sintaygna (yeteygnawun )geta nawu iyawora yalewu
2026-07-27 20:53:29
0
user1537538116506
Tamrat taye (SABAY YSUSASA :
ተባረክ
2026-07-30 14:23:04
0
user3177650520337
user3177650520337 :
የበተክረሰታን አካልን ነዉ የሚገልፅ እዉነትን ይኼ ነዉ።
2026-07-29 16:25:58
0
elu5001
ለ 1 ህይወት 1000 ፈተና :
እኛ የምንጠቅሰዉ ነዉ ወይስ መፅሐፉ የምጠቅሰዉ
2026-07-27 18:14:11
0
tesfayesidirak531
Tesfaye sidirak :
2026-07-28 06:22:26
0
yishakyisu1
Yisu 🇪🇹 :
አትሳሳት ላንንተ በሚመች አትውሰድ ቃሉ ግጽ እየተናገረ ነው ካልተገለጠ ምንም ማድረግ አይቻል አትድከም ስላሴ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም አለቀ
2026-07-27 19:35:40
0
est29725
est :
slase yelem atshewed
2026-07-27 21:28:32
0
amanuel.mesfin8
Amanuel Mesfin :
Jesus is only God
2026-07-28 08:24:32
0
worldfidel
fidel :
ይህንንኮ ማንበብና መጻፍ የሚችል ማንኛውም ሰው በቀላሉ ይረዳዋል ። ሀይለማርያም ደሳለኝ ይልተረዳው ግን ሆን ብሎ ይመስለኛል።
2026-07-27 15:09:13
1
alemayehu332
አለማየሁ አበበ (alemayehu abebe) :
ታዲያ ለአብ ሌላ አካል? አነተ አንደምትለው ከሆነ አራተኛ አካል አየሳብክ ነው ተጠንቀቅ
2026-07-27 18:57:38
0
danieldarsebo
daniel darsebo :
efesoni 4=4anbibi sinite akali endalaw yinagirale ishe
2026-08-03 01:50:04
0
wm.easy.apo
wm Easy apo :
ቤተክርስቲያን የክርስቶስ አካል ነች ለክርስቶስ አንድ አካል (ቤተክርስቲያን) አለው!!!
2026-07-29 14:52:27
0
nehemialogics
ᑎEᕼEᗰIᗩ†_ᒪOGIᑕ :
ምእመናን ቪዲዮ እያስጠፉ ነው መማሪያ ይሆን ዘንድ Copylink *10 ቢያንስ ቪዲዮ ለብዙዎች ይድረስ! አትከፍሉበት Copylink አድርጉልኝ
2026-07-27 14:00:23
1
To see more videos from user @nehemialogics, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About