@felegegion5: በአዎንታ በርሲሳ ምክንያት ነው የታሰርነው - ሰራዊት

felegegion5
felegegion5
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 July 2026 14:27:37 GMT
155475
8169
439
697

Music

Download

Comments

ake1737
ake :
ድጋሚ መታሰር አለባቸው በዚ ንግግራቸው
2026-07-27 16:57:01
442
guducasa7
ጉዱ ካሣ :
እና መኪናው የታለ መኪና የደረሰው አንድ ሰው አቅርቡ
2026-07-27 18:07:53
79
zenebesamuel1
Zed King :
ታድያ የከፈሉ ሰዎች መኪናቸውን ለምን አልተረከቡም?
2026-07-27 17:52:26
155
user2283252479951
user2283252479951 :
አዎንታ በርሲሣ በእግረኛው ሚዲያ ላይ ለፖሊስ የወንጀል ክስ ማቅረብ አለበት ስም ከማጥፋቱም በላይ በፍ/ቤት የተያዘን ጉዳይ አቅሎ በሚዲያ ላይ ማቅረቡ ያለፍ/ቤት ትእዛዝ ተያዝን ወዘተ..... ተገቢ ካለመሆኑም በላይ በገንዘብ ተገዝቶም ከሆነ ሊጠራ ይገባል ትልቅ ዶፍረት ነው
2026-07-27 15:32:14
173
zeus_stl
zeus@olympus :
ገንዘባችንን አስበልተው ሲያበቁ አውንታ ላይ ያላዝናሉ
2026-07-27 16:07:59
185
tesfaye_dinka
koda :
እናንተ እውነተኛ ከሆናችሁ። ንብረታቸው ለምን ለግለሰቦቹ አልተሰጠም?
2026-07-27 18:06:56
83
fikremariamtewabe3
The forgotten Engineer :
አዎንታ ይችላል አንደኛ
2026-07-27 16:39:13
317
rehimkedir12
Rehimkedir12 :
Awenta betam new makebrew
2026-07-27 18:21:59
0
bruk.tick0
bruk :
አሁን ገና አወንታን አከበርኩት❤
2026-07-27 16:32:45
127
israel_zion1
Israel :
A few moments later
2026-07-27 18:57:27
0
temesgn.aragie
Temesgn Aragie :
ለምን አቀሳሰረ ነው
2026-07-27 14:38:08
33
localaddisethiopiantours
Local Addis Ethiopian Tours :
The story change in to a series movie's. We are glade to watch the new series movie's. Thanks.
2026-07-27 19:38:18
0
tagelsewunet
ድሬዳዋ 01 :
ካፈርኩ አይመልሰኝ
2026-07-27 17:42:37
27
anteneh_melaku
Anteneh melaku (Phd) :
አንድ ሰው እንደዚህ ተፅዕኖ ማድረስ ከቻለ ትልቅ ነገር ነው
2026-07-27 15:00:44
77
neti5635
Netsa :
ዝም ብትሉ ይሻላል ይሄ ራሱ ሌላ ወንጀል ነዉ
2026-07-27 18:11:10
34
user82433066766128
habtse :
አወንታ ልክ ነው የምትሉ
2026-07-27 19:07:48
27
kassahuneshtu
6 :
ማፈሩ ከኛ ነው
2026-07-27 17:16:35
22
haydersultan4
haydersultan4 :
awnta yclale 😁🙏🙏🙏😁🙏😁🙏
2026-07-27 19:05:52
0
gebre481
ሰላም ለአለም :
በህግ ተይዞ ውሳኔ ያልተሰጠው ጉዳይ እንዴት ወደ ሚዲያ ይቀርባል?? የፍትህ ስርአቱ አያዛባም ወይ??
2026-07-27 17:11:42
41
miracles_24
Miracle7 :
መታሰር አለባቸው ደግሞ አያርፍም
2026-07-27 18:14:21
20
kasahun404
kasahun :
ዋናው ነገር የተበደለ ሰው የለም እያላቹን ነው?
2026-07-27 17:05:58
22
habasbdr
🍍 Habታታ🥭 :
አዎንታ በርሲሳ አንበሣ 🙏🙏🙏
2026-07-27 16:53:11
11
i.believe.to.god
firaol faye :
ኢትዮጵያ በቃ ትልቅ ሰው የላትም ማለት ነው,?
2026-07-27 17:59:02
17
kidikonjo
kidi konjo :
ሰራዊት ግን ለምድን ነው ህጉን እና የህግን አካላትን እንዲህ አቅልሎ የሚያወራው
2026-07-27 18:28:11
35
To see more videos from user @felegegion5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About