@shifara.habtamu:

Sanyii sabaa
Sanyii sabaa
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 July 2026 14:58:36 GMT
109080
2438
72
139

Music

Download

Comments

gtt292
አድራሻየ ከመስቀሉ ስር ነው :
መኪናውን መገልበጥ አይሻልም ነበር ቢያንስ
2026-07-28 06:59:46
14
dere.ab0
✨dere ab♏️ :
ሲጀምር እሳቱን መቆጣጠር ይቻል ነበር እቃውን ወደመሬት መጣል
2026-07-28 08:51:56
5
user2341694124527
Bayissa :
ምን አይነት ተቀጣጣይ ነገር ተጭኖ ነው እሳት ከላይ እንዴት ልነሳ ይችላል ?
2026-07-28 07:07:07
4
cruudiii7170
cruuudiii7170 :
ሚገርም ዘመን ላይ ነን ሰው መፍትሄ ማምጣት እና መርዳት ትቶ ሁሉም ስልክ አውጥቶ ለመቅረፅ ነው ምንቸኩልው
2026-07-28 09:20:24
1
user39318372275568kecho
Queen almaz💍💍 :
ሞተን ነበረ እኮ😢😢
2026-07-28 06:05:35
1
user9937162863515
🥺ለመኖር ተስፋ አለኝ🥺🤨🤔 :
ቆይ ሰው ምን እየሰራ ነው ዝም 💔😭😭😭
2026-07-28 10:29:00
0
tamrat.msaye
Tamrat Msaye :
ቅዱስገብረኤልይድረስላችሁ🇪🇹💀🙏
2026-07-28 06:15:35
0
mule4542
mule :
yegale medeja chinewu newu
2026-07-28 11:43:46
0
6ermisho
Ermisho yemane abera :
እኔ የታዘብኩት ይሄ ሁሉ መኪና የእሳት ማጥፍያ የለሁም አይገርምም በውድ ገዝታቹ ንብረት እንዳይወድም እገዛ የሚያረግላቹን ነገር የላቹም ይድረስ እሹራስ ላይ ያላቹ ይሄንን ተግባር ለሁሉም መኪና እሹራስ ስታረጉ ቅድመ ማማላት ያለበት ብር ብቻ ሳይሆን የእሳት አደጋ ሊኖር ይገባል ወይ በነፃ ወይ በቅናሽ ስጡ ምክኒያቱም ለናተም ወጪ ይቀንሳል
2026-07-28 08:36:31
1
mekonenimer7y
@muhamd🇪🇹 :
ፀድቀው ነው
2026-07-28 11:10:28
0
.2332045
ወዲ ዓጋመ :
ምን ኣይነት ጉድ ነው
2026-07-28 11:19:03
0
atenafuamesal19
ሻሎም ገብረ ሩፍኤል :
ሰዉ ዝም ብሎ ያያል እንዴ????
2026-07-28 10:27:10
0
habtmolla
Habt :
መኪናው ወደጎን በጋራ ገፍተው ቢጥሉት ለማጥፋትም ይመች ነበር መኪናውንም ማዳን ይቻል ነበር
2026-07-28 08:55:25
0
atehidru
emerand :
ሸራ ውሀው ላይ ነክረው እንኳን ቢከዱኑት ኦክስጅን ስለማያንገኝ በቀላል ይቆጣጠሩት ነበር
2026-07-28 10:12:15
0
addisu6891
addisu :
መኪናውን ማዳንይቻልነበረ ቲክቶክ ከምትሰሩ
2026-07-28 08:35:34
0
sani.suralah
Sani Suralah :
ሚንጉድነው
2026-07-28 08:31:51
0
danielkassaye932
Daniel Kassaye :
ኡሩጫው ምንድ ነው
2026-07-28 06:58:29
0
ashenafie869
@ashenafie :
አረ የት ነው
2026-07-28 04:59:34
0
ashu.man694
የማትገመት ሰዉ ሁን :
መቸ ነው
2026-07-28 05:49:01
0
yetim.ye.marayim.l
Yetim Ye marayim Lij :
ሰው ቢቻ ይትርፍ መኪና ይገዛል
2026-07-28 08:02:07
0
hini.fashin2
Biruk Girma :
የት ነው
2026-07-28 06:54:52
0
ganet.degaga7
Ganet Degaga :
ስንት በመከራ የተቋጠረ ነገር አለ😭
2026-07-28 06:55:03
0
tsega19830
Gez :
ቃጠሎው ከላይ ከጀመረ ወዲያው ሳይባባስ እቃውን ማውረድና ቃጠሎውን ማቆም አይቻልም ነበር? ሾፌርና ረዳት እንኳን እንዴት አይሞክሩም ነበር? ምንም ያልገባኝ አደጋ ይሄ ነው!
2026-07-28 06:51:17
4
To see more videos from user @shifara.habtamu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About