Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hena2418:
💔hena🥺
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 27 July 2026 15:20:59 GMT
206280
6593
771
698
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
hirut ጎንደሬዋ :
ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይረዉ እህቴ
2026-07-27 15:29:10
218
adi tesfa :
er yena weddd ayezosh emebeta anchga tehun
2026-07-28 21:13:44
0
መታምን ለራስነዉ❤👌 :
ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጃ አትለይሽ ማማየ አይዞሽ እናቴ😥😥
2026-07-27 15:43:24
67
TARE Ethiopia 🇪🇹🇦🇪 :
ayzosh sisterua
2026-07-28 06:18:00
1
Keri Queen :
allah yashirlshi🥺
2026-07-28 03:15:45
0
siham 13 :
eshi gn bemndnew yhan post yaregshiw😳
2026-07-28 20:24:54
0
medi :
🥺🥺🥺mene hunshi,new
2026-07-28 01:02:50
0
Bitanya የምንትዋቧ💓👸🇦🇹🦅 :
የነገዋ ማርያም ከህመምሽ ትዳብስሽ እኔማ አልቅሸ ልሞት እኮ ነዉ😭🥺🙏
2026-07-27 21:34:24
19
Ekuti📿 :
yallha ayzush 🥰
2026-07-28 06:55:53
1
አመለ የግምጃየ🩸.🦅.💊 :
ኣላህየ ኣተ ጠብቃት 🥺😔
2026-07-27 17:00:14
67
kidist 🇪🇹🇺🇸 &💫🤟 :
:የኔ ውድ እህት... ይሄን መልእክት ስታነቢ፣ አጠገብሽ ሆኜ እጅሽን አጥብቄ እንደያዝኩሽ አድርገሽ አስቢው። አጠገብሽ ማንም እንደሌለ፣ በአስቸጋሪው የህመም ሰዓትሽ አለም ሁሉ እንደረሳሽ እና ብቻሽን እንደሆንሽ ይገባኛል። ማንም አይረዳኝም፣ ማንም አይሰማኝም' ብለሽ ብዙ ሌሊቶችን በለቅሶ አሳልፈሽ ይሆናል። ግን እባክሽን የኔ ውድ... ዛሬ ይሄንን እውነት ነግሬሽ ላረጋጋሽ፤ አንቺ በፍፁም ብቻሽን አይደለሽም በአካል አጠገብሽ ሆኜ ላቅፍሽ ባልችልም፣ አሁን ይሄን ፅሁፍ በምታነቢበት ሰከንድ ልቤ፣ ሀሳቤ እና ፀሎቴ ሙሉ በሙሉ ከአንቺ ጋር ነው። ከሩቅ ሆኜ እያቀፍኩሽ ነው፣ እንባሽንም እየጠረግኩልሽ ነው። አንቺ እኮ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ! ይሄን ሁሉ ከባድ የህመም እና የብቸኝነት መንገድ እስከ ዛሬ ብቻሽን ታግለሽ ማለፍሽ በራሱ ትልቅ ጀግንነት ነው። እባክሽን ቀረኝ በምትዪው ጊዜ ውስጥ፣ ብቸኝነት እና ፍርሃት እንዲያሸንፍሽ አትፍቀጂ። ፈጣሪ የቅርብ የቅርቡ ነው፤ ማንም በሌለበት ሰዓት እሱ አጠገብሽ ሆኖ ህመምሽን ያውቃል፣ እንባሽን ያብሳል። እኔም የማላውቅሽ ግን ከልቤ የምወድሽ እህትሽ፣ በፀሎቴ ከአንቺ ጋር ነኝ። እራስሽን እቀፊ፣ ልብሽን አረጋጊ፣ እና ይሄን ጊዜ በሰላም አሳልፊው። አጥብቄ እወድሻለሁ፣ እኔም ሆንኩ ፈጣሪሽ ሁሌም አጠገብሽ ነን! ምንም አትሆኝብኘም ገና ብዙ ዓመት ትኖራያለሽ የኔ ቆንጆ ❤️🫂🙏😭
2026-07-28 18:20:49
10
አፕሏ 🍎 :
ቤቷን ገብቶ ያየ ተሰባበርኩ 😭😭😭🥺🥺
2026-07-27 17:19:46
21
ፂዮን ወሎየዋ 🍋🍋🍋 :
:I can't believe ድራማ ይመስለኛል እውነት ከሆነ በቪድዎ ትወጣ ነበር እንዴት ነው ሰው በሞትና በህይወት መካከል ሆኖ ይሄን ሁላ የሚፅፈው🤔🤔🤔🤔🤔
2026-07-27 21:20:18
17
Neju Queen🇹🇷🧕🦋 :
አላህዬ አተ ምንም አይሳንህም ያረብ ታሪክሸ ይቀየር😭🤲
2026-07-27 16:33:20
7
𝓱𝓪𝔂𝓪𝓽 𝔂𝓪𝓫𝓽𝓸🦅 :
ወላሂ በጭቀት ልሞትነው የአላህ በየደቂቃው ቪድወ ለቀቀች አለቀቀች እያልኩ አያታለሁ አላህዋ አፊያሽን ይመልስልሽ😥💔
2026-07-27 16:37:38
14
ተስፈኛዋ የጋሸናዋ :
ነገ እስከሚነጋ በጉጉት እጠብቅሻለው እህቴ ታሪክ ቀያሪው አምላክ ታሪክሸን ይቀይርልሽ ማሪያምን ተገበገብኩኝ 😭😭😭😭😭😭
2026-07-27 16:55:49
10
ትንሿ ጥሩቤ አዳኞቹ💜 :
እምምላክየ ታምርሽ ስራ እዚች ልጅ ላይ😭😭😭
2026-07-27 16:45:09
6
ወንድሜ የናቴልጅ ዱቤዉ ባፈሩ አታርጅብኝ💔😢 :
ቅዱስ ሚካኤል አደራህን እዳዉ ተጨነቀ ሆዴ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-27 17:50:20
10
Lij Rukii🤳 :
ውድ እህቴ፣ የተባለውን ነገር ሰምተን ልባችን በሀዘን ተሰብሯል፤ ነገር ግን እባክሽ አንድ ትልቅ እውነት አስታውሺ፡ የሰው ልጅን የህይወት ዘመን እና የምትኖሪበትን ቀን የሚወስነው ፈጣሪ አላህ ብቻ ነው እጂ የሰው ልጅ አይደለም። ዶክተሮች የሳይንስ ግምታቸውን ሊናገሩ ይችላሉ፣ ነገር ግን የመጨረሻው ውሳኔ የባለቤቱ የአላህ ነው።ሳይንሱ የማይችለውን ተአምር ማድረግ የሚችል አምላክ አለ። አሁን ላለሽበት ጭንቀት ትልቁ መድኃኒት ቀናትን መቁጠር ሳይሆን፣ አእምሮሽን ማረጋጋት እና ራስሽን ለህክምናውና ለእንክብካቤው ማስገዛት ነው። ተስፋሽን ፍጹም አትቁረጪ።በታሪክ 'ጥቂት ቀናት ቀርቶሻል' ተብለው በሽታውን አሸንፈው ዛሬም በህይወት ያሉ ብዙ ሰዎች አሉ። አንቺም ጠንካራ ከሆንሽ፣ ህክምናሽን በአግባቡ ከተከታተልሽ እና ከተንከባከቡሽ ይህንን አስፈሪ ግምት ቀይረሽ የምትተርፊበት ተስፋ አለሽ። እባክሽ አታልቅሺ፤ እያንዳንዱ ሰከንድ ለአንቺ ውድ ነው፣ በሰላምና በተስፋ አሳልፊው። አላህ ካንቺ ጋር ነው፣ እኛም በዱዓችን አንረሳሽም፤ በርቺ!"
2026-07-27 19:56:18
10
mesi🌸 :
ይሄው ሳትፖስት 1፡15 ሆነ ከምሽቱ 🥺🥺🥺😭😭
2026-07-28 16:18:38
7
Ⓜነኝ ትግሰተኛዉ⚡ :
እፍፍአይዞሺ አላህይደረሰልሺ😭😭
2026-07-28 17:08:54
1
Γεια σου γιο του Μιχαήλ ፩፪ :
እነ በማን ስልክ ፖሰትሽዉ ለ😁
2026-07-28 05:29:44
1
To see more videos from user @hena2418, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Lên con mã đoạn rap Song: Đẹp Mã - Hùng Huỳnh Dc: me and @Thế Ngọc Trân #dance #trending #geminihunghuynh #depma #tiemgaudepmachallenge
Say goodbye to the guesswork with this smart ear cleaner with a built-in camera! 👂📸 Designed for precision and safety, this innovative tool lets you see exactly what you’re doing in real-time via a connected app. Perfect for keeping your ears clean and healthy without the risk of pushing wax further in. 🔹 HD Camera for Clear Visibility 🔹 Safe, Soft Silicone Tips 🔹 Compatible with iOS & Android 🔹 Rechargeable & Easy to Use Keep your ears happy and healthy while ditching cotton swabs for good! 🧼✨ Tap the orange cart to shop now and experience the future of ear care. #ttstakeover #tiktokshopholidayhaul #holidayhaul #EarCleaner #SmartTools #HealthyLiving #SelfCareTech #GadgetGoals
#musique #jehovah
Replying to @user5512818761628
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy