@orthodx.1921: #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

ንጹህ ጎጃሜዎ🤌🌴💙💙
ንጹህ ጎጃሜዎ🤌🌴💙💙
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 27 July 2026 16:50:04 GMT
260464
29813
1369
795

Music

Download

Comments

avip30
yeshi 🦋 :
ራቁት በተያየ ሰው መሀል ጣልቃ አንገባም😌
2026-07-27 20:59:39
672
hanaethiopia6
ሰው ለምኔ😏:: :
እኔግን ለምንድነው ደስ ያላለኝ
2026-07-28 07:33:37
115
ekram983
ኢክራም 💚💛❤ :
አሁንማ ጎበዝ ሁነናል አላሺቃበጥንም እድሜ ለኩላሊት 😂😂😂😂
2026-07-28 06:27:59
262
nahome.chane8
Ye 19gnu Nahome ch :
enacted hone kemirrrr awo dessss alegn✋✋✋✋✋
2026-07-28 17:08:03
0
semuti337
𝖘𝖊𝖒𝖚 :
ዛሬ ገና ትግስታችን ፍሬ አፈራ እንጅማ ተዋርደን ነበር😂😂
2026-07-27 21:30:20
278
habtamuteka479
Habtamu Teka :
stamru kemr des blognal edmena tena yistachhu ayileyachhu
2026-07-28 08:06:05
0
sebsbi.aba
Sebsbi Aba :
wdachualwu kmadr
2026-07-28 18:42:09
0
zuznte
Liverpoolዊት🔴cR7🐐💛💙 :
እና አብረው አደሩ ማለት ነው🤔
2026-07-27 20:22:55
55
sitra580
sitra :
hiwot yamerlachu
2026-07-28 17:24:50
0
desalegni18
desalegni18 :
stmrw100
2026-07-28 20:57:12
0
user6845138439263
Addis Eshetu :
አንድ ካስቀየምሽ ንገሪኝ ስለምወድሽ ነው
2026-07-27 18:44:37
92
user2129040945215
user2129040945215 :
wowwwwww tamralchu des nwe ymtelot E/Z ybarkchu
2026-07-28 21:23:52
0
yabe481
ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው👌⛪️🌍✝️✝️✝️🥰 :
ምነው እግዚአብሔር እኔንም ከልጀ አባት ጋር ቢያስታርቀን🥺😢😢😢
2026-07-28 17:35:55
11
zinateahmade
ዜድ ወሎየዋ :
ማሻአላህ ልጁ ሲምር ወሎየ ነው መሰል🥰🥰
2026-07-27 19:29:03
58
usereman434
Eman :
መጣችሁ አብራችሁ ደስ ይላል ግን ሁለተኛ እንዳታሣዝናት አደራ እኔ ያለሁት ስደት ነው ልጂም ወልጃለሁ ባሌነው ያረሰኝ ችግር ሁሉም ሰውጋ ይገባል ግን በፅናት ማለፍ ይቻላል እኔ ስወልዲ ባለቤቴ ከጎኔ ስለነበር መከራውን ሁሉ አልፈነዋል አልሀምዱሊላህ እና ምን ልልህ ነው ወንዲሜ ምንም አይኑርህ ከጎኗ ሆነህ ልጃችሁን አሳዲጉ በፍቅር የፈጠራችሁ አምላክ ጥሎ አይጥላችሁም አንዲቀን ነገሮች ይስተካከላሉ በተረፈ እወዳችኋለሁ😘
2026-07-27 20:07:37
38
nura_nur26
𝙣 𝙪 𝙧 𝙖🧕☪️✅ :
ብዙ ህልም ያለኝ ልጅ ነበርኩ "ተንቀልቅዬ አፍቅሬ...."እንባዋ እዬተናነቃት የተናገረችዉ ነገር አረሳዉም እንኳን ደስ አለሽ🥺 ያለቀሰ ሁሉ ሚስቅበትን ቀን ያቅርብለት🤲
2026-07-28 09:20:01
22
etu26311
etu (ሙሉ ሸዋ)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹))) :
እራት በላችሁ ማለት ነው ደስ ይላል🥰🥰🤣
2026-07-27 21:57:46
9
ha767176
ዱኒያ is short life :
ሰው የለም እንዳይባል ሰው አለ ቀን የለም እንዳይባል ቀን አለ🥰🥰🥰
2026-07-28 09:53:36
9
user8079200324502
Desta fiker :
እናቴ ኪዳነምረት አተለያችሁ። የምር የሰውምላስ ከባድነው ሰዉ አይን ውስጥ እዳትገቡ የዛሬዋ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ፈጣሪ ልጃችሁን ያሣድጋግላችሁ እንባችሁን አያሣየን እወዳችሁ አለሁ🥰
2026-07-28 07:53:17
6
llppmm2004
ሙና :
ማሻአላህ እሱም በጣም ነዉ ሚሣዝን ለልጃቸዉ ሲሉ እንካን አብረዉ ሆኑ
2026-07-27 17:49:33
24
hyate970
hyate :
እሷም ልእልትናትኮ
2026-07-27 19:54:45
19
12deve21
ባለማህተቧ👸 [☦💒2️⃣1️⃣]🇪🇹 :
የይቅርታ ልብ መኖር መታደል ነው🥰🥰አብሮ ያኑራቸው🥰
2026-07-27 20:09:07
12
ljadis65
emebet ze :
ጭራሽ አብረውሆኑ
2026-07-27 19:52:31
16
To see more videos from user @orthodx.1921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About