@the_fourth_dimensionet: #ደብረዘይት #bishoftu #airforce #abiyahmed #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ዘ 4ዝ ዳሜneshen
ዘ 4ዝ ዳሜneshen
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 July 2026 17:24:12 GMT
262022
5417
234
1595

Music

Download

Comments

normand121
South West :
training ነው ለ ደብረዘይት ልጅ ብርቅ አደለም ያደግንበት ነው😆
2026-07-28 07:01:25
99
abitty07
Abitty :
እውነት ነው ትሬሊንግ መሰለኝ ለደዘ ልጆች ብርቃችን አይደለም
2026-07-28 11:32:58
65
tottitewelde
tottitewelde :
አው ደብሮኝ እኔ ነው የተኮስኩት ጭር ሲል አይመቸኝም 😁😁😁😁
2026-08-03 16:16:08
32
user2299400104238
Agegn :
አዎ ተኳሹ እኔ ነበርኩ ,ችግር አለ☹️☹️
2026-07-28 13:41:53
18
aschalewghiwot4
777. Aschu🤐 ♋ :
በእርግጥ ሲተኮስ ነበረ ግን ይሄ አደለም
2026-07-28 14:42:26
17
joooo5407
joooo :
ትላንት ማታ ከምሽቱ 1:30 አካባቢ አየር ሀይል ለየት ባሉ መሳሪያዎች በመታገዝ ልምምድ እያደረገ ነበር። የነበረው ልምምድ ከተማን ሚረብሽ ሳይሆን እዛው ከአየር ሀይል ከፍ ብሎ በሚገኘው ተራራ ላይ ብቻ ነበር።
2026-07-28 18:48:50
10
user24659619192337
user24659619192337 :
😁😁😁😁😁😁😁 ውሸት እኔ እዛው ነኝ
2026-07-28 07:56:21
10
ashu70707070707070
ashu 70 :
በነገራችን ላይ ሁሉም ኢ/ያዊ የ ቶክስ ድምፅ በደንብ አድርጎ ቢሰማ ጦሩነት ሚያዉጅ መንግስት አይደግፍም ነበር
2026-08-03 08:28:41
10
kumkumalilim
ዶጋሊ 🔥🇪🇹 :
ውሸት እኔ እዛ ነው ያለሁት
2026-07-28 06:49:52
7
my.life83537
my life :
የኔ ሰርግ ነው 👰🤵🥰🥰🥰
2026-08-02 21:13:11
7
abate.sado
Abate Sado :
በሶሻል ሚዲያ ጦርነት ቀላል ነው መሬት ላይ ከባድ ነው
2026-08-02 21:22:28
6
meseret.leta.mese
mes leta :
እኔን የገረመኝ እግዚሄሩ እራሱ ይታዘበኛል ልክ ድምፅ ስሰማ ወደ ፀሎት ልምምድ ነው ሲሉ ቶሎ ብዬ ወደ ስራዬ መለስ አይ ቻናል ቅየራ😄
2026-07-28 19:03:12
5
user3kf1wccj4p
እንዬ የመቤቴ ባርያ :
እኔም አለው አደል ልጆቼን አቅፌ ፀሎት የጀመርኩ የሶርያው ወደኛ የመጣ መስሎኝ
2026-07-28 15:24:18
4
bebah777
BeBY :
እውነት ነው ከሰርክል በታች በደንብ ነው ሚታይ የነበረው
2026-07-28 09:41:11
3
loydmeci
Tsedey Mesfin :
ቤቴ አየርሀይል አጠገብ ነው ልምምድ ነበረ ግን ይሄን ያህል አልነበረም
2026-08-02 10:59:12
3
habtekipper
habte :
እኔ መቀሌ ነኝ እንዴ 😏
2026-07-28 08:56:00
3
yonatangetu483
yoni beauty salon :
አዎ ልምምድ ነበር👍👍👍
2026-07-28 03:44:26
3
hena7222
ሄና :
አቢቹ ስራ ላይ ነው
2026-08-02 10:05:56
2
henok.zewude
Henok እትዬ :
እረ ዉሸት ነዉ
2026-08-03 04:01:04
2
user9558532227972
🙏የሚጣቁ⛪️አማኑኤል✝️አንተ ✝️ጠብቀን🙏 :
ቤት ተቀምጡ ያልሰማ እጁን ያውጣ 😂😂እግዚኦ ልክ 2:ሰአትከ5ምናምንላይ
2026-07-28 11:52:23
2
misrakashenafi675
misrakashenafi675 :
እርችት ነው ብዬ የገባሁት እኔ😂😂😂
2026-07-28 07:21:23
2
yabe13tsega
ያአብፀጋ ነኝ የልኬ ልጅ :
ትላንት ማታ 1 ሰአት አካባቢ ነበር ልምምድ ለይ ነበሩ በዚ ልክ የተጋነነ አደለም ቪዲዮ ስለተደጋገመ ነው mami አደነግጪም እንዴ ስንላት ልምምድ ለይ እኮ ናቸው 😁😁
2026-07-28 20:54:45
2
yabukaza4721
ብስሬ ካዛ ብላንካ :
ልደቴ ነው
2026-08-03 16:15:20
2
user1386119019787
mame :
አባይ
2026-08-03 17:14:45
2
user7543984728191
B :
ቢሾፍቱ ባሱ ላይ ነው ?
2026-07-28 20:07:33
1
To see more videos from user @the_fourth_dimensionet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About