@ejig_love4: ልጃችሁ እንዳይዋሻችሁ እና ሁልጊዜ እውነቱን እንዲናገር የሚያደርጉ 3ቀላል እርምጃዎች! ቆም ብለን የምናደርገውን ነገር ስንቀይር የልጆቻችንም ባህሪ ይቀየራል። ልጃችሁ ጥፋት ሲያጠፋ እናንተ አብዛኛውን ጊዜ ምን ታደርጋላችሁ? ሐሳባችሁን ኮመንት ላይ አጋሩኝ! 👇✨ #ጉርምስና #የልጅአስተዳደግ #ወላጅነት #የልጆችህይወት #ኢትዮጵያንቲክቶክ

እጅግ/ዘመናዊ አስተዳደግ
እጅግ/ዘመናዊ አስተዳደግ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 July 2026 17:35:52 GMT
913
34
3
98

Music

Download

Comments

ejig_love4
እጅግ/ዘመናዊ አስተዳደግ :
ልጆች የሚዋሹት መጥፎ ስለሆኑ ሳይሆን... እውነቱን ሲናገሩ የሚከተለውን ቁጣ እና ቅጣት ስለሚፈሩ እንደሆነ እወቁ።
2026-07-27 17:45:58
0
ejig_insights2
ጤና ቤታችን :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 17:48:45
0
To see more videos from user @ejig_love4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About