@adugnakuma: ቁራው የስጋ ቁራጭ በምንቁሩ ይዞ በዛፍ ላይ ተቀምጦ ነበር። ይህን ያየ አንድ ቀበሮ ስጋውን ለመቀማት አሰበና ወደ ዛፉ ሥር ጠጋ ብሎ "እንዴት ያምራል! ድምፅህም እንደ ውበትህ ቢሆንማ የወፎች ንጉሥ ትሆናለህ!" ብሎ አሞገሰው። ... ቁራው በሙገሳው ተታሎ ድምፁን ለማሰማትና ለመዘመር አፉን ከፈተ። ስጋው ከወደቀ በኋላ ቀበሮው ስጋውን ይዞ አመለጠ ... አጓጉል ሙገሳና ሽንገላ ተታለን የያዝነውን ውድ ነገር ነገር ያስጥለናል። ሲንቅፉህ ብቻ ሳይሆን ሲያደንቁህም ለምን በል። (የኤዞፕ ተረቶች) ••••𝐀𝐝𝐮𝐠𝐧𝐚•••• #አጫጭር_ታሪኮች #_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #fyp
🇦 🇩 🇦
Region: ET
Monday 27 July 2026 17:43:24 GMT
Music
Download
Comments
Neymar Amanuel chare :
very good
2026-08-17 13:45:58
0
Beki_21 :
ወይኔ ህመሜን ለማን ላዉራዉ እህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-01 18:56:42
4
ኢነቴን አዳራ :
ኢውነት ነው
2026-07-28 07:49:20
12
ጋሹ ዘ ደብረታቦር :
it's absolutely correct
2026-08-07 17:10:23
1
እግዚአብሔር ያለ ይሆናል :
እውነተኛ ታርክ ነው ❤️❤️❤️
2026-07-30 13:00:59
8
ለ አንድ💊 ህይወት🔗🛠ሺ ፈተና🖤🖤 :
እውነት ነው 100%
2026-07-31 13:52:41
3
tadelove :
ልክ ነህ ወድም አለም
2026-07-28 08:04:52
5
💪💪💪 የሽዋ ልጅ💪💪💪💪 :
2026-07-28 04:16:00
1
💘miftah🇧🇴 :
በጣም ትክክል
2026-07-29 09:15:02
2
azezedegele :
በጠም ከሰተማረ ነጠር ነው ውው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-29 12:18:13
2
dawuro bana :
ትክክል
2026-07-28 10:50:10
3
abushi💪🦁🇩🇪Gamo :
ልዝህ ምክር አመሰግናለው 🙏🙏
2026-08-14 08:17:55
1
Age/y Mitiku Official :
ዋው አስተማሪ ስል
2026-07-28 23:47:11
2
Kidu Yegeta Lij😍 :
በትክክል
2026-07-31 16:50:07
2
እማ ኑሪልኝ :
በትክክል
2026-07-29 08:41:25
2
Andebet Lab :
ብራቦ
2026-07-28 10:51:42
1
የሩቅ ሰው ናፋቁ :
ከታሪኩ ምንተማራቹህ
2026-08-05 10:02:41
1
wonde :
ትክክል
2026-07-28 18:57:15
2
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ :
እውነት 👍👍👍👍👍👍
2026-07-29 05:26:10
1
dejen eyayu :
ለምን አወነት ነው ወድሜ😭😭😭😭
2026-08-15 07:38:18
2
Esa :
2026-07-29 08:53:14
2
𝔀𝓮𝓻𝓴𝓾 𝔀𝓮𝓻𝓴𝓾 :
ya 👌👌👌👌
2026-07-28 19:09:53
4
grum :
wow adegina 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 17:52:35
2
27,አባቴ :
እማናገኝውንነገርመጠበቅ,ነው,እደኔስተረጉመው🥰🥰🥰🥰
2026-07-28 20:52:02
2
To see more videos from user @adugnakuma, please go to the Tikwm
homepage.