>>በአሁን ዘመን “ወግ” ወይም “ትውፊት” ስንል የሰውን ባህል ወይም ልማድ ልናስብ እንችላለን ማር 7:8። ነገር ግን በዚህ ጥቅስ ላይ “ወግ” የተባለው በግሪኩ “Paradosis” (ፓራዶሲስ) የሚለው ቃል ሲሆን፣ ትርጉሙም “አደራ ተሰጥቶ ከአንድ ወገን ወደ ሌላ ወገን የተላለፈ መለኮታዊ እውነት” ማለት ነው ሐዋርያው ጳውሎስ “ከእግዚአብሔር የተቀበልኩትንና ለእናንተ ያስተማርኩትን የወንጌል አደራ አጥብቃችሁ ያዙ” በማለት አስተምሯል 1ኛ ቆሮ 11:2, 15:3 ==>>>በቃላችን (Oral/Spoken) ሲባል ሐዋርያት በአካል ተገኝተው የሰበኩት ስብከት፣ ያስተማሩት ትምህርትና የሰሩት ሥርዓት ነው 2ጢሞ 2:2 ==>>>በመልእክታችን (Written/Letter) በአሁኑ ሰዓት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የምናነባቸው የተጻፉት የሐዋርያት መልእክታት (ደብዳቤዎች) ናቸው 2ጢሞ 3:17። ባጠቃላይ ማተብ የምናስረው ===>>>የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይና ክርስቲያን መሆናችንን በአደባባይ ለመመስከር ===>>>በጥምቀት ጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር የገባነው ቃል ኪዳን እና በክርስቶስ ደም መታተማችንን ሁልጊዜ ለማስታወስ ===>>>የእግዚአብሔርን ቃልና ትእዛዝ እንደ ጌጥ በአንገታችን ላይ እንድናስረው የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር በተግባር ለመግለጽ ነው.ምሳሌ 3፥3, ምሳሌ 6፥20-21 ስለዚህ ማኅተብ ማሰር “እኔ የክርስቶስ ነኝ” ብሎ ራስን ለእግዚአብሔር የመለየት መንፈሳዊ ትርጉም አለው። 🙏🙏🙏#followers➕ #FYP #ForYou #ethiopianorthodox #ethiopianorthodoxtewahedochurch - @tenutelila"/> >>በአሁን ዘመን “ወግ” ወይም “ትውፊት” ስንል የሰውን ባህል ወይም ልማድ ልናስብ እንችላለን ማር 7:8። ነገር ግን በዚህ ጥቅስ ላይ “ወግ” የተባለው በግሪኩ “Paradosis” (ፓራዶሲስ) የሚለው ቃል ሲሆን፣ ትርጉሙም “አደራ ተሰጥቶ ከአንድ ወገን ወደ ሌላ ወገን የተላለፈ መለኮታዊ እውነት” ማለት ነው ሐዋርያው ጳውሎስ “ከእግዚአብሔር የተቀበልኩትንና ለእናንተ ያስተማርኩትን የወንጌል አደራ አጥብቃችሁ ያዙ” በማለት አስተምሯል 1ኛ ቆሮ 11:2, 15:3 ==>>>በቃላችን (Oral/Spoken) ሲባል ሐዋርያት በአካል ተገኝተው የሰበኩት ስብከት፣ ያስተማሩት ትምህርትና የሰሩት ሥርዓት ነው 2ጢሞ 2:2 ==>>>በመልእክታችን (Written/Letter) በአሁኑ ሰዓት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የምናነባቸው የተጻፉት የሐዋርያት መልእክታት (ደብዳቤዎች) ናቸው 2ጢሞ 3:17። ባጠቃላይ ማተብ የምናስረው ===>>>የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይና ክርስቲያን መሆናችንን በአደባባይ ለመመስከር ===>>>በጥምቀት ጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር የገባነው ቃል ኪዳን እና በክርስቶስ ደም መታተማችንን ሁልጊዜ ለማስታወስ ===>>>የእግዚአብሔርን ቃልና ትእዛዝ እንደ ጌጥ በአንገታችን ላይ እንድናስረው የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር በተግባር ለመግለጽ ነው.ምሳሌ 3፥3, ምሳሌ 6፥20-21 ስለዚህ ማኅተብ ማሰር “እኔ የክርስቶስ ነኝ” ብሎ ራስን ለእግዚአብሔር የመለየት መንፈሳዊ ትርጉም አለው። 🙏🙏🙏#followers➕ #FYP #ForYou #ethiopianorthodox #ethiopianorthodoxtewahedochurch - @tenutelila - Tikwm"/> >>በአሁን ዘመን “ወግ” ወይም “ትውፊት” ስንል የሰውን ባህል ወይም ልማድ ልናስብ እንችላለን ማር 7:8። ነገር ግን በዚህ ጥቅስ ላይ “ወግ” የተባለው በግሪኩ “Paradosis” (ፓራዶሲስ) የሚለው ቃል ሲሆን፣ ትርጉሙም “አደራ ተሰጥቶ ከአንድ ወገን ወደ ሌላ ወገን የተላለፈ መለኮታዊ እውነት” ማለት ነው ሐዋርያው ጳውሎስ “ከእግዚአብሔር የተቀበልኩትንና ለእናንተ ያስተማርኩትን የወንጌል አደራ አጥብቃችሁ ያዙ” በማለት አስተምሯል 1ኛ ቆሮ 11:2, 15:3 ==>>>በቃላችን (Oral/Spoken) ሲባል ሐዋርያት በአካል ተገኝተው የሰበኩት ስብከት፣ ያስተማሩት ትምህርትና የሰሩት ሥርዓት ነው 2ጢሞ 2:2 ==>>>በመልእክታችን (Written/Letter) በአሁኑ ሰዓት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የምናነባቸው የተጻፉት የሐዋርያት መልእክታት (ደብዳቤዎች) ናቸው 2ጢሞ 3:17። ባጠቃላይ ማተብ የምናስረው ===>>>የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይና ክርስቲያን መሆናችንን በአደባባይ ለመመስከር ===>>>በጥምቀት ጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር የገባነው ቃል ኪዳን እና በክርስቶስ ደም መታተማችንን ሁልጊዜ ለማስታወስ ===>>>የእግዚአብሔርን ቃልና ትእዛዝ እንደ ጌጥ በአንገታችን ላይ እንድናስረው የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር በተግባር ለመግለጽ ነው.ምሳሌ 3፥3, ምሳሌ 6፥20-21 ስለዚህ ማኅተብ ማሰር “እኔ የክርስቶስ ነኝ” ብሎ ራስን ለእግዚአብሔር የመለየት መንፈሳዊ ትርጉም አለው። 🙏🙏🙏#followers➕ #FYP #ForYou #ethiopianorthodox #ethiopianorthodoxtewahedochurch - @tenutelila"/>