@bizawit23: #አዛኝቷ እናቴ ቤትሽ ብመላለስ ጥፋትን ባጠፋም ታጥቦ ጭቃ ቢሆን ህይወቴ ቢከፋም ትላንትናም ቤትሽ ዛሬም እግሮችሽ ስር ከአለማወቅ ፅልመት እስክፈታ ከእስር አለኝ ያልኩት ቢርቅ ቢከዳኝ ወዳጅም መልካምን ባልሰራ በሀጢያት ባረጅም እንቅፋት ቢበዛ ቢያቅተኝ መራመድ ከሰው ጋራመኖር የሰው አመል መልመድ ከአንቺ አታርቂኝም ሂጂልኝ አትይም ብቸኛ ናት ብለሽ አልተፀየፍሽኝም አልሸሸሺኝ አንቺ  አይተሽ ክፉ መልኬን ልጅሽ አርጊኝ እና ለውጪው ታሪኬን ብዙ በደል እና ሀጢያት ተሸክሜ በስጋዬ ሳይሆን በነፍስ ታምሜ መጥቻለው ዛሬም አትሰለቺም አይደል ምንም ባስቀይምሽ ብኖርም በበደል ያለሺኝ አንቺ ነሽ ትላንትናም ዛሬም መበርቻ መፅናኛ የህይወት ሀኪሜም ማንስ አለኝ እና ለማን እነግራለው ችግር ስብራቴን ለማን አዋያለው አስታርቂኝ ከልጅሽ ምህረት ለምኝልኝ በፍርድ ቀን ሚዛን ጥላሽን ጣይልኝ ዘምበል በይልኝ እይልኝ መዛሌን በእቅፍሽ አኑሪኝ አክሚው ቁስሌን አግዢኝ እናቴ አንቺው አርጊኝ ቀና ደስ ብሎኝ ልምጣና ልሰዋ ምስጋና     

ወይኩን ፍቃድከ አምላኪ✝️❤
ወይኩን ፍቃድከ አምላኪ✝️❤
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 27 July 2026 19:55:09 GMT
1664
407
16
86

Music

Download

Comments

hizbe14
እልከኛዋ🤣🤫 :
እናቴ🙏😥ተይ ድረሽና አፅናኝኝ
2026-07-28 01:55:19
0
b.b63829
B.B :
2026-07-28 01:28:53
0
b.b63829
B.B :
2026-07-28 01:28:23
0
b.b63829
B.B :
👏👏👏👏👏👏👏
2026-07-28 01:27:45
0
b.b63829
B.B :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-28 01:27:43
0
user5795981082433
user5795981082433 :
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-07-28 00:33:00
0
hailu260
የማርያም ልጅ :
🤲🤲🤲
2026-07-27 23:11:43
0
bizawit21
𝙗𝙞𝙯𝙖~✝️ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 21:36:22
0
bizawit21
𝙗𝙞𝙯𝙖~✝️ :
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
2026-07-27 21:36:19
0
enatenat93
ENAT :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 21:26:35
0
llovemom394
@Alem Love2127 :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-27 20:46:19
0
msgna818
MSGNA :
🙏🙏🙏🙏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-07-27 20:46:08
0
user05978179
የአርሰማ ልጅ :
🥰🥰🥰
2026-07-27 20:34:25
0
solyana16216680045749598
ቤተ ጻድቃኔ ማርያም ደጓ እናቴ ማህበር ቁጥር@2 :
🥰🥰🥰
2026-07-27 20:08:14
0
tehayegaswu21
Tsehay 💚💛❤👌⚡ :
🙏🙏🙏
2026-07-27 20:05:36
0
b.b63829
B.B :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-28 01:27:48
0
To see more videos from user @bizawit23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About