@aman__a2: ስሜቴን ሚገልፅልኝ መዝሙር#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #fyp

AMAN BODCAST
AMAN BODCAST
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 July 2026 20:38:31 GMT
2175438
518572
21600
45670

Music

Download

Comments

emu920
emu920 :
እመቤቴ ላንቺ ይቻልሻል ይቺን ብላቴና ዳብሻት🙏🙏🙏
2026-07-28 04:48:06
9296
abene258
first abeni :
fetare yemaresh 😳😳😳
2026-09-17 18:32:00
0
aynitimars
Ayniti Mars :
የኔ እናት እናቴ ኪዳነ ምህረት ትዳብስሽ ኡፍፍፍፍ
2026-07-28 05:34:35
4039
kalkidan445
try to :
dengle mariyam terdachu tefewsh yene wed degmo tredashalech eshi
2026-09-18 07:42:33
0
user6522286984904
Yosef@723 :
ጨርሳ ትማርሽ ትንሻ አይዞሽ ❤️❤️❤️
2026-07-28 08:14:55
1139
tgff9530
t sweet :
በእውነት እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
2026-07-28 06:46:02
448
yalewu34
yalewu/ደብረ ወርቋ ማርያም :
የኔ እናት ርሩህ ማርያምን ታድንሻለች እንዲህ ነበርኩ የምትይበት ቀን ይመጣል
2026-07-28 03:57:05
1323
lem2300
ለምለም :
እውይ በማርያም ጩኺ ጩኺ አለኝ በተለይ እኔ ሃጥያተኛ ነኝ ስትል😭😭 የኔ እንቡጥ የኔ ንፁህ ምንም ቃል የለኝም አምላክ ይጎብኝሽ
2026-07-28 03:50:23
926
user8240106517717
yemaryam :
የኔ ቆንጆ ያመንሻት የተደገፍሻት እመብርሃን ትማርሽ
2026-07-28 05:40:01
244
user14760005132315queen
Queen💎 :
እመቤታችን ትማርሽ
2026-07-29 10:54:07
136
user2637117873445
S ነኝ የነቴ ቆጆ♥️♥️ :
እኔ ሙሲልም ነኝ እዴት አጀቴን እደበለችው😭😭😭😭😭
2026-07-30 12:14:54
186
amanda.selomon
Amanda Selomon :
ትማርሽ የኔ ማር 🥺
2026-07-28 16:12:58
74
senishukor
senishukor :
የኔ ማር ፈጣሪ ይማረሺ🙏🙏🙏
2026-07-28 07:07:56
159
user9091025552330
user9091025552330 :
ፈጣሪ አንተ የሚሳንህ ነገር የለም እቺን ቆንጅዬ ልጅ ማራት
2026-07-28 02:57:27
93
lijdani734
@lijdani :
እናቴ ማርያም እኔ የጠየኩሽ ትርፍ ነገር ነው የኔን ሁሉን ነገር ትተሽ እሷን ማሪልኝ እናቴ እንዳታሳፍሪኝ እማፀንሻለሁ🥺🙏🥺
2026-07-29 18:58:29
38
user88210218209
ጎጃሜዋ :
እመብረሀን በለተ ቀኗ ትማርሽ የኔ እናት አስቢ ትድኒያለሽ እጸልይልሻለን በጣም ነው እምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹❤❤❤
2026-07-28 10:22:30
29
werkutsegaye
cherki🩵🩵🩵 :
ይማርሽ እህቴ
2026-07-30 19:53:04
19
akuyemihret
akuyemihret :
እመቤቴ ትማርሽ የኔእናት
2026-07-27 21:52:44
36
user7754140420627
gezachew :
ይማርሽ
2026-07-30 14:47:12
7
habtamukifle9538
Habtamu Kifle :
መሃሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው እሱ ይራራልሽ ያድንሽ
2026-07-31 17:48:35
8
kiya3817
Ⓚⓘⓨⓤ❷❶👸💜🎀 :
Yene enate emberehane temaresh🥹😭🙏🙏
2026-07-28 11:20:39
10
salme506
salme506 :
የቅዱስ ዳዊት አምላክ ጭርስ አርጎ ይማርሽ አምላካች ማአሪ ነው ይምርሻል እውነት ትድኛለሽ ያድንሻል እሱ የሚሳነው ነገር የለም
2026-07-30 09:30:04
10
semutest
semu🍒 :
allah afiyashen yemleselshe yene konjo
2026-07-29 09:47:53
9
.name749
Name :
ምንም አትሆኝም አይዞን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በመስቀል የሞተው አንቺን ለማዳን ነው እንተልያለን ጌታ ይፈወስሻል አይዞን ቆንጅት
2026-07-29 17:56:45
102
hali4141
hali me✨ :
ያ አላህ ጌታዬ ጤናዋን መልስላት🥺🥺🤲
2026-07-30 19:35:10
9
To see more videos from user @aman__a2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About