@allan.prr__: #YEONJUN :: ela e perfeita tropa . #viralvideo #kpop #foryou #viral

⚓️
⚓️
Open In TikTok:
Region: BR
Monday 27 July 2026 23:32:44 GMT
300
58
7
22

Music

Download

Comments

luisaluurs
Luisa :
apoio que se casem logo
2026-07-28 00:21:02
1
To see more videos from user @allan.prr__, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጠሮ አካባቢ የሚገኘው ኡስማን ኢብን አፋን መስጂድ ማህበረሰብ ለማወክ የሚደረገው ጥረት ህገወጥ በመሆኑ ሊቆም ይገባል። ይህ ምስሉ ከታች የሚታየው ግለሰብ ሞሲሳ ሀይሌ ረጋሳ ይሰኛል የወረዳው ሰላምና ፀጥታ ተሿሚ ነው። የእስልምና እምነት ተከታይ አይደለም ።የትኛውም የመጅሊስ ተዋረድ ላይም ሀላፊነት የሌለው በመሆኑ በማይከተለው ሀይማኖት ተከታዮች ቤተ እምነት ዙሪያ ሞራላዊም ሆነ ህገ መንግስታዊ መብት የለውም።  ነገር ግን በዛሬው ዕለት የአካባቢው ማህበረሰብ የማያውቃቸውን አካላት ስም ዝርዝር የያዘ የመፈንቅለ ኮሚቴ መልዕክት የያዘ ደብዳቤ በመስጂዳቸን ሲለጠፍ ለአራት ሲቪሎች ሽፋን በመስጠት በህግ የሚያስጠይቀውን ተግባር ፈፅሟል። ይህ ግለሰብ የወረዳው ሰላም እና ፀጥታ ሀላፊ ተሿሚ ቢሆንም  ፤  ሰላማዊ ቀጣናን ወደ ረብሻ ለመቀየር ሙከራ በማድረግ መንግስት እና ህዝብ የሰጠውን ኃላፊት ወደ ጎን በመተው ለኃላፊነት ብቁ አለመሆኑን በማስመስከሩ የሚመለከታቸው አካላት ተገቢውን እርምጃ እንዲወስዱ እየጠቆምን ፤ የመስጂዱ የህግ እና ደንብ ክፍል በግለሰቡ  ዙርያ ተገቢውን የህግ ተጠያቂነት እንዲኖር እንቅስቃሴ የሚወስድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

About