@proenco.hn: Después de meses de desarrollo y pruebas, hoy te presentamos PRO-ZIP 🚀 Nuestro sistema de cubierta Standing Seam SSR-18 diseñado para ofrecer mayor hermeticidad, durabilidad y rendimiento en proyectos exigentes. Un sistema que ya está siendo implementado en proyectos reales y respaldado con una de las mejores garantías contra filtraciones del mercado. PRO-ZIP: una nueva solución para techos en Honduras. ¿Quieres conocer si es la opción ideal para tu proyecto? Contáctanos 👇🏻👇🏻

PROENCO HN
PROENCO HN
Open In TikTok:
Region: HN
Tuesday 28 July 2026 00:33:39 GMT
3385
106
1
7

Music

Download

Comments

mateoooooo_v24
mateoooooo_v24 :
Waos
2026-08-08 02:01:06
0
To see more videos from user @proenco.hn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የመንግሥታዊ አገልግሎቶች መስተጓጎል በቀበሌዎቹ ከመዋቅር ጥያቄው ጋር በተያያዘ አሁን መደበኛ የጤና፣ የትምህርት እና የግብር አሰባሰብ ሥራዎች እየተከናወኑ አለመሆናቸውን ነዋሪዎቹ ይናገራሉ። ትምህርት ቤቶች በመዘጋታቸው ልጆች እቤት ለመዋል መገደዳቸውን የተናገሩት የቸቾ ቀበሌ ነዋሪዎቹ አቶ ዮሐንስ እና አቶ ታጠቅ «አብዛኞቹ የጤና ተቋማት ዝግ ናቸው። የተወሰኑትም ቢሆን በውስጣቸው ምንም አይነት መድኀኒት የላቸውም። በተለይ በአካባቢው እየጨመረ በመጣው የወባ በሽታ የተጠቁ ነዋሪዎችም በቂ ህክምና ለማግኘት ተቸግረዋል። በተለይ ከባለፈው ዓመት ጀምሮ በቀበሌዎቹ ግብር እየተሰበሰበ እንዳልሆነ የጠቀሱት አስተያየት ሰጪዎቹ «የአካባቢው አስተዳደር የመዋቅር ጥያቄውን ባለመመለሱ የተነሳ ከሕዝቡ ጋር ተለያይቶ ነው ያለው። ሕዝቡ የክልሉ መሪዎች መጥተው ያናግሩን እያለ ነው» ብለዋል። የግብር ግዴታችሁን እየተወጣችሁ ጥያቄያችሁን ማቅረብ ለምን አልቻላችሁም? ድርጊቱስ አመፅ አያስመስልባችሁም ወይ?በሚል ዶቼ ቬለ ላቀረበላቸው ጥያቄም «ይህ ግብር መከልከልም አይደለም። ግብርና ሌሎች መዋጮዎችንም በእጃችን ይዘናል። ጥያቄው የክልል መንግሥት ብዙ ጊዜ ቃል የገባውን መጥቶ ያናግረን የሚል ነው። እንከፍላለን መንግሥት መጥቶ ያናግረን፣ መጥቶ ግብሩን ይውሰድ እያለን እኮ ነው» ብለዋል። የአካባቢው የሕዝብ እንደራሴ ምላሽ ዶቼ ቬለ የቀበሌዎቹን ነዋሪዎች ጥያቄና የተከሰተውን የአገልግሎት መስተጓጎል በሚመለከት ከወረዳ እስከ ክልል የሚገኙ የሥራ ሃላፊዎችን ለማነጋገር ያደረገው ጥረት አልተሳካለትም። ያም ሆኖ የቀበሌያቱን ነዋሪዎች በመወከል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕዝብ እንደራሴ ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶክተር ሙላቱ ጫኬ ጥቄያው የቆየና ተገቢ ነው ይላሉ። በወረዳው፣ ኦሞጮራ፣ ሶዳ ፣ ጠጠማ እና ሜጋቾ ቀበሌዎችን ጨምሮ 12 ቀበሌዎች ከወረዳው የአስተዳደር መቀመጫ ከሆነችው ሆመቾ በጣም የራቁ በመሆናቸው ሕዝቡ ለአገልግሎት መቸገሩን የተናገሩት የሕዝብ እንደራሴ ምክር ቤት አባሉ «ጥያቄውን በተደጋጋሚ በምክር ቤት ጉባኤ ላይ አንስቼያለሁ። ነገር ግን በየጊዜው ቃል ከመግባት ባለፈ ምላሽ ሊሰጥ አልቻለም። ወረዳውን ለማዋቀር የበጀት እጥረት አለብን የሚል ምክንያት እየተሠጠ ቢገኝም በእኛ በኩል አሁንም ምለሽ እየጠበቅን እንገኛለን» በማለት አብራርተዋል። በአሁኑ ወቅት ትምህርትና ጤናን ጨምሮ መንግሥታዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አገልግሎታቸውን መስጠት በሚችሉበትና የአደረጃጀት ጥያቄውን በተመለከተ ሕዝቡና የአካባቢው አስተዳደር የሚገናኙበት መድረክ ለማመቻቸት ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝም የምክር ቤት እንደራሴው ጠቁመዋል። ሸዋንግዛው ወጋየሁ   ሸዋዬ ለገሠ ኂሩት መለሰ@Habtamu Madamo Abiyo

About