@hanin_lina1: #creatorsearchinsights ስንት አይነት እብድ አለ ግን ያላለህ 🙆‍♀️🤣#viral #fyp #foryou #islamic_video

𝐇𝐚𝐧𝐢𝐧 ሊና 💥📸
𝐇𝐚𝐧𝐢𝐧 ሊና 💥📸
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 28 July 2026 00:37:50 GMT
10245
680
33
225

Music

Download

Comments

girumsun
GM :
wahid you are witnessing as jw like me
2026-07-28 08:06:40
0
zinabumola23
Abuki :
ሚገርማቹ ነገር አላህ ቁርዓን ላይ የጠቀሰው ነገር እራሱ ዛሬ ሰማሁኝ «ሊቃውንቶቻቸውንና መነኮሳቶቻቸውን ከአላህ ሌላ ጌቶች አድርገው ያዙ፤ የሜሪየምንም ልጅ አልመሲሕን (ጌታ አድርገው ያዙ)፤ አንድን አምላክ ሊገዙ እንጂ ያልታዘዙ ሲሆኑ፤ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም፤ ከሚያጋሩት ሁሉ የጠራ ነው።» (ሱራ አት-ተውባህ 9:31)
2026-07-28 07:16:53
9
user44067815227075555
𝓶𝓮𝓴𝓲 :
እኔም ላዳመጥኩበት ቡና እፈልጋለሁ
2026-07-28 10:21:18
0
user5428581284581
አልሀምዱ ሊላህ :
ስንታይነት ሠዉ አለ 😂
2026-07-28 06:37:31
0
user5382033053953
ሪች🧕ሙሉ ሸዋ♥️🔐 :
ስትፖስቱ ዳውሎዱንም ዲውቱንም አትዝጉ ትምርት ስለሆነ ሸር እዲደረግ፡፡
2026-07-28 12:20:36
2
semira08sehar
Sehar :
ወይኔ ኡዝታዝ ትዕግስትህ
2026-07-28 15:23:49
1
hundaaf_12
HUNDAAF_1 :
ቆይ ይህ ይሁንልን ያ ይቅርብ የምባል ነገር አለ እንዴ ገነት ውስጥ
2026-07-28 06:45:27
1
851neo
ከራስህ አትናገር 👉 በል አልተገለጸም። :
ሰው እንዴት ገነት ውስጥ ቁሜ ልቅር ይላል🙄ያናስ
2026-07-28 18:43:29
0
taju8189
@አጋጣሚ"" :
ገነት ዉስጥ የምንፈልፈልገዉ ሁሉ ይሰጠናል
2026-07-28 06:29:30
1
nemsis75998069305761
nemuti :
metafun endatmegn abatoche yeshalalu
2026-07-28 13:51:13
0
aymen33320
Aymane :
ከሞት በኃላ ህይወት አለ
2026-07-28 05:01:31
6
makiyousitota3
Black➺Lion :
ኣባቶች ነው ወይስ መፅሓፍ ነው ሚያምኑት
2026-07-28 02:38:08
7
user3505233333752
እምነት ተስፋ ፍቅር❤🙏 :
ሲጀመር ባልና ሚስት ናቸው የሚል የለም አሁንበምናውቅበት መንገድ ይገናኛሉ የሚል በመፅሀፍ ቅዱስ የለም አሁንም ገነት የምንገባው በነፍስ እንጅ በስጋ አንኖርም ከሞት ከተነሳናንም ገነት አንኖርም መንግስተ ሰማያት እንጂ አይይይይ የጠቀሰውም ተጋቡ የሚል የለም አይይይሰ እእእእ አይ ኡዝታዝ በዚህ ልክ መቀደድ ድንግሎች የሚለው በንህፅና የኖሩትን ነው እርሱ የማይገናኝ አድርጓ ፈታው ባይዞዬ እራሱ ቢሰማው እራሱ ይቀፈዋል😳😳😳😳😳
2026-07-28 08:41:20
1
meklit6511
meklit :
ሲጀመር ያነበበው ምዕራፍ እንደዛ አይፈታም 😏ሲቀጥል እሱ ማን ነው አጣሞ ሚፈታው
2026-07-28 07:10:43
1
edlu.tenkir7
edlu Tenkir :
እደቁራጩኸትቢቻ
2026-07-28 06:20:43
1
nuraddis2010
Nur Addis :
ኦሪት ዘሆሊቃ 😂😂
2026-07-28 09:50:49
0
ameshime
Ame Shime :
እየሱስ ተናግሯል አላለችም
2026-07-28 19:36:38
0
ueurhhd
ወዲራያ :
❤️❤️❤️
2026-07-28 03:01:47
1
immuslimtigray
💙مريم 💙 :
😂😂😂
2026-07-28 01:06:45
1
ueurhhd
ወዲራያ :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-28 03:01:58
1
tofik.doctor
tofik አርሤ :
🥰🥰🥰
2026-07-28 06:08:28
0
gibdiso.ali1
Gibdiso :
😁😁😁
2026-07-28 10:32:31
0
abdijibril790
Abdi Jibril :
🥰🥰🥰
2026-07-28 14:38:54
0
user2659135804329
፩፪፫፬፭፮፯😍🤗 :
🤣🤣
2026-07-28 12:08:29
0
To see more videos from user @hanin_lina1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About