@hamerenoahbook: ለኃጢአት የሚያመቻቹ 4 የመንፈስ ውጊያዎች #ኃጢአትን_ማሸነፍ_መጽሐፍ

ሐመረኖህ
ሐመረኖህ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 09:07:05 GMT
224200
54830
466
5937

Music

Download

Comments

pawivlogs_14
pawi_vlogs :
ከብዙ ነገር እየተመለስን መሆኑን ታውቂ ይሆን🙏
2026-07-28 09:21:46
296
lubeetizazushimal
Lubee tizazushimalis :
hi.tileyalesh.ibakish
2026-07-31 18:23:15
0
addisk12
Addis K :
only the first one
2026-08-01 04:13:16
0
leuletsgaye737
azezew :
2026-07-28 09:56:31
66
mike121619
mike-12-19 :
የኔ ትሁት እግዚሀብሄር በቤቱ ያፅናሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ 🥰🙏
2026-07-28 10:42:12
53
user1735093074168
kiros :
እውነት ነው እድሜና ጤና የስጥሸ በቤቱ ያፅናሽ
2026-07-28 14:24:29
25
user1485517941297enate
ተዋቸው :
መፅሐፉን የት ማገኘት ይቻላል የት ነው ሱቅሽ
2026-07-31 15:08:29
3
user328598577372
Mr.Simegnew Tsegaw ዘ ገሪማ :
ሽህአመት ኑሪልን ቃለሕይዎት ያሰማልኝ ግን መጽሐፏን የት እናግኛት እስኪ በውስጥመስመር ጠቁሚን
2026-07-29 23:48:51
1
weynsht03
weyna 16 :
መጽሀፍ የት ላገኘው እችላለሁኝ እባክሽ መልሽልኝ
2026-07-28 09:19:14
5
natan335341
Natan Efeson :
የት ይገኛል
2026-07-30 11:13:03
0
desusis236
desu :
min largeshi kal yelignem kala hiywet yasemalin🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-28 09:43:02
8
yemariyam.lji209
yemariyam lji :
እግዜቤአቢሔርይባርክሽ እዳቺ አነትውልድ ይብዙልን
2026-07-28 10:41:40
4
yitayal.abebaw3
yitayal abebaw :
እኔእምልሽ መፃፉን ፈልጌውነበር የትነውየማገኘው
2026-07-30 10:39:57
0
deag.zeuad
Deag Zeuad :
መጸሀፉን ስም ንገረኝ በማርያም
2026-07-28 20:18:08
1
yetu044
ytayal,damot :
በውነት በአች ትምርት ልቤተማርኮ ከብዙ ነገርእየተመለስኩኝ ነወና እህቴ በውነት እድሜና ጤናአብዝቶ ይባርክሽ
2026-07-28 11:11:32
1
mokereds
Moke united :
hamere noh gn mn malet new
2026-07-28 10:13:31
0
belay.asfaw2
Belay Asfaw :
መፅሀፉን አቀዋለሁ ነገር ግን ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ነገር መጠቀም እዳለብን እያስተማርሽን ነዉ ተባረኪ በዉነት
2026-07-28 17:49:51
2
endalk.adno
ይሳቅ :
አፈር ልብላልሽ መፃፉን ግዥና ስጭኝ በማርያም
2026-07-29 05:25:17
1
getu1479
ጌቱ ተዋህዶእምነቴ ለዘላለም ትኑር :
🥰🥰🥰እ/ር ይባርክሽ ጥበቡን ያብዛልሽ ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-28 10:29:09
2
eyobroza
eyob :
የት ነው የምትሸጪው
2026-07-28 17:24:08
1
menuyimesleke
ይትፌሳሕ ልሳንየ በፅድቀ ዚአከ እግዚኦ :
ጥሩ ነገር ነው እሒ ቲክ ቶክ እያለ ማንበብ ተስኖናል እስኪ ቲክ ቶኩን በዚህ ነገር እንጠቀምበት ቢያንስ እንደነዚህ አይነት መፅሐፍትን ብንሰማ ደስ ይላል እኮ እንደነዚህ አይተን እህት ወንድሞች በእውነት ቲክ ቶኩን አጠቃቀም እናተ ናችሁ ያወቃችሁበት እሒን ሀላፊ እና ጠፊ ውበታችን ተጠቅመን follors ስንሰበስብ ከምንውል እንደነዚህ ያሉ መፅሕፍትን ስንሰማ ስጋችንም ነፍሳችንም እናድስ እስኪ አእምሯችን እኮ በማይረባ አጫጭር ነገር ታጥቦ አለቀ 🙏🙏🙏
2026-07-28 10:30:01
5
suzana232323
suzana232323 :
መጽሐፍ የት አገኛለሁ ቦታውን ንገሪኝ
2026-07-28 10:45:33
0
addis7020
Salome ya manale laji :
sitanatin xalahuta mareymen fatenyi baza bahidakobat wande laji fatan ayhunabgn new yamadma bale yaschagrgnal 😭😢
2026-07-29 23:15:45
1
gemalpygfk5
henok :
😭😭😭😭😭 tesfa yelelen
2026-07-28 19:58:04
1
user3806945468110
dagnachew bzuneh wunetu :
kale hiwot yasemalin ehitachin
2026-08-01 06:37:46
0
To see more videos from user @hamerenoahbook, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About