@dimahe143: #ሐዋርያ #ነቢይ #mekaneEyesus #kaleHeywet

ዲማሄ 🇪🇹
ዲማሄ 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 09:58:47 GMT
23219
1135
49
318

Music

Download

Comments

wondimuf
ኤፌሶን 4፡11ን ተቀብያለሁ እናም አምናለሁ። :
This is a mature thought and the perspective of someone who has studied theology.🥰🥰🥰🥰
2026-07-29 08:22:42
0
paster9102
Paster :
paster yonhas tebark
2026-07-29 03:58:16
0
meshfin
Mesfin Mitiku :
መካነ ኢየሱስና ቃለ ህይወት ትክክል ናቸው። ይህ አቋማቸው የቆየ ነው ነው። እስከ ዛሬ ዝም ያሉት ለመንጋው በማሰብ አብሮ ለመኖር ነበር።
2026-07-29 03:18:38
6
kalebeva
ካሌብ :
ያልተባለውን ማለት ከአንድ መጋቢ አይጠበቅም። በትክክል የተባለውን ነገር ሰምቶ መናገር ይሻላል ።
2026-07-29 04:53:14
6
mintesinot.abayneh1
MINTE :
tebarek 🙌
2026-07-28 20:04:39
0
yedemufire.ajeba
Yedemufire Ajeba :
የቃለሕይወት መሪዎች መንፈሳዊ መቀንጨር አጋጥሟታል
2026-07-28 17:23:36
5
evt.beqele.nadi
Evangelist Baqalaa fayisaa :
yonas we love you , berta berta even tariku is agreeing with qalehiwet leaders ante gin berta yonas
2026-07-29 03:01:55
3
zewudu135
zewdu :
ፓስተር ዮናስ ተባረክ
2026-07-28 20:46:54
3
nigatuelias1
Niga ( አኔ ) :
ሙሉ ሐሳቡን የሰማ አይመስለኝም pasteru
2026-07-29 04:27:57
1
neyten.fisho
Neyten Fisho :
በደንብ ስማ
2026-07-29 03:52:58
1
wondimu.ye.tsegaye
wonde ye tse liji :
መንፈስን የምቃወም ለዘላለም ስረየት የለም😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰
2026-07-28 20:53:04
2
tarikandnebalove
neba ye mom lij :
ሙሉውን ከየት ላግኝ mentiin adrig
2026-07-29 07:16:56
0
eduhaile4
edu@haile :
እዉነተኛ የት አለና እንቀበል?
2026-07-28 21:49:45
1
user2483404407173
123456789012345678901234567890 :
እውነቱ ነው ለሎች ሐሰተኞቹን አያወግዙም
2026-07-29 06:23:01
0
besodiyah
Abyot :
ሐዋርያት አሉ የሚል ሁሉ መፅሐፍ ቅዱስን ላይ ላዩን ያነበበ መሆኑን ራሱን ያጋልጣል
2026-07-29 03:53:13
0
biniambekelebalabini
Pastor Bini :
በይመስለኛል ሳይሆን "የዘመኑ ሐዋርያት እና የነቢያት አገልግሎት በቃሉ ስመዘን" የሚለውን መጽሐፍ አንብበህ ከጨረስክ በኋላ ሓሳብ ብትሰጥ መልካም ነው።
2026-07-29 05:59:02
0
yosef56886
Singer{JOSI} JEUSE MY GOD 👑 :
እውነት ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-07-29 02:44:14
0
wandimagegnthomas
wandmageny :
ወንድሜ አትፍራ ምንም የሚያሰጋ ነገር የለም
2026-07-29 02:29:05
0
user7149903763148
Ephrem :
ayyy tesastehal
2026-07-28 21:27:24
0
felekewoldeslasse8
Felekewoldeslasse :
በዝህ ዘመን ያሉ ቃለሕይወት ቤተ/ክ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አይደሉም ከቃሉ አፈነገጡ!
2026-07-28 21:02:09
0
user3104452480311
God is good :
ትክክል ነህ
2026-07-29 00:17:23
0
kingboge123456789
kingboge :
kalejiwot negn neger gin geram asteyayet betebareke andebet ena agelalits tebarek
2026-07-28 18:29:06
0
user6502062660231
ኢየሱስ ያድናል :
ትክክለኛ ሀሳብ ነው ሀሰተኛውንም እውነተኛውንም አብሮ መጨፍለቅ ልክ አይደለም
2026-07-28 21:19:43
0
user57876093952246
user57876093952246 :
ባልሳሳት ወንድም ዮናስ እንዲህ አይነት ሀሳብ ወደ አደባባይ ሲወጣ የተሟላ መረጃ ተይዞ እንጂ በመሰለኝ አይወራም :ቃለ ህይወት ያለችው የዚህ ዘመን ሐዋርያና ነቢያት አገልግሎት ከናር .NAR. አስተሳሰብ ጋር የተጋባ እና ለሀሰተኛ ትምህርትና ልምምድ በር የከፈተ በመሆኑ ይህንን ተጠቅመው በህዝቡ እንዳይቀልዱ ስትል አስፈላጊውን ወቅታዊ እና አስፈላጊ እርምጃ ወስዳለች ይህ ደግሞ መንጋውን ከተኩላ መጠበቅ ነው እነርሱ ሀላፊነታቸውን ተወጥተዋል .ይልቅ እናንተስ?
2026-07-28 20:31:10
5
koyamodarfiro
user3306184447003 :
ሐዋርያ እና ነብይ የለም አገልግሎት ግን አለ ነዉ የተባለው
2026-07-28 17:53:03
5
To see more videos from user @dimahe143, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About