Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mestilibra: iPhone ልሸልም ነው #mestilibra #BaniIsrael🇪🇹 #bible #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
mestilibra
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 12:28:53 GMT
55264
4042
784
534
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.7MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.55MB
)
Watermark .mp4 (
4.99MB
)
Music .mp3
Comments
Et@music :
nothing 😆
2026-07-30 01:47:41
0
alazar saliba :
ውሸት ነው አልሞትኩም አለሁ መስቲዬ
2026-07-28 12:45:41
136
shambel :
የዓላዓዛር ከሞት መነሳት ጥቅሞች • ዮሐ. 11:20-45 ፦በቤተሰቡ ዘንድ የነበረውንም የሐዘን ድባብ ወደ ደስታ ለውጦታል። • ዮሐ. 11:40፦ኢየሱስ የሕይወትና የትንሣኤ ባለቤት መሆኑን በተግባር እንዲያዩና እምነታቸው እንዲጠነክር አድርጓል። • ዮሐ. 11:45፦አይሁዳውያን ተአምሩን ከተመለከቱ በኋላ በኢየሱስ አምነዋል • ዮሐ. 11:25-26፦በክርስቶስ የሚያምን ቢሞት እንኳ እንደሚነሳ ሕያው ማሳያ በመሆን የዘላለም ሕይወት ተስፋን ሰጥቷቸዋል
2026-07-28 12:48:07
147
King 24 :
he didn't bring any benefit to himself or his family, but he did a promotion or created an advertisement for Jesus
2026-07-29 14:28:17
0
objk :
it made the lie even stronger
2026-07-28 23:34:11
1
Lucifer the morning star :
he was no ded he was in deep sleep
2026-07-28 13:03:04
1
Nura Aliyi :
iphnn indisechign minlibelish konjo
2026-07-28 18:25:34
0
BINIYAM :
ከአላዛር በላይ iPhoneu ይጠቅመኛል🙏
2026-07-28 14:03:32
46
poally :
eyesus be mot lay seltan endalew alazeren asneseto asayetonal
2026-07-28 12:38:08
1
መስቲ libra ♎️ :
I phone
2026-07-28 12:32:07
19
A.b'a.s(ab) :
ኢየሱስ በፈጣሪ ፍቃድ ሙታንን ማንሳት እንደሚችል ማሳያ ነው ሌሎችም ከፈጣሪ ዘንድ የተላኬ የፈጣሪ መልእክተኛ መሆኑን እንዲያምኑ ዘንድ ነው።
2026-07-28 12:40:19
25
Dani0123456789 :
@shambel:የዓላዓዛር ከሞት መነሳት ጥቅሞች • ዮሐ. 11:20-45 ፦በቤተሰቡ ዘንድ የነበረውንም የሐዘን ድባብ ወደ ደስታ ለውጦታል። • ዮሐ. 11:40፦ኢየሱስ የሕይወትና የትንሣኤ ባለቤት መሆኑን በተግባር እንዲያዩና እምነታቸው እንዲጠነክር አድርጓል። • ዮሐ. 11:45፦አይሁዳውያን ተአምሩን ከተመለከቱ በኋላ በኢየሱስ አምነዋል • ዮሐ. 11:25-26፦በክርስቶስ የሚያምን ቢሞት እንኳ እንደሚነሳ ሕያው ማሳያ በመሆን የዘላለም ሕይወት ተስፋን ሰጥቷቸዋል
2026-07-28 15:02:39
25
A.M.D YESU 111 :
Ai እራሱ አላቅም አለኝ 🙏🙏
2026-07-28 13:08:50
21
ሳአዲ ሙስጠፋ :
በአላህ ፍቃድ ክርስቶስ አላዛርን ማስነሳቱ ከጥመት ወደቀናው እና ቀጥተኛው መንገድ መራቸው በዛን ዘመን የነበሩ ህዝቦች በህክምናውና በመተት የረቀቁ ህዝቦች ነበሩ እናም እምነት እንዲኖራቸው አደረገ
2026-07-28 16:33:13
21
Fraaf k :
if You Need For Knowledge የዓላዓዛር ከሞት መነሳት ጥቅሞች • ዮሐ. 11:20-45 ፦በቤተሰቡ ዘንድ የነበረውንም የሐዘን ድባብ ወደ ደስታ ለውጦታል። • ዮሐ. 11:40፦ኢየሱስ የሕይወትና የትንሣኤ ባለቤት መሆኑን በተግባር እንዲያዩና እምነታቸው እንዲጠነክር አድርጓል። • ዮሐ. 11:45፦አይሁዳውያን ተአምሩን ከተመለከቱ በኋላ በኢየሱስ አምነዋል • ዮሐ. 11:25-26፦በክርስቶስ የሚያምን ቢሞት እንኳ እንደሚነሳ ሕያው ማሳያ በመሆን የዘላለም ሕይወት ተስፋን ሰጥቷቸዋል that's it
2026-07-28 18:31:12
13
Dawit getachew :
ኢየሱስ ሁሉን ቻይ መሆኑ ለማሳየት ነው
2026-07-29 01:45:25
12
Zeda tube :
ፍልስፍናዉን ተይውና እየሱስ በሞት ላይ ስልጣን እንዳለው አሳይቶናል ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
2026-07-28 13:26:05
13
jemal :
እየሱስ ወይም ኢሳ በአላህ ፍቃድ ሙታንን ማስነሳት ለመቻሉ ምሳሌ ሆኗል።
2026-07-29 19:14:22
3
otyo :
2026-07-28 13:44:19
2
ከ ሞጆ :
ምንም
2026-07-28 15:17:43
2
Qaadii ❤حسبي الله ونعم الوكيل :
አላዛር ከተነሳ በኋላ ለአገሩ ወይም ለቤተሰቡ የሠራውን ልዩ ተግባር መጽሐፍ ቅዱስ በዝርዝር አይናገርም። እንዲሁም አዲስ ትምህርት እንዳስተማረ አይገልጽም። የተጠቀሰው ነገር ብዙ ሰዎች አላዛርን ስላዩ በኢየሱስ አመኑ ተብሎ መጻፉ ነው።
2026-07-30 04:50:36
0
Raed Abdullahi :
ሁለቱም። ከሙት። መነሳታችዉ። ምንም። ጥቅም። አልሰማንም።
2026-07-28 17:29:19
2
user1613509887668 :
እየሱስ ፈመሰበት በቃ
2026-07-28 12:50:02
5
Abbaa sumeya! :
ምናልባት ሞቶ መነሳትን እንዳለ እኛን ወይ ደሞ በዛን ጊዜ ያሉትን ሰወች ለማስተማር ነው ። ወይም ከሞት ቧላ ሕህይወት እንዳለ ፈጣሪ ታምራቱን ልያሳዬን ነው ።
2026-07-28 20:51:24
0
Hussen mohammed :
ለቤተሰቡ፡ የሞተባቸውን ወንድማቸውን በማግኘታቸው አለኝታና ደስታ ሆኗቸዋል (ማርታና ማርያም ድጋፍ አግኝተዋል)። ለሕዝቡ/ለሀገሩ፡ ከሞት መነሳቱ ሕያው ምስክር ሆኖ ብዙ ሰዎች በጌታ በኢየሱስ እንዲያምኑ አድርጓል። በታሪክ/በኦርቶዶክስ ባህል፡ ወደ ቆጵሮስ ደሴት ሄዶ የመጀመሪያው የኪቲዮን ኤጲስ ቆጶስ (ጳጳስ) በመሆን ለ30 ዓመታት ያህል ሕዝቡንና ሀገሩን በበጎ ሥራ አገልግሏል።
2026-07-28 12:46:16
5
To see more videos from user @mestilibra, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#foryoupage #رشتے وہی خوبصورت اور قیمتی ہوتے ہیں جن میں احساس موجود ہو #trending #viral #foryou ❤️
@❤️عقيفة جانو🔥❤️ @SWEET GIRL @Rizwan @sardar momand @🇵🇰🫶 MR JANI🫀🫣🇵🇰
sla ND pra fazer ksks . #edit #ninoabravanel #creatorsearchinsight #editfree #vaiprofycaramba
دعاء قضاء الدين
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy