@mensur_adem1: ምን አይነት ጉድ ነው #mensur_adem1 #mensur_adem1 #habeshatiktok

MËŅŚŮŖ❤
MËŅŚŮŖ❤
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 13:13:23 GMT
728746
32513
347
6475

Music

Download

Comments

kblawcorner
kb lawcorner :
እንዲህ ያሉ ትልልቅ ወንጀሎች ለሚዲያ ሳይሆን ለህግ ነው መቅረብ ያለባት!! የህንፃው ባለቤቶች ሊጠየቁ ይገባል ቀላል ጉዳይ አይደለም።
2026-07-29 03:39:03
943
hewyhwy
hawyy☕️🛍 :
በቃ ሴት ጓደኛ አያስፈልግም 😐
2026-07-29 08:59:19
262
abi.dz21
abi DZ :
እውነት አልመሰለኝም
2026-07-28 21:05:10
163
userst08o06ggm
እምነት :
እውነት የማይመስል ነገር አለው... ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅ
2026-07-28 20:13:38
248
romanasfawsengmail.com
Romi :
እሷ ላይ የደረሰባትን ሣይሆን ያየችውን ፊልም የምታወራ ነው የሚመስለው
2026-08-01 17:25:48
27
itsmehayu0
@hayu abdi :
አላህ ይጠብቀን ከንዲህ ያለ ጓደኛ
2026-07-28 16:00:58
130
etta.tt0
Etta TT :
All I can see is she is so strong whatever she passed through it made her stronger I hope she feels better 🥰but the interviewer is disappointing she is literally telling that she has been assaulted but what he wants to hear? why he is asking such stupid question?
2026-07-28 20:29:51
63
fikirey22
Fikirye Yaregali ፳፪ :
በራስሽ ስልክ ወይም በነሱ ስልክ መደወይ ትችይ ነበር ከዛ መባነን ትችይ ነበር!
2026-07-29 03:53:40
40
t3m101
super king :
ምኑ ነው የተረጋገጠው እንዴ ግልፅ አርጉልን እንጂ
2026-07-28 13:38:36
66
7isthat
is my work :
አውቃ ለ YouTube ንግድ ነው ምኑም እውነት አይመስልም
2026-07-28 23:57:29
9
kaleabkasaye
kaleab kasaye @ የ እየሱስ ነኝ!🥰 :
መጀመሪያ መገኘት በሌለብሽ ስፍራ መገኘት በህይወታችን ላይ ዋጋ ያስከፍለናል።😓😓😓
2026-07-29 17:48:03
24
abreham.yimer
abreham aragaw 123 :
ተረጋገጠ ምኑ?? የምታወራው ነገር አልገባኝም
2026-07-29 02:59:34
15
30scrupulous
rōnin :
የደረስባትን የጓደኛዋ ክእደት እስከ መደፈር በግልፅ ነው የተናገረቹ። ምን ማለት ነው? he keep saying "what?.., አንዴኤኤ ምንድን የተፈጠረው,እንዴት..."
2026-07-28 21:04:28
49
ermiaskebede217
የናቴ የሰሚነሽ ኪዳነብ ልጅ ermias 23 :
ገዳም የወንጀለኛ መደበቂያ አይለም ብቻ ለኔ ነገሩ ከበደኝ ስላልመሰለኝ
2026-07-29 15:10:39
17
user2382311353808
user2382311353808 :
በዚህግዜ ጓደኛ ገዳይነው አያስፈልግም።
2026-07-29 03:47:08
16
m599814
m :
ገዳም ገባች?ምን ለማለት ነው?
2026-07-30 12:04:38
5
user7167478012251
konjit :
ምን ማለት ነው ገዳም ገባች ?
2026-07-29 12:56:45
9
user26820333658810
Strong woman💪💪 :
አማይመስል ነገር አለ ግን
2026-08-01 11:33:24
6
abusha878
abusha :
ርዕስ ለመሆን ነው?
2026-07-28 23:07:42
11
anwarbeshir0
anu :
gedam gebach malet??? gedam yegeba sew be heg (law) ayteyekem ende?
2026-07-29 20:03:47
7
www.tiktok.mac86
MAC :
ልጅቱ ለ ሕግ ቀርባ ህንፃውን ማሳየት አለባት ዉሸቷን ከሆነ ፍርድ ማግኘት አለባት
2026-07-29 11:43:22
15
yordanos.abraham0
Yordanos Abraham :
የት ነው ያለነው ምን ጉድ ነው በጌታ ማንንም ማመን አይቻልም
2026-07-28 14:44:52
40
timarkifle
timar :
ተረት ተረት
2026-07-29 00:00:46
8
melakunegah
melaku negash :
አር የሚያመጣ ታሪክ ውሸት ነው
2026-07-29 01:16:01
7
eyueyu07
ኤማሁስ :
ወይ ጉድ ሲዞር ይዞርብሐል በቃ መማርና አለመማር የሚባለው ነገር ልዩነት የለውም ማለት ነው ዋናው የተፈጥሮ ጥንካሬና ውሳኔ ነው ግርም ነው ያለኝ ህይወት ብዙ ታስተምራለች አይዞሽ እህቴ 🥰
2026-07-28 15:54:37
14
To see more videos from user @mensur_adem1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About