@21barok: ከ 450ሺ ብር በላይ አዉጥተን የሰራነዉ ከዳሽን አዋርድ ታግደናል ያሳዝናል #dashensuperappaward #dashenbank #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ስለ እኔ @@Dawit ባለማህተቡ @Abeni_6 @Dashen Bank @ዮኒ የሰማእቷ ልጅ ከቦሌ ሚካኤል @robi ye Denegel leg

21 barok
21 barok
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 13:27:37 GMT
193010
21770
406
11434

Music

Download

Comments

boja5859
boja :
450ከወጣህማ ሀብታም ነህ ጌታዬ😁
2026-07-29 19:30:48
267
yenesew_sileshi
yene@30 :
Yiheko bank new....cbe alayehim ende be 1 code error sint birr endetezerefe....rule is rule
2026-07-31 17:07:29
0
henoktess
henoktess :
ለሁሉ አለቃቅሰህ ትችለዋለህ
2026-07-30 08:55:16
116
teshomeemmanuel
anami :
begta fit malks sigbah bdash fit
2026-07-31 11:26:12
0
yonatanyitbarek
ዮኒ የሰማእቷ ልጅ ከቦሌ ሚካኤል :
አይዞ ብሮስኪ እመቤቴ የሆነ ያዘጋጀችዉ ነገር ይኖራል
2026-07-28 13:35:59
389
yonas_abbabiya
‍ :
እንዳልተፈለግን ብለህ ፖለቲካ አታድርገዉ። መስፈርቱን መከተል ግዴታ ነዉ።
2026-07-30 12:29:10
34
elohim_11
Hill :
እሰይ
2026-07-30 09:56:19
8
hanamariam.m
hanamariam.m :
Edit mareg yichalal eko baroka
2026-07-28 14:01:20
72
albe.83
albe☦️ :
ኪዳነምህረት አለች አባ አይዞህ 😔😔😔😔
2026-07-28 13:43:13
65
natandesta16
Ñąťãŋ 16 :
degmeh post argew bro 🥰
2026-07-29 19:35:25
8
tsadiku_wolde
ዲ/ን ፃድቁ ዘቁስቋም💙 :
ወገን ዳግም እድል መሰጠት አለበት እንዴ😳😥
2026-07-28 15:57:40
30
user2342600592433
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን :
አይዞህ ባሮኪ እመብርሃን ታውቃለች ለበጎ ነው በልህ ማለፍም ጥሩ ነው
2026-07-28 13:59:24
31
segnowerya12
ሰኞ ወርያ ጎጃም :
ተወው @Barcot ያሸንፍ በቂ ነው ምረጡት Please
2026-07-30 05:30:15
7
aster7827
አስቴር በቀለ(,የኤዱ እናት)። :
ከነጉድለታችን እሚቀበለን እግዚአብሔር እንጂ ሰውማ ስህተት ፈላጊ ትውልድ አይዞህ ወንድማችን🥰🥰🥰🥰
2026-07-29 19:58:18
18
minyahil_12
Minyahil Benti :
ነገ የተሻለ ይሆናል ብሩኬ
2026-07-29 15:40:45
8
semahgnalemu2
usernam :
አይዞን የተሻለ ነገር አለ
2026-07-28 13:47:25
8
sewinethabite
Ye Abuye Loly :
የተሻለ ነገር ታስቦ ነው በመጀመርያ ስራ እጅ መስጠት አይፈቀድልህም እኛ ኦርቶዶክሳዊ ሲኒማ ነው ምንጠብቀው ደሞ አብረን ብንሰራ ራሱ ደስ ይለኛል
2026-07-28 13:58:35
10
_sinafich21
ስናፍጭ👴 :
እግዚአብሔር የተሻለ አለው አባቢ አይክፋችሁ🥰🥰🥰
2026-07-28 13:34:44
17
sam44925
samri bellu :
እሰይይይይይ
2026-07-28 13:49:48
14
hemanmesafnt1
መሣፍንት 🎭 :
ደግ አረጉ
2026-07-30 10:58:24
9
.4485163
simየማርያም ልጅ)✟✥🇨🇬🙏🙏🙏 :
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያቃል በርታ ስሜተኛ አትሁን በርታልን ጀግናው ከጎንህ ነን እንወድሀለን የድንግል ማርያም ልጅ በርታ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-07-28 13:51:31
5
aman_da216
@aman-24 :
አይዞህ ወንድሜ እመብራሀን ታቃለች
2026-07-29 16:56:17
10
semengudeta
S.G love :
ይሁን ግዴለም እግዚአብሔር ያውቃል ምክንያት አለው እግዚአብሔር 🥰🥰🥰
2026-07-31 05:58:39
1
ahunmahulumselamnew
ABREHAM ALEMAYEHU :
ደሞ ዳሽን ባንክ እንዳትጠቀሙ በለን ከረሳኸው ተብዬ ነው
2026-07-31 12:02:08
3
To see more videos from user @21barok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About