@tegegn_tube: በየ ናይት ክለቡ ፆታ ሳትሐይ እየከካህ የባል ጥቅም ሳታገባ በምን ታውቃለህ?! #ethiopianmemes

TEGEGN TUBE
TEGEGN TUBE
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 14:23:58 GMT
337036
54390
496
2851

Music

Download

Comments

geni_2004
Jenny🦋 :
ባል የእግዚአብሔር ምሳሌ ነው፤ እኔ ደግሞ የባሌ ክብር ነኝ። ስለዚህ ባለቤቴ የነገ የልጄ አባት፣ ለእኔ ደግሞ አካሌ ነው። እኔም ከእናቴ ባል ነው የተወለድኩት🥰 ወንድሞቻችን ክፉ አይን አያግኛችሁ፤ እንወዳችኋለን፣ እናከብራችኋለንም።
2026-07-29 08:44:08
1362
jibrillirbij4
Jibril :
caption
2026-07-30 08:43:59
1
ana4812304
Hola :
Balen ewedewalew I respect him I’m luck to have him in my life💖💖💖💖💖💖
2026-07-30 12:49:36
1
reshiid
Reshid☪︎ :
ቆይ አባቷ የእናቷ ባል አልነበረም እንዴ 😔?
2026-07-28 17:08:51
2799
yidnechale
Yidne ye fantu lej :
Respect
2026-07-29 17:03:51
1
fasil.kebede09
faya man :
ሚስት ስትሆኝ ነዉ የምታቂዉ
2026-07-29 03:58:21
718
semira.muhamed85
Atikahi 🍫🍫☕️🚕 :
ቆይ አባትዋ የናትዋ ባል አልነበረም
2026-07-29 06:47:10
362
user3880247235431
teyobesta :
I can't live without my husband🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-29 17:27:12
1
netsiawoke
Netsi :
ባል የቤት ራስ ነው ባል አባት ነው❤️ሚስት ስትሆኚ ነው ምታውቂው
2026-07-29 07:02:54
304
selamawit7951
نجمتي 🌸 :
አትቃጠሉ 🤣እውነት አውርታለች
2026-07-29 03:46:48
26
roziwendsen
🌸rozi🌸 :
For ur info እሷ እንደዚ አይነት ባሎችን አልተናገረችም
2026-07-29 13:53:24
19
.zekar
ኪድ የሚካኤል ልጅ ☦️ :
ኤፊሶን5:25 ባሎች ሆይ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን እንደወደዳት እናተም ሚስቶቻቹን ውደዱ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ባሌ የቤታችን እራስ ነው 🤩🥰
2026-07-28 15:40:49
90
robajov
Robera :
አባቷ ግን ምን አርጎት ነው እነደዚ የጠላችው
2026-07-29 10:35:11
81
solehabesha
🅸 🅰🅼 🇷🇺 :
😁
2026-07-28 20:28:02
33
hela1452
hela☦️ :
ይሄንን ስሜት ለማወቅ የግድ ማግባት ኣይጠበቅብንም ኣባት እና ወንድም ኣለን እና ለቤታቸው ምን ያክል ዋጋ እንደሚከፍሉ እናውቃለን እድሜና ጤና የስጣቸው
2026-07-29 18:03:59
11
esaddu
esad! :
respect the editor
2026-07-29 07:03:00
21
ahlina039
ahlina039 :
ክብር ነው ❤
2026-07-29 11:09:27
20
valentina_bellawit
ЄZΑВЄℓΑ🪄 :
sijemerko setyowa alamawa lela nw
2026-07-29 09:42:04
6
solkey28
ሶል ጠቅላላ ቁልፍ ስራ Sol Autokey :
respect በችግርም በሀዘንም ባሏን ለምታከብር ለምትወድ ጀግና ሴት 🥰✌️
2026-07-30 09:59:39
6
tsegabucha
Bű©ĥą :
በልጅነቴ ሀሙሙ ብለው የምፈራውን አሁን አየሁት😁
2026-07-29 12:38:28
46
haymitayemikael12
pure heart 🤍 :
ሲጀመር እሷን አልተረዳችኋትም ሃሳቡ እንናንተ እንዳሰባችሁት አደለም 🙏
2026-07-29 11:40:34
108
To see more videos from user @tegegn_tube, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About