@yeasefulij: ✍️ ስትቀርቡኝ የራኳችሁ! ✍️ ሪፖስት ስታደርጉልኝ አጋንኜ የማላመሰግናችሁ ✍️ ስንገናኝ ጓግቼ ሰላም ያላልኳችሁ! ✍️ስታናግሩኝ የኮራሁባችሁ የመሰላችሁ ✍️ ስትደውሉ ያላነሳሁት ✍️ቀጥሬያችሁ የቀረሁት ✍️እናግኝህ ስትሉኝ ምክንያት ደርድሬ የቀረሁባችሁ ✍️ ወይም ቪዲዮዋችሁ አይቼ ያለፍኩት ኩራተኛ ሆኜ ራሴን አካብጄ ወይም ስለማልፈልጋችሁ አይደለም እኔ ወዳጅነትን በተግባራዊ ነገሮች መግለጥ የሚችል ማኅበራዊ ኑሮ ላይ ተግባቢ የምባል ዐይነት ሰው አይደለሁም! ✍️ደካማ ሰው ነኝ! ✍️ስለዚህ እነዚህን ነገሮች ከእኔ ምላሽ ጠብቃችሁ የምታደርጉልኝ ሰዎች ካላችሁ መልሼ ውለታችሁ ቆጥሬ ባልመለስኩ ቁጥር በጣም እየተጨነኩ ስለሆነ ለኔ ብላችሁ የምታደርጉት ነገር ከዛሬ ጀምራችሁ አቁሙት ✍️የግጥሜ ሀሳብ የሚመለከታችሁ ከሆነ ላይክ ሼር ሪፖስት አድርጉ ካልተመለከታችሁ እግዚአብሔር በሚያውቀው ምንም አይደብረኝም እኔ ስለሆንኩ ላይክ አታድርጉ ✍️Friend ስለሆንን ብቻ ተጨንቃችሁ ምንም ነገር ሳይመቻችሁ አታድርጉ እኔም ሰው አይደለሁ የማይሆን ነገር ስናገርና ወይም ያልተመቻትሁ ነገር ከሆነ ፈታ ብላችሁ እስክሮል አድርጉት ✍️በተረፈ እኔ ለምታሳዩኝ ሁሉም መልካም ነገር ቆጥሬ መመለስ የማልችል ስለሆንኩ ለእኔ ብላችሁ እንዳትቸገሩ አደራ🙏 ✍️ላይክ ሼር ሪፖስት ባታደርጉ አይደብረኝም ወይም ከወዳጅነታችን ጋር አላገናኘውም ብታረጉም ደስ ይለኝ ይሆናል እንጂ የሚመለስ ውለታ አድርጌ አልቆጥረውም ስለዚህ በሶሻል ሚዲያም ይሁን በቅርበት የምታውቁኝ ወዳጆቼ ቸልተኝነቴን ተገንዝባችሁ እስክስተካከል በእኔ ላይ ቂም ቅር እንደማትሰኙ ተስፋ አደርጋለሁ🙏
Bahiran Asefu Wg
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 14:41:19 GMT
Music
Download
Comments
ananiyadegu1 :
ወንድሜ አንተ ብቻ ሳይሰለችክ ፖስትልን
አኛ ራፖስትም ሼርም እናረጋለን ካንተ ምንጠብቀው በዚ በሚያምር አደበትክ ግጥም ብቻ ነው
2026-07-28 18:45:59
17
Asinafe kifla የ19 ልጅ :
ያተ ብቻ አይደለም ብሮ አተ ብቻ በርታልን
2026-07-28 18:40:40
4
ጋዳይ 👉 ሰላም አስከባሪ🤟🤟 :
አብሽር ብሮ ብዙም አትጨነቅ ሚረዳህ ይረዳ ካልተረዳህ ደሞ ምንም ማረግ አይቻልም
2026-07-28 15:00:42
2
Haile (ማክሪያና) :
እረዳሃለሁ የኔም ስሜት ስለሆነ 🙌🙌
2026-07-28 16:14:00
1
Tafe yemanchew :
ke 10%9.9
2026-07-28 20:34:12
2
jordan :
አንተ ባትመልስም እኮ ስራህ ሰው ለራሱ ብሎ እንዲያዳምጥህ ያደርጋል። እኔ በግሌ ስለምትመቸኝ ነው
2026-07-29 05:47:56
1
sami Sami :
ዋዉ ንበርኒ የገነንዳ ኧች ዋዉ
2026-07-28 23:39:14
1
Zerihun Alemu :
ራስህን ሁን ብሮ አትጨነቅ!
2026-07-28 17:07:13
2
ሰብ ተጁ Arsenal❤❤❤ :
አኸ ብቻ ቀጥል ሜናኸ ኢና አነነ
2026-07-28 17:06:15
1
ABERSH❤ እእኖር ቃዋ 11 :
አባቴ እርዳለሁ ለኔም ስሜት ነዉ አንተ ቢቻ ወደ ፊት💪💪
2026-07-28 17:14:09
1
Pache የ sisay ልጅ :
አንተ ብቻ ቀጥል እኛ ሁሉንም እናደርጋለን አድናቆታችንም አይቀንስም 👍👍👍👍
2026-07-28 15:17:17
1
☘️🍀☘️ጭዛ :
ተለያለህ🥰
2026-07-28 17:44:21
1
Mekonnen :
ኧችነድ/ወንድነት ከእውቀትጋር ሲዋኻድ ያንተን አይነቱ ይሆናል🥰 ዲ/ን ባሓር ስራዎችህ የብዙዎቻችን አዕምሮ እያነቁ ነው! በርታልን🙏
2026-07-28 21:34:58
1
Zd The graet :
ሁሉም የራሱ ስሜት ሲል ነዉ ሚያዳምጥህ
2026-07-28 20:29:18
2
… :
ትችላለህብሮ🥰
2026-07-28 14:56:03
1
አዲስ ማሰሮ z Efrem :
❤️❤️❤️❤️እኔማ ጥያቄ ጠይቄህ ዝም ስትለኝ ቅር ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ይቅር ብዬሀለሁ ክቡር
2026-07-29 04:55:54
1
እኔም እሞታለሁ :
ምንም
2026-07-28 14:50:26
1
@Misgana :
🥰🥰ግጥም አንተ ላይ አማረ👏👏👏
2026-07-29 04:49:01
1
አኑ❤️ሳናኛ ከማፌድ💪 :
bertaln wedmacn Aebshr
2026-07-28 18:48:51
1
Nesredin :
አኸ ኧዋርት ኧኧች ንጭርንኸ
ቢቻ ፖስት ሜናዉሀ ኢናትናአር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-28 19:16:09
1
semuti🦋🍫🍬 :
በርታልን አንተ❤❤❤ብቻ
2026-08-06 11:13:25
0
Zuzu Besher :
ሙሉዉን አብቤ ጨረስኩት እኔ በበኩሌ ፖስቶችክ ደስ ብሎኝ አድምጬ like copylink coment አድርጌ ነዉ የማልፈዉ✍️ይባረክ ቶሎ ፖስትልን
2026-08-07 14:32:37
0
Melaku Murga 16 30 :
የዛሬው ምልከታ ጭራሽ ይለያል ጀግናው
2026-08-07 10:36:44
0
NAti 😎 :
1ኛ ✝️
2026-07-28 15:28:26
1
To see more videos from user @yeasefulij, please go to the Tikwm
homepage.