@themapgpt: America became the world's largest oil producer, but it didn't happen because of Texas alone. #MapAnimation #MapGPT #MapTok #America #GlobalCrisis #Oil #Texas #Colarado #NorthDakota #California #PermianBasin

MapGPT
MapGPT
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 28 July 2026 19:00:00 GMT
2834
74
0
13

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @themapgpt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቤተክርስቲያን የት ነሸ⁉️ ማን ነዉ ተጠያቂ ማን ያስቁመዉ⁉️ በአንድ በኩል በአርሲ፣ በሌላ በኩል ደግሞ በሞያሌ እየተፈፀመ ባለ ግድያ፣ መፈናቀል እና የንብረት መውደም በርካታ ዜጎች ተጎድተዋል፣ እስካሁኑ ሰአት ጉዳት እየደረሰባቸው ይገኛል።  መንግስት እና የመንግስት መገናኛ ብዙሃን የችግሩን ግዝፈት ወደ ጎን በመተው እና ትርጉም ያላቸውን ይዘቶች ለህዝብ ከማቅረብ ይልቅ ዛሬ ማምሻውን ጭምር በጨዋታ እና በፌስቲቫል ፕሮግራሞች ላይ ማተኮራቸው አዲስ ባይሆንም ግርምትን ማጫሩ አይቀርም።  ከሞያሌ ተሰደው ኬንያ ስለገቡ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ የኬንያ እና አለም አቀፍ ሚድያዎች እየዘገቡት ነው፣ ከ36 በላይ ምዕመናን በአንድ ቦታ ተገድለው ስለተገኙት ዜጎች አለም አቀፍ ሚድያው ሰልችቶት መሰል ዝም ቢልም ህዝቡ በማህበራዊ ሚድያ እየተነጋገረበት ነው።  አንድ የመንግስት ሃላፊ ብቻ ብቅ ብሎ ጥፋቱን በ
ቤተክርስቲያን የት ነሸ⁉️ ማን ነዉ ተጠያቂ ማን ያስቁመዉ⁉️ በአንድ በኩል በአርሲ፣ በሌላ በኩል ደግሞ በሞያሌ እየተፈፀመ ባለ ግድያ፣ መፈናቀል እና የንብረት መውደም በርካታ ዜጎች ተጎድተዋል፣ እስካሁኑ ሰአት ጉዳት እየደረሰባቸው ይገኛል። መንግስት እና የመንግስት መገናኛ ብዙሃን የችግሩን ግዝፈት ወደ ጎን በመተው እና ትርጉም ያላቸውን ይዘቶች ለህዝብ ከማቅረብ ይልቅ ዛሬ ማምሻውን ጭምር በጨዋታ እና በፌስቲቫል ፕሮግራሞች ላይ ማተኮራቸው አዲስ ባይሆንም ግርምትን ማጫሩ አይቀርም። ከሞያሌ ተሰደው ኬንያ ስለገቡ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ የኬንያ እና አለም አቀፍ ሚድያዎች እየዘገቡት ነው፣ ከ36 በላይ ምዕመናን በአንድ ቦታ ተገድለው ስለተገኙት ዜጎች አለም አቀፍ ሚድያው ሰልችቶት መሰል ዝም ቢልም ህዝቡ በማህበራዊ ሚድያ እየተነጋገረበት ነው። አንድ የመንግስት ሃላፊ ብቻ ብቅ ብሎ ጥፋቱን በ "ጥምዶ/ፅምዶ" ወይም በሌሎች ምክንያቶች ላይ በማሳበብ የመንግስትን የመጀመሪያ ደረጃ ሃላፊነት ለማቅለል መሞከሩ ህዝባዊ አመኔታን ያጠፋል። መንግስት የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ የመጀመሪያ ደረጃ ግዴታ አለበት። ህዝቡ የሚያስፈልገው ሰበብ እና ሽፋን ሳይሆን፣ የዜጎችን ህይወት የሚያድን፣ ተፈናቃዮችን የሚረዳ እና ወንጀለኞችን ለፍርድ የሚያቀርብ ግልጽ እና ፈጣን እርምጃ ነው። የዜጎችን ስቃይ የማቃለል ተግባር እስከመቼ? @EliasMeseret #fyp #viral

About