@abdumal3:

abu
abu
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 15:55:00 GMT
28767
2438
131
273

Music

Download

Comments

ev.christzer
Ďev B,E,I,Constration worker :
@Ďev B,E,I,Constration worker:short yifetiral demo andi lay ayseram Gid switch yasfeligal bro
2026-08-01 13:55:49
0
kasablankavegas
KasaBlanka Vegas :
no no dont do because your internal reciever output voltage 15-18 volt out through cable input so maximum voltage destroy your Lnb transistor
2026-08-01 19:14:25
0
abrahi107
abrahim hararge80 :
yet new
2026-08-01 18:03:02
0
yak113
yakine befikadu :
ይሰራል ግን አይመከርም የሚሰራውም ለኢቲዪ ሳት ብቻ ነው ምከንያትቱም ሁሉም ቻናሎች horizontal ወይም vertical polarization ስለሚጠቀም ለሌሎች ሳተላይቶች በፍፁም አይሆንም ።
2026-07-29 18:08:14
19
.big.big.big.live
ቤካ /ቦቸራ @የBolew lij dish ሰሪው # :
ሁሉም ሰው ጠንቃቃ አደለም አንዱ ቤት ሾርት ካረገ 15 ቱም ቤት ነው ሊቃጠል የሚችለው ወንድሜ ሌላ የተሻለ ዘዴ ካለክ አሳይ
2026-07-29 04:29:48
15
mejidjemal
Mejid jemal :
LNB በለሁለት ከሆነ ይሰራል አዲስ ነገር አይደለም
2026-07-28 21:30:49
11
morning_star858
Wønđę :
strength betam yikensale
2026-07-29 08:13:33
6
hayelu.gelaw
signal 🇮🇳🇮🇳🇮🇳 🇪🇹🇪🇹 :
ራሲቨር ያቃጥላል። ከ1 ሪሲቨር 12v እና 18v የሚወጣው።ስለዚህ ልክ ሲከፈት በ 2 ተባዝቶ ስለማሄድ አይመከርም።
2026-07-29 04:44:42
9
zzmmmz2
zzmmmz :
እኛም ባአነናል 😳😳😳
2026-07-28 16:42:59
1
nejutina16
Nejutinaaaa :
techelalehko
2026-07-28 16:47:42
1
nathnaelgashaw
nathnael gashaw :
አይመከርም ሰሞነኛ የሆነ ስራ ነው፤ አንዱ ቤት ሾርት ካደረገ...
2026-07-30 20:07:56
1
buraman1996
@bura man ♎️♎️♎️ :
ትልቅ ስህተት ሪሲበሮቹ out put ስለሚለያይ ሪሲበር ያቃጥላል የዲሱ ገመድ እድሜ እንዲያጥር ያደርጋል አንድ ቤት ገመድ sorte ካደረገ ሁሉም ጋ ሪሲበር ያቃጥላል
2026-07-31 07:21:59
4
fuatherealman
Fua the real man :
ይአ አሳብ የዛሬ 15 አመት ነበር የምጠቀመው የነበረው ማይኦን ነገር የመጀመሪያ ነገር አንድ ሪሲቨር 18V ለአንገቱ ወይም LNB ሚሰጠው 4ወይ5 ሲኦን አስበው በዛላይ ቨርቲካል እና ኦርዞታል የተለያየ አቅጣጫ ነው ከፈለክ በአንድ ዲሽ 15 ቤት ሚያስጠቅም ኔክስት ሚባል ቦክስ አለ ገዝተ መጠቀም ነው ማአይምነት አታስፋፋ
2026-07-29 18:51:06
5
aman.boss42
ሰያ ዲሽ :
አይመከረም በያ እዳትደግመው
2026-07-29 08:49:40
4
estiflcda9c
አስታዋሹ :
estif professional technical ነኝ ይገርማል እኔ ቢያንስ ከ20 አመት በላይ ልምድ አለኝ ግን ማንም ሰው ይህንን አደረገ ማለት በጣም በጣም አደጋ ነው ምክንያቱም ይሄ ስራ ስለማይሆን
2026-07-29 14:08:22
3
mitiku.teka21
Mitiku HD electro :
አንዱ ቤት ውስጥ ገመድ የዲሽ ገመድ ሾርት ካረገስ ሁለቱም አይሰሩም እኮ
2026-07-28 17:00:17
3
jossy6885
ÝØŚÈF :
አንዱ ከዛገ ሁሉም ቤት ይቆማል:: ለምን ጥራት ያለዉ ነገር አይሰራም ወንድሜ
2026-07-29 11:06:20
3
abuki30
Abuki ♊️ :
ayseram yaschegral
2026-07-29 04:18:38
1
mintesnot86
mintesnot :
ለማጅ ኖርማል ሳተላይት ከሆነ እሪሲፈር ያቃጥላል dstv ከሆነ አይሰራም "v/h.......?
2026-07-29 07:18:13
10
yidna.man
𝕪𝕚𝕕𝕟𝕖 Dishe ያገናው :
ኧረ አትሰክሰን ባክህ
2026-07-28 18:25:08
1
dinadish_installation
@dina dish🇺🇾📡 :
ኧረ አብዲ ምንሼ ነው
2026-07-29 05:33:43
1
888leyou
ልዩ :
ሊስራ ይችል ይሆናል ግን አዱቤት ሌላ ቻናል ሲቀይር አንዱ ሌላ ሲያረግ ሲግናል ይጋጫል ተመሳሳይ ቻናል ሀመየት ችግር የለውም ግን የተለያየ ፊሪኪዌሲና ሆሪዞታል እና ቨርቲካል ሲሆን ለሁለቱም ተአይሰራም ስለዚህ አለመጠቀም ይመረጣል ።
2026-07-30 03:56:26
2
nejib.ethiopia
NEJIB 🇪🇹 :
ኧረ እባክህ አይደረግም
2026-07-29 03:19:09
1
bayudish
ባዩ ዲሽ ስራ እና ሪሲቨር ሶፍትዌር ሜንቴናስ :
እረ አይመከርም ብሮ በጣም ብዙ ጉዳቶች አሉ ብሮ Horizontale እና veretical የሚባል አለ ብሮ ለሪሲቨርም አደጋ ነው ብሮ
2026-07-30 11:09:28
1
milk_esa9
Mi𝗟𝕜𝗼𝗼 🕊️🕊️ :
brother ይፈነዳል Lnb receiver ይቃጠላል አይሆንም. እንዲህ ከሆነ ለምን ታዲያ Lnb 2.4.6.8. ሰለማይመከር አይደለም ታዲያ 🙏🙏
2026-07-29 13:24:07
2
To see more videos from user @abdumal3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About