@nikatdaily1: 🔴ጠመንጃ እንድትይዝ የገፋፋህ ጠላትህ ሳይሆን... መንግስትህ ነው! ሀሳብን በሀሳብ መሞገት ሲያቅት፣ ካቴና ብቸኛ መፍትሄ ሲሆን አገር የት ትደርሳለች? ክርስቲያን ታደለ እና የታሰሩ ጋዜጠኞች የፍትህ መጓደል ማሳያ ናቸው። ይህ የሁላችንም ህልውና ጉዳይ ነው። እስቲ ሀሳባችሁን በጨዋነት ኮሜንት ላይ አጋሩኝ። 👇 #Ethiopia #FreeSpeech #JusticeForEthiopia #ChristianTadele #FreedomOfPress

ንቃት Daily (Nikat Daily)
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 16:31:49 GMT
487632
59763
1228
8814

Music

Download

Comments

tsehay2017
Tsehaye :
የት አገር ሁነህ ነው የልብህ የህዝብ ብሶት የምትወራው ወንደማችን! ፈጣሪ የባርክህ
2026-07-28 17:01:34
749
behailumekonen3
Behailu Mekonen :
Raw fact
2026-08-21 05:47:08
0
taafe.da
ቅን ጣት :
በመናገር ብቻ ቢሆን ለምን ጀዋር አልታሰረም 🤔?
2026-07-29 12:26:28
28
yemanetekle4
yiman :
ጀግና የጀግና ልጅ ተባረክ በምክናያት ነው የምንከተልህ።።።
2026-07-28 17:03:51
217
muzekir.ridwan
mu ri :
ፖለቲካ ለኛ ለወጣቶች አይጠቀመንም ለፖለቲከኞች እተወዉ ባይሆ 0 ተነስተን ሂወታችን የምንቀየረበት ሀስብ ወይም መንገድ ካለህ አመላክተን ወድም።
2026-08-01 11:16:06
10
hayder.musema
Hayder Musema :
እኔ የምገርመኝ ሀሳቡ ከየት ነው የምመጣልህ ወንድውሜ
2026-08-07 17:42:03
21
mulugeta.assefa51
Mulugeta Assefa :
የተናገርካቸው ሀሳቦች ሁሉ ትክክል ነው
2026-08-05 13:46:52
23
.on.z.way
እግረ መንገድ On Z way :
ስንቱን አስሮ እና አፍኖ እንደሚዘልቀው እናያለን ??😪
2026-07-28 17:04:18
31
gos20797
GOS ማንቼ :
ግብርም እየከመረብን ያለው ጠመንጃ እንድንሸከም ነው መሰለኝ
2026-07-29 09:12:53
23
shakkinee
Caalaan Sabaaf✊ :
2026-07-29 14:17:29
7
shalom3350
SHALOM :
መጨረሻችን ያሣምረው እንጅ በጣም ከባድ ነው ምርር ንድድ ሢልሕ ጠመንጃ አማራጭ ነው
2026-07-29 04:14:44
20
fentahunguadie7
fentahunguadie :
አንተንም ያስተማረች እናትና የወለደች ማህፀን የተባረከች ነች በእውነቱ🙏🙏🙏
2026-07-29 01:49:59
11
aberet435
ገመቹ ደቦ :
ለማንም
2026-07-28 18:35:46
5
user505854740069
Flex B. :
ለማንም አይጠቅምም የአሸባሪውን መንግሰት ማስወገድ ብቻ ነው
2026-07-29 05:27:02
15
sula4037
sula :
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
2026-07-29 09:58:51
6
user2338487633552
Nate Man :
የልቤን ነው የተናገርከውሺአመትኑርልንአቦ
2026-07-29 09:46:14
5
temu459
YG5 :
"እዉነትን ማፈን ለራስ መቃብር መቆፈር ነዉ"
2026-07-29 04:18:35
5
zenawebnatew
B ትዝታየ ነሸ :
አንተ ዉነትም አማራ ነህ💪💪💪💪💪
2026-08-09 16:42:52
6
1234tmtsegaw
tm tsegaw :
በትክክል
2026-07-28 16:38:52
7
abel2376
Abel :
PP GAME OVER !
2026-07-28 17:05:13
7
chalachew464
Chalachew Z Mom... :
ለውጭ ጠላት ይጠቅማል
2026-08-01 19:54:51
5
user3352245970253
ሃፍቶም በላይ ተድላ :
አረ ኣንተ ትለያለህ የህዝብ ትርግታ ልብ በደንብ ኣንበሆዋል
2026-08-06 06:48:40
6
jonjon16554
የብ/ጀ አሳመነው ፅጌ ዘር ነኝ አልፈራም አልኮራ :
በቃ ትቺላለክ አንበሳየ
2026-08-07 05:49:27
10
user4126125907619
መምህር ዕዝራ :
ያለህበት ግን የት ነዎ
2026-07-28 17:51:12
6
yohannes416
John1219 :
አሁን ከጧቱ 11 ሰዓት ነው
2026-07-29 07:47:57
7
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About