@tamemk12: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #egregnaw_media #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #ethiopianartists🇪🇹 #ethio @mensur @Egregnaw Media - እግረኛው

tame🇺🇸
tame🇺🇸
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 28 July 2026 17:08:26 GMT
46889
875
39
93

Music

Download

Comments

sweet.besty2
Sweet Besty :
mennsuitr eco. nnw share hollderr nnw I leezaa. nnw
2026-07-29 03:13:35
0
ebrona3
na na :
መንሱርማ አዳማ ያለው የኔ ነው እያለ ነበር እኮ
2026-07-28 20:50:43
17
user5163244733137
user5163244733137 :
bet coin
2026-07-29 05:15:05
0
tedros.mulubirhan
Tedros :
ዋስትና እሚሆነው ቋሚ ንብረት የለውም ሀገር ውስጥ
2026-07-29 03:13:11
9
yamlak2127
ሕያው ገፀ-በረከት :
መንሱርን ዋስትና ያስከለከለው ! 1ኛ. ባለቤት እንደሆነ ቀስቀሷል 2ኛ . ሲያዝ ለፖሊስ አስቸግሯል፤ ወይም ላለመያዝ አስቸግሯል። ነገር ግን ማስታወቂያ ባለሙያ ማለት ነብይ ማለት አይደለም።
2026-07-29 03:39:53
3
bob690063
BOB :
ቋሚ አድራሻ የለውም
2026-07-29 09:07:57
0
lightqueen2112
Fikir 🍫🍫🍫 :
እንደ አገር መንግስት ዋና ሌባ ነው🥺🥺🥺
2026-07-29 07:02:41
1
user135687688488
ዩሐንስ አብርሃ ሽፈራው 🍏🍋🍅 :
የሚያሲዘው የለው ሆኖ ነው
2026-07-29 04:33:36
0
ebrahimkedir4
ebrahimkedir4 :
ብዙ ስው ብሩን የተበላው መሱርን አይቶ ነው
2026-07-29 02:36:54
1
user7888181926391
user7888181926391 :
kefo😁atimechegnm
2026-07-29 08:11:53
0
tamisha.bekele
Tamisha Bekele :
bir yelm lezanew
2026-07-29 08:16:13
0
selamamne
Selam Amne :
ግን,መንግሥት,ሬሡን,አይጠየቅም
2026-07-29 05:59:38
0
aslidaf3
hayuti 🫰 :
of course
2026-07-28 17:19:59
0
ganet.degaga7
Ganet Degaga :
እኔ የምለዉ ሲጀመር ነፃ ሳይባሉ እንዴት ቀረቡ ይህ በህግ ሂደት ላይ ተፅዕኖ አያሳድርም??
2026-07-29 05:03:11
0
amenntan
@Amen :
ሰራዊት አንተ ያለ ክፍያ ልትሰራ???? ?? እኮ ከንተ ሰራዊት ፍቅሬ ???
2026-07-29 07:17:18
1
pppppp3881
yerom :
መንሰር ቋሚ ንብረቱ ሸቶ ብቻ ሰለሆነ ነው
2026-07-29 04:43:36
2
homa63011
Bon :
1.Commercial licence እማ አለው እኮ ድርጅቱ። አዎ ሆን ብለው ያደርጋሉ ብዬ እኔም አላምንም። አለማወቅ ከህግ ተጠያቂነት አያድንም ሆኖም ግን እነዚህ ሰዎች ን ሊያስጠይቅ የሚችል ነገር ብዙ አይታይም። ብዙዎች ስለተጎዱ ህዝብ ግርር ብሎ በአዘኔታ በሚመስል መልኩ in the court of public opinion እንዚህን ስዎች መፈረጁን ተያይዘውታል። ህግ በአዘኔታ አይሰራም። የተበሉትም ገዥዎች ቢሆኑ የራሳቸውን ጥንቃቄ ማድረግ ነነረባቸው። ማስታወቂያ ሰራተኛ አሳሳተኝ የሚል ተልካሻ ምክንያት በህግ ፊት አይሰራም 2. መንሱር ይሄ የህግ እና ህገመንግስት እውቀትም አይጠይቅም ። ሰውዬን ዋስትና ሊያስከለክል የሚችል በሰውዬው የግል ሁኔታ በህግ የተገደበ ሊሆን ይችላል እና ፍርድ ቤትም ይሄንን ምክንያት ለሰውዬው privacey ሲባል ለህዝብ ላያሳውቅ ይችላል። Commonsense 101😂
2026-07-28 22:22:25
3
alwaysconfused1825
alwaysconfused1825 :
Mensur ye wastina birr ato nw
2026-07-29 08:14:51
0
user1825552547693
yohannis gutema :
sekerem demts 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2026-07-29 07:23:11
0
kefyalewfente
Kef🇨🇬yalew :
He’s a flight risk!
2026-07-29 06:39:41
0
bersh155
Our world :
oromo sela hone new
2026-07-29 07:53:10
0
sewegna
elu arg :
አለማወቅ ከተጠያቂነት እንደማያድን ዛሬ ላይ እንኳን እንዳት አልተረዱም? ከዛም አልፎ የፍትህ ሂደቱ ሳይቋጭ በዚህ መልኩ ሚዲያ ላይ መቅረብ ነበረባቸውን?
2026-07-28 19:35:47
0
To see more videos from user @tamemk12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About