@adis.news1: አለቃቀሱ ብዙዎችን ሀዘን ላይ ጥሏል! ሰሞኑን አራት ኪሎ መንበረ ፀባዖት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ አንድ ያልተለመደ ሁኔታ ተከስቷል። አንድ በአፍላዎቹ እድሜ የሚገኝ ወጣት ከልብ በመነጨ ሀዘንና ሲቃ ውስጥ ሆኖ "መለስ ሆይ ተመለሰህ ሺህ አመት ግዛን" እያለ ሲያለቅስ ተይቷል። ይሄም ገጠመኝ በቪዲዮ መጋራቱን ተከትሎ ብዙዎች የወጣቱን ሀሳብና ሀዘን እንደሚጋሩት እየገለፁ ይገኛሉ። "አለቃቀሱ ልቤን እንደውቅያኖስ አሟምቶታል" ብላለች በጉዳዩ ላይ ሀሳባቸውን ከሰጡ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች አንዷ።

Adis~news
Adis~news
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 17:27:25 GMT
73687
4731
149
695

Music

Download

Comments

soulbela6
cofee bela :
የብሔር ፖለቲካ አስጀምሮ ከፋፈለን ትላላቺሁ በብሄሬ ምክንያት የትም ሂጄ ሀገሬ ነው ብዬ መስራት መማር ሃፍት ማፍራት ያቃተኝ ግን ዛሬ ነው 😏
2026-07-29 06:42:15
183
reiz.up
Reiz up :
melie the legend
2026-07-29 12:00:57
1
www.tiktok.comdemban
demban@ :
ewnit nw
2026-07-29 09:34:55
0
temesgen8499
Temesgen :
ewnat now yezare ayargawuna beta mangist gabiche inem alkishalhu
2026-07-29 11:52:31
1
yemariyami_official1
Yemariyami neshi Official :
መለስ ዜናዊ አስረስ ተሰማ ኢትዮጵያውያንም ይሁኑ አፍሪካውያን ደም ቢያለቅሱ መልሰው አያገኙትም ነፍሱ በሰላም ትረፍ
2026-07-29 13:18:58
69
user8465244245300
user8465244245300 :
ሌላውን እንኳን ተውትና ሰላሙ ብቻ በቂ ነበር
2026-07-28 22:30:08
159
yonas.asefa16
Yonas Asefa :
እሱ ነው እንዲ ያረገን የምትሉ በናታችሁ ምን አረጋቹ ተናገሩ እስቲ ብዙ ሰው የሚያቀው ነገር የለም እኮ ሲገርም
2026-07-29 08:57:48
26
samson.yitbarek
Samson Yitbarek :
መለስ ምርጥ የማይተካ መሪ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-07-29 04:57:20
57
kedir.mille
kadir mille🇪🇹 :
ሰው ሲሄድ እና ሲሞት ይመሰገናል 😭😭😭
2026-07-29 04:29:08
71
liverpool..77
ስየ ማይⓂ :
ሰላሙ ኮ በቂ ነበር 😌😥
2026-07-28 21:37:07
69
mohammed.amin2122
Mohammed Amin :
ያሉበት ችግሮች እንዳሉ ሆነው ከዛሬወቹ ህፃናት ጋር ግን በፍፁም አይነፃፀርም!
2026-07-29 10:42:30
16
starua
*Kokob* :
27 amet yetebalews...
2026-07-28 21:03:08
15
zmart68
zmart :
እውነት ነው ሺ አመት በገዙን የሻለን ነበር
2026-07-29 06:48:23
23
frehiwotadnake
selam Andu :
የዚህ ሁሉ መከራ ጠንሳሽ ማን ሆነና
2026-07-29 12:31:01
8
the.end7342
BBC :
🙏💪🥰መሌ ማረን🙏🙏
2026-07-28 21:00:25
18
meskeremalemu545
eyerusalem alemu :
እሱነው ለዚሁሉ ችግር
2026-07-28 23:39:01
7
user6232849435425
Aman kebede :
ታላቁ መሪያችን ነፍስሕ በሰላም ትረፍ
2026-07-29 10:44:53
9
geremew478
Geremew :
ከነ ችግሮቹም ቢሆን መለሰ የተለየ ነው ለንፅፅር አይቀርብም ነፍሰህን ይማረው
2026-07-29 10:48:59
8
abrham270
gatu :
መሌ ንፍስ ይማር
2026-07-28 23:44:18
7
user61062611502813
ቅዱስ ኤፍሬም :
መለሰ ማረኝ
2026-07-29 04:18:29
8
beksen.garment.plc
beksen garment plc :
ሺ አመት ዘርፈው አንድ ሰላም በሰጡን
2026-07-28 23:15:52
9
wethnahom
nahom :
እንዳዲስ ዳስ ይጣልልን😭😭
2026-07-29 04:19:46
6
habetamugutema19
ኦሮሚያ big love :
የማንንም ልብ አልነካም
2026-07-29 19:53:37
0
user7342615027482
user7342615027482 :
መሌ ይሻለኝ ነበር ሺ ጊዜ
2026-07-29 18:47:36
4
bekibly
bekibly :
መሌ የኔ ጅግና መቼም የማይተካ
2026-07-29 19:22:45
3
To see more videos from user @adis.news1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About