@11dana66:

susu susu Hair style
susu susu Hair style
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 28 July 2026 18:12:23 GMT
87239
3583
174
1210

Music

Download

Comments

zihabesha
zihabesha :
ግልፅነት ይጎለዋል። በተደጋጋሚም ጠይቄሽ አልመለሽልኝም። ሰባቱንም ፍሬ ቴምር በአንድ ጊዜ በአንድ ቀን ነው የሚበላው ? ወይስ አንድ ፍሬ ቴምር (ውስጡ ከሚገቡ ነገሮች ጋር) ?
2026-07-28 19:03:59
12
meryem587977
meryem 🇵🇸🇵🇸 :
ቀሪው 6 ቱ ምን እናድርገው ካልበላነው ለምን 7እናዘጋጃለን?
2026-07-29 06:15:57
10
fffffffffyyy2
መመካት እሚያምረው በአላህ ብቻነው :
እኔ አሁንም አልገባኝም 6እዴት ላርገው
2026-07-29 10:07:00
5
lij2690
lij medi yabatw👑 :
እርጉዝ ነኝ ቾግር የለውምደ ብጠቀም
2026-07-29 02:03:30
4
zuzuye1973
magnea :
እንደፈለጋችሁ በሉኝ ግን አሁንም አልገባኝም በቃ በግልፅ የሚነግረኝ ሰው ካለ ይንገረኝ ያለበለዚያ ተውት
2026-07-29 12:19:25
3
user25920674267840
አብረን ወደ ጀነት :
susu ከአሁን በኃላ በእንግሊዝኛ አውሪ በቃ 😂😂አልገባኝም የምል ሰው ከአለ
2026-07-28 19:52:11
3
s3818388
የS ነኝ የለሚዋ አንድ ለእናቷ :
ተጠቅሜዉ ምንም አላለኝም ጭራሺ ተሰማምቶኝ አረፈ😂😂😂
2026-07-29 06:32:39
1
coevsoa7wbw8s
beameosn0999 :
እኔ የሰማሁት 7 ቀን አንድ አንድ ፍሬ ነው
2026-07-29 06:31:17
2
user2937303142634
ላኢላህ ሀኢለላህ አንተ ሱባህነክ ኢኔ ኩውትሚንዛ :
አምታታሽው ወዲ ሽሁ ያለው በያዳዱ ተምር ላይ 7ፍሪይ ጥቁር አዝሙድ አሮጉና ለሰባት ቀን አዳድ ፍሪይ ብሎ ነው ሲይል የሰማሁት ካልተሳሳትኩኝ
2026-07-28 20:12:10
2
birhanu.gebre7
@Hop :
yemn milkit
2026-07-28 18:24:54
1
asnakech30
Asnakech 💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷 :
ለስንት ቀን ነው የምንጠቀመው
2026-07-29 07:37:24
1
abrugadisa
Abru Gadisa⛪⛪❤🙏💗 :
ወሸት ነው
2026-07-29 07:42:27
1
bedrya.bedrya6
bedrya bedrya :
እያሱሰ፡ጌተነው አሜን
2026-07-29 14:37:01
1
zuzu.ali0
one day :
ባክሽአልገባኝም አሁንም 😳😳ቀሪዉን 6ቱ በመናግስቴዉ 1ልንበላነዉ ጥቁርአስሙድ ጨምረን
2026-07-29 14:46:29
1
tomorrow.is.anothe51
I will.. :
ማንኛውም ቴምር ይሆናል ወይ❤😥
2026-07-28 23:28:12
1
user337939365
Anwar jetski water sport biche :
እሺ ጥቁር አዝሙዱ ተቆልቶ ነው ወይስ ጥሬውን እንዲሁም ጥዋትና ማታ ነው ወይስ ጥዋት ጥዋት ብቻ ነው
2026-07-28 21:14:50
1
aynalem.belachew7
Ayni home Crafts 👌🎊 :
ኖርማል ዘይት አይሆንም ውዴ
2026-07-28 19:12:39
1
tazeman7
ቲጂ :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-28 19:14:26
1
t385476
T ነኝወለዬዋ ያውም ቦረናገነቴ❤️🇪🇹&🇦🇪 :
ጥቁር አዝሙድ የለም መዳም ቤት ልበላ ነበረ🥰🥰
2026-07-29 10:45:43
1
12tg82
tg :
beye kene and and new weyis le 7 kene sebaseba new yeminwesdew
2026-07-29 10:26:49
0
user4105324048853
:) :
😳😳😳
2026-07-29 11:15:15
0
user7775802618054
ዙዙ ነኝ ጎራዳዋ :
ችግሩ ተምር የለም እቤታችን አይ ጆርዳን ችጋራም የሆነ አገር አራብኝ
2026-07-29 17:35:06
0
.sis2851
❤️❤️ተስፈኛዋ🌹🌹🌹 :
ምንድነው ጥቅሙ አስረዱኝ🥰🥰
2026-07-29 12:36:15
0
fiyorinanegn
ፊዮሪ𝐍𝐚💓🫂 :
ዘይቱን ሳያደርጉ መጠቀም ይቻላል እና ደግሞ 7 ቱንም ባንድ ቀን ነው የምንጠቀመው
2026-07-29 12:23:28
0
To see more videos from user @11dana66, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About