@samrawit885: ሰንበት ትምህርት ቤት ማለት ሕፃናት፣ ወጣቶች እና ምእመናን በየአጥቢያው በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት እየተሰበሰቡ የሃይማኖት ትምህርት፣ የሥነ ምግባር መመሪያና የቤተ ክርስቲያንን ሥርዓት የሚማሩበት መንፈሳዊ ማዕከል ነው። ዋና ዓላማውም ትውልዱን በቅዱሳት መጻሕፍት ዕውቀት በማነጽ ለመንፈሳዊና ማኅበራዊ ሕይወት ጠቃሚ እና ጥሩ ደረጃ እንድንደርስ ህይወታችን በእግዚአብሔር መንገድ የተመራ እንዲሆን የሚያደርግ ነው። እግዚአብሔር አምላክ የሰውን ልጅ በአርያውና በአምሳሉ ከፈጠረ በኋላ ሰው ከፈጣሪው ጋር በጥብቅ እንዲናገናኝ ልዩ ልዩ የአገልግሎት መንገዶችን አዘጋጀ። እያንዳንዱ በተሰጠው መክሊት ያተርፍና በጸጋው ያገለግል ዘንድ በመጀመርያ ዕድሜው በፈቀደለት ሁሉ መማርና ማገልገል ይኖርበታል። እግዚአብሔር አምላክ መመለክ በአለበት አግባብ ለማምለክ እምነት ያስፈልጋል፤ ከእምነት እንዳንወጣ ደግሞ ስለምናምነው ነገር በቂ ዕውቀት ሊኖረን ይገባል፤ እምነትን፣ ተስፋና ፍቅርን ሰንቆ እስከመጨረሻ ድረስ ለመጽናት መንፈሳዊ ዕውቀት መሠረታዊ ነው።
ቲኒክ💐
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 18:30:38 GMT
Music
Download
Comments
𝓛𖣂 :
Ongg same 😭😭🫂
2026-07-29 09:21:58
0
Eyu👩 :
እንዴት ነው ሚረሳው በተለይ አንድ ብስኩት ለ ብዙ ተካፍለን የበላንበት😜🥹
2026-07-29 23:14:11
5
𝐘𝐨𝐡𝐚_𝐧𝐞𝐬 :
Mechem😞❤️
2026-07-29 17:13:56
2
𝜗𝜚 ࣪ :
2026-07-29 15:27:31
1
𝑠𝑘𝑦 𝑎𝑛𝑔𝑒𝑙 12⚔️⚔️⚔️ :
ህፃንነታችን ለምን ተነጠቅን🥺
2026-07-30 12:19:25
0
ኪዳነ ምህረት እናቴ 16🙏 :
መቼም እግ/ርን😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-29 16:00:49
1
mekides shifa :
ንፁህ ማንነቴ ሠንበት ትምህርት ቤቴ ናት💕💕💕💕
ፈለገ ሠላም ሆይ እወድሻለው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-30 11:13:31
0
🔯ሔለ[Ⓝ]✟ :
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በቤቱ ነኝ🙌❤
2026-07-30 10:23:12
0
𝔱𝖘𝖎🧸 :
ere ayrsm☺️
2026-07-28 18:35:59
2
💫 eyu 🌸 :
wey betam maryamen betam yemayresa gize 🥺
2026-07-29 07:25:10
1
💥dawit🔥 :
ትዝታየን አስታወሽኝ
2026-07-29 16:12:20
0
redu☆💫 :
ere mecham ayersam🥺😇
2026-07-28 18:52:09
1
effynata._✨ :
Mcam ayrsam 🥺❤️🩹
2026-07-29 08:59:41
0
@Selam 🌚 :
kdst slase betekrstyan wsx kors sisexen astaweshign ehte 🥺🥺
2026-07-29 18:54:06
0
Tsion :
@𝕤𝕠𝕤𝕚𝕟𝕒 @Bezy @fevu💊 @Natiman @Dkz1227 @Bíléñ21 @Tsiu🦋 @bilu_m21 @Jãbúłê~27❤~21😘 @@bety21 @በጨራ ፍ @Kidanemihret Enate @Nafkot @merertu
2026-07-30 05:38:04
5
@yared(13) :
🥰🥰🥰
2026-07-29 19:06:27
0
Na.r.di.sha_12✨ :
🥺🥺🥺
2026-07-29 19:59:30
0
አቶ Abela🐲🇪🇹🐲 :
🥰🥰🥰
2026-07-29 17:44:20
0
✝️𝗬𝗲𝗮𝗯 የተክልዬ ✝️ :
🥰🥰🥰
2026-07-29 20:46:18
0
iyerus :
🙏🙏🙏
2026-07-29 13:47:25
0
merihung :
🥰🥰🥰
2026-07-29 04:00:46
0
To see more videos from user @samrawit885, please go to the Tikwm
homepage.