@.life8239: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideos

@ የፍቅር ቃል
@ የፍቅር ቃል
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 18:33:17 GMT
373218
26037
189
2053

Music

Download

Comments

tersu22
Tersi ላከኝ✈️🇺🇸 :
አስባችሁታል ልባችን የቆሰለውን ያህል ፊታችን ላይ ጠባሳ ቢኖር😭
2026-07-31 11:11:39
175
nati.traveler
Nati :
ስለዚህ የሚሰማንን ሁሉ ለሚያዳምጠን አምላክ ለእርሱ እንንገረው እንደዛ አይሻልም 🥺
2026-08-01 08:18:11
88
deva27380
Deva :
እና ምን ይሻላል🤔
2026-07-29 10:20:35
58
menuuuuu5
menuu :
ዝም ያለ ሁሉ ነጃ ወጣ አሉ የኔው ነቢ
2026-07-29 18:34:44
49
ashantikorem0
Ashu the -Great⚡️📚 :
የምሻለው ነገር ንግግርህ ከዝምታህ ተሽሎ ካገኘሀው ትልቁ ነገር የሰው ስሜት መረዳት ግራና ቀኝ ማየት ከዛ ሃሳብህን በተረጋጋ መንፈስ መሆን ኣለበት👌
2026-07-30 11:38:55
14
nurhusienmuhamme3
nurhusien :
ዝምታነው የሚሻለው ለአላህ ብቻ መንገር
2026-07-29 17:59:04
3
sultan.jemal34
Sultan Jemal :
አሁን ያለዉበት ህይወት
2026-07-31 18:25:09
2
yonan.sadu
yonan sadu :
ታድያ እንዴት እንሁን?
2026-08-01 10:39:36
3
muauz151113
Muauz Wedi Haleka :
Ufffffffffffffff ታድያ ምኑ ተሻለን???
2026-08-03 05:54:03
2
teddybaba
Țëđđỹ Bâbà♓️ :
ማን ሰምቶን ዝምታው ይሻለኛል 😞😞
2026-07-29 20:29:45
7
tezekerenyegziobewusteme
hope :
so what's the solution 😏
2026-07-28 21:32:06
4
19hirut
hiru🦅 :
ምን ቢሆን ዉስጣችን ይሻላል ከእግዚዓብሔር ጋር እያወራን
2026-07-29 17:55:06
4
user75594529091204
fasika :
silazi mn yishalal🤔
2026-07-31 17:47:36
1
user1253749685
ቄርቆስን 👈 :
ዛሬ አሁን እርርር እያልኩ ነዉ ያየዉት ወንድሜ ለእነሱ ስሜት ስጨነቅ የእኔ ህይወት ምስቅልቅል ብሏል💔
2026-08-01 12:12:56
1
user6234759280802
user6234759280802 :
ውስጤ ቆሰለ
2026-07-29 16:45:25
2
emuyeliyu3
emusha :
መናገርን የመሰለ ሰላም የለም ቅድሚያ ለራሳችን እንስ ጥ
2026-08-01 04:23:25
3
sekina9199
👸እማ💗ልቤ💙 :
እኔሲ ተናግሬ ቢወጣልኝ ይሻላል ለምን በፍለጉበት መገዴ አይበላሺም እኔ ሳወራነዉ ሰላም የማገኘዉ😁😁
2026-07-29 13:59:16
6
harej282
ሀረጓ :
በጣም ታፍነነ ሞትነን😌😌😌
2026-08-01 17:03:44
1
semira.m3
semira M :
እኔም ግራ የገባኝ ነገር ይህ ነው ምን ይሻላል
2026-07-29 15:13:00
2
netsuluel
netsu :
ena mn yshalal🥺
2026-07-29 13:11:03
1
user1393981030290
selina fikr :
መፍትሄው ምንድነው
2026-07-30 16:10:48
1
amira.babaa
Amira @sun@ :
ytu yshala zm malt weys mnager🤔
2026-09-20 20:29:51
0
abity.yetewahdo.l
Abity Yetewahdo Lige :
yefelege bibelashe mawerat kalebgne aweralew zemem malet kalebgne zem elalew beka menem mareg ayechalem
2026-09-14 18:43:09
0
user7112628111663
Muluy Tsehay :
ሁሉን ነገር ለእግዚአብሄር መንገር ይሻላል ከሱ በቀር የውስጣችንን ማን ያቅልናል 🙏🙏🙏🥺🥺🥺
2026-09-18 17:30:44
0
user6553329442416
❤ከመልክ ❤እድል ❤ያምራል❤ :
ሁለቱም ችግር ነወ
2026-07-29 05:47:02
0
To see more videos from user @.life8239, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About