Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@aba.abreham:
እረኛየ እግዚአብሔር ነው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 July 2026 19:13:53 GMT
644
27
10
24
Music
Download
No Watermark .mp4 (
15.17MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
15.17MB
)
Watermark .mp4 (
97.73MB
)
Music .mp3
Comments
belane❤❤❤❤ :
እሺ አባታችን ውሸት ከሆነ ወድሞቻችንን አስፈቱልን እባካቹ ቤተ መቅደሱ በዲሱ መንገድ ድዝያን ይሰራ ነው ያሉት ወጣቶች ለም ሱቅ ይገነባበታል ለሱቅ የሚሆን ከፊት ለፊት የተሰጠ ቦታ አለ እሱጋር ስሩ ቤተ መቅደሳችንን አታፍርሱት እባካቹ የምንሰራው ፊዲዮ ምን ውሸት የለውም እውነት ነው የመግስት አካለት በግድ ሲወስዳቸው አይተናል እውነታውን ይቀበሉ
2026-07-28 19:48:10
4
Werku Tadese :
ቲክቶከሩ አባ ደሥ አሎት
2026-07-28 19:44:58
1
eyoba1621 :
አባ ዝም ብለው ስራውን ስሩ በስሜት የሚነዳውን ህዝብ ተውት
2026-07-28 19:31:14
1
Asegid :
የከተማው ምልኩስና እደዚህ ሆነ እንዴ
2026-07-28 21:44:01
0
fitse :
ምእመኑ ያመነበት ስራ ይሰራ ነው ጥያቄዉ
2026-07-28 20:26:58
0
Wolgea👏 :
በትክክል ብለወል ጀግነውና ብርቱ አባታችን ይበርቱልን 👏👏👏
2026-07-28 19:25:12
0
maya :
የምን አንዳንድ ነው ሙሉ ምዕመኑን ነው ሲጮህ ያየነው ደሞስ ለምዕመን አደለም የምታገለግሉ ምዕመኑ ያልፈለገውን ለምን ታስገድዳላችሁ ችግር አለባችሁ በማታ ለምን ትሰራላችሁ አፅም ለምን በማታ ብቻ አባቶች በሙሉ ፖለቲካ ውስጥ ተምቦጫረቃችሁ አዝናለሁ
2026-07-28 19:33:18
0
ተክልሽ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና 0924949414 :
@ተክልሽ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና 0924949414:አባ ይሄ ከርሶ ሚጠበቅ ንግግር አይደለም የልማት እንቅፋት ሚባለው ህዝቡ አምኖበት ይፍረስ ተብሎ ችግር ካለ ነው እንጂ ከመሬት ተነስተው ሰው ሳይሰማ የአባታችንን የብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ አፅም በለሊት ማንቀሳቀሱ ለምን አስፈለገ ከዛም አልፎ የእመቤታችን ስዕለ ከቦታው ሳይወጣ የጌታች ቅዱስ መስቀል ሳይነሳ በችኮላ ማጥፋቱ ለምን አስፈለገ ከዛም አልፎ ንፁህ ወንድሞቻችን መታሰራቸው አግባብነት የሌለው ስራ ነው ብንስማማበት ኖሮ ዛሬ የታሰሩት ወንድሞቻችን በህብረት እናፈርሰው ነበር ለማስፈረሱ ወጪም ባልወጣ ነበር ነበር የሰሩት ስራ ልክ አይደለም ወንድሞቻችንን አስፈቱልን ታሪክ ይወቅሶታል ያደግንበት ቤተ መቅደስ ላይ መተው ፈላጭ ቆራጭ አይሁኑብን ሰከን ብለው አስቡ እኛ ልማት ጠልተን አይደለም ከህጉ ጋር ባልሆነ ነገር አያጋጩን ሲቀጥል ደሞ ሱባኤ የት ሊገባ ነው መግቢያው ሰአት ሲደርስ ሚያተራምሱት ከፍልሰታ ፆም ቡሀላ አይደርስም ነበር ትልቁን እንቅፋት እየፈጠሩ ያሉት እረሶ ኖት እራስን ለማዳን 10 አይክሰሱ ይሄ ከመንፈሳዊ አባትና እረኛ የሚጠበቅ አይደለም ?😇😇😇
2026-07-28 19:47:04
1
Eden Ana👗👢👛🥿 :
አባታችን እንደ ሀሳብ ንሰሀ ግቡ የምር አይን እያየ ወሸት ባይሉ ጥሩ ነዉ የተፈጠረዉ ነገር ምንም ይሁን ምንም አዉ ፈርሷል ያዉም በሌሊት ኪዳን ልናደርስ ስኝመጣ እየፈረሰ ነበር የአባታችንን አፅም በተመለከተ የቆየ ነዉ እሱ እዉነት ነዉ አሁን ግን ፈርሶል ለምን ፈረሰ ጥሩ መልስ ስጡ ነገር ግን ከህዝብ ጋር መጣላት ጥሩ አይደለም ለመስራት እኮ ይህ ምእመን ያስፈልጋል የእናትና የአባቶቻችን መቀነት ነዉ ሊሰራም የሚችለዉ ለዛ ህዝቡን ሰብስበዉ አወያዩ አይሻልም
2026-07-28 19:58:11
0
fitse :
ገብሩ ቢራ አላመጣም ዛሬ በቃን አባ ብንሰነባበት ይሻላል
2026-07-28 20:25:57
0
To see more videos from user @aba.abreham, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Use this sound as alarm #fyp #rezero #subaru #alarm #returnbydeath
Replying to @Iker Marquez Drift! #fortnite #fortniteclips #fortnitebr #fortnitedance #fortniteemote #fortniteemotes #tokyodrift
Réponse à @amyndamalbaye
#dryutitansoothingcaregel #soothingcaregel #dryutitansoothinggel #dryutitansoothingcream #dryutitan
Replying to @Dr.Based
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy