@guttetipps: Abschleppkosten Halterhaftung #tipps #deushland #animation

Gute Tipps
Gute Tipps
Open In TikTok:
Region: FR
Tuesday 28 July 2026 19:32:45 GMT
11189
594
10
218

Music

Download

Comments

be5364
Angel5364 :
Jetzt400 Euro sonst sagen die nicht wo das Auto steht wie eine Maffia hier die Polizei konnte dagrngen
2026-07-28 20:31:12
3
mrm4r5
MrM4r5 :
ich sag nur abtretung
2026-07-28 22:12:08
2
be5364
Angel5364 :
Das war die Haus Verwaltung 😡😡😡
2026-07-28 20:31:38
2
be5364
Angel5364 :
Nix tun
2026-07-28 20:31:17
2
marci_perci_white
Marci :
😳😳😳
2026-07-28 20:58:39
2
haticeguelay
Gül Ay :
🤭🤭🤭
2026-07-28 20:25:39
1
To see more videos from user @guttetipps, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

######ስለ ሀብተ ገርግር እና ሀብት በተለያዩ መናፍስቶች አማካኝነት ለተዘጋባችሁ በሙሉ ይመለከታል። # መፍትሔ ሀብት# የህ ጉዳይ ከሌላ አምልኮ ጋር በምንም መልኩ ተያያዥነት እንደሌለው እያመላከትኩኝ! በተለያዩ ምክንያት ሀብታቸው ወይም ዕድላቸው ስለተዘጋባቸው ሰዎች ትንሽ እንወያይ እና ወደ መፍትሔው እንለፍ። የሰው ልጆች የተለያዩ ሀብታት እና ፀጋ አልዋቸው። ለምሳሌ ብንጠቅስ ፦ የጤና ሀብት የፍቅር ሀብት የእውቀት ሀብት የገንዘብ ሀብት...ወዘተ እነዚህ የተልያዩ የሰው ልጅ ሀብታት በተልያዩ ምክንያቶች ሊዘጉ ወይም ሊጨልሙ ይችላሉ። ሀብት ወይም ዕድል እንዴት ሊዘጉ ይችላሉ? ይህ ጥያቄ ለመመለስ ስናስበው ውስብስብ ይመስላል። ግን እጅግ አድርገን ብናጤነው የሚከብድ አይሆንም። በአብዛኛው ጊዜ እድል በክፉ ማናፍስት ወይም ዕድል ዘጊ አልያም ሀብተ ገርግር በሚባሉ ምድራውያን መናፍስት ይዘጋል። እነዚህ መናፍስት በተለያዩ መንገዶች በእኛ ዘንድ ሊሰለጡንብን ይችላሉ። እሱም በዋነኛነት ከ ፈቃደ እግዚአብሔር ስንወጣ ችግሩ እንዲከሰት ትልቅ አስተዋጽኦ ይፈጥራል። ከዛም አልፈው ዕድላችን ሀብታችን ጤናችን ፍቅራችን በአጠቃላይ የህይወት መሰረቶች የተባሉትን በሙሉ እንዲጨነግፉ ዋነኛ ምክንያት ናቸው። ዕድል ዘጊ መናፍስቶች በአይነ ጥላ መልኩ ይከሰታሉ። ዕድል ዘጊ መናፍስቶች በጠላት ድግምት መልኩ ይከሰታሉ። ዕድል ዘጊ መናፍስቶች በዛር አምልኮ መልኩ ይከሰታሉ። ዕድል ዘጊ መናፍስቶች ከፈጣሪያችን በምንርቅበት ሰዓት በቅንአት እኛ ላይ ይሰልጥናሉ። ዕድል ወይም ሀብት ዘጊ መናፍስቶች በሰው ተልከው ያለንን ሀብት በመስለብ ለችግር ሊዳርጉን ይችላሉ። እነዚህን ችግሮችን ለመቅረፍ ሁሌም የማነሳው ሀሳብ፦ በዋነኛነት ወደ ፈጣሪያችን በሙሉ እምነት መቅረብ እናም በጸሎት መለመን ግድ ይለናል። በመቀጠል ወደየእምነት ተቋማችን ቦታ በመሄድ መጸለይ እንዲሁም የተለያዩ መፍትሔዎች መፈለግ ወይም መጠቀም። አሁንም ተሰፋ ሳትቆርጡ የፈጣሪ የማዳን ምክንያቱ ብዙ ነውና! የአባቶች የጥንት ጥበብ በመጠቀም በ ፈጣሪ ኃይል የተለያዩ መፍትሔዎች በመስጠት ወደ ሚገኙ ጥበበኞች በመሄድ ኃይለ አጋንንት የሚሰበርበት መንገድ እንድታመቻቹ ምክሬ ነው። ለዛሬ አንድ መፍትሔ ሀብት ወይም የብር ሀብት ለተዘጋባችሁ የሚሆን በዕጽዋት አማካኝነት መፍትሔ የሚሆን ልጠቁማችሁ። ይህ ስላችሁ የእግዚአብሔር ወይም የፈጣሪያችን የማዳን እጅ እንዳለ ሁኖ እነዚህ እጽዋት በፈጣሪ ዘንድ የሀብት ገርጋሪ አጋንንትን የማራቅ ዓቅም ተሰጥቷቸው የሚከወን ክንውን ነው። እነሱም ፦ የሥረ ብዙ ሥር የምሥርች ሥር የጠምበለል ሥር የችፍርግ ሥር እነዚህን አራቱም የእጽዋቶች ሥር ለየብቻ በማድረቅ በደንብ አልመው በመፍጨት ተነፍተው በአንድ ላይ በመቀላቀል 3 በትንሽዋ የሻይ ማንኪያ በመለካት ለየብቻ ለ 3 ቀን አንድ አንድ ማንኪያይህ ማለት በቃን አንድ ማንኪያ በማዘጋጀት! ከግማሽ ስኒ ምስር ዶቄት ጋር አንዷ የሻይ ማንኪያ እጽዋት ጋር በመቀላቀል በውኃ ለውሰው መጠኑ በብር ሳንቲም መጠን ለክተው ሳያሳርሩ ጋግረው ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ ለ 3 ቀን መብላት። ከወሰዱ በኃላ ምግብ ሳይበሉ እስከ 6 ይቆዩ። ተልባ ለሳምንት ይከለክላል። ይህ መልእክት አበው ጠበብቶች ሲጠቀሙበት የነበረ ከድህነት አልያም ከሀብተ ገርግር መናፍስት የሚርቁበት መንገድ ነበር

About