@ayinye26: #CapCut #የመዳምቅመም #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #LikeFollowShare #creatorsearchinsights

𝘼𝙔𝙉𝙔𝙀 ነኝ የ𝙈 ሸጋ ሲስ 💞
𝘼𝙔𝙉𝙔𝙀 ነኝ የ𝙈 ሸጋ ሲስ 💞
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 28 July 2026 22:14:41 GMT
71377
2602
146
323

Music

Download

Comments

kazanisithupiya
ባለ ውለታየ :
ይህ ሁሉ ግን የወላጆቹ ውጤት ነው ልጆች እደ ወላጆች ናቸው እነሱ ከወደዱሽ ልጆችም ይወዱሻል ወላጆች መጥፎ ከሆኑ ልጆችም እዲሁ👍 ሰላም ግቢ ውዷ
2026-07-29 07:37:38
168
brhane.gudisa
marsel :
manew indne yalkesew lijochun ayito😭😭😭😭😭
2026-07-29 13:08:28
0
usergg7g8lvxku
ሰቡ ጭዛው :
እኔስ ልጆች ከናታቸው የባሱ ቶኮሎኖች ወላሂ
2026-07-29 13:09:48
15
ujjhhn
ቃልዬ ➢💒 🛐 ☦️ :
የኔስ ክፍቶ ይለያል🥺
2026-07-29 09:14:54
7
emu70896
Emu :
ሰዉ ሁሉ እድል አለዉ እኔ እንኳን ስሄድ ሊያለቅሱልኝ ብሞትም እንኳን ማልቀስ አይደነግጡም 😭😭😭😭😭😭😭😭እኔለመቅረብ ብሞክራቼዉ በጭራሽ ሊቀርቡኝ አልቻሉም
2026-07-29 11:03:09
9
user203802881se6176
ያልተኖረ ልጅነት :
እፍፍፍፍ እኔም እንዴት እንደምወዳቸዉ እንደሚወዱስ ስሄድ እንዴት እንደምለያቸዉ ይጨንቀኛል የኔ ዉድ በሰላም ግቢ
2026-07-29 00:28:49
13
lts.me.r3
➥𝑙𝑖𝑗 ሪች 🧕 :
መቼም ዱባይ አይደለም🙄
2026-07-29 11:32:43
1
user2953822469421
መሳቅነው እመሌ እሙ አሚራ :
የኔማሮች አይ አሳዘኑኝ ሲውዱም እደዚህ ናቸው ሲጡሉም በዛውልክ የሄ ሁሉ የናትየዋ ጡሩነትነው
2026-07-29 09:39:16
3
user5166327121143
እሰማለሁ♥️👉🏾አልፈርድም :
እኔየትነኝግን😥💔
2026-07-29 12:46:46
0
user5110957338473
Seni444💊💊💊🦋🦋🦋🦋 :
እፍፍፍፍ መወለድ ቃንቃ ነው
2026-07-29 07:54:59
6
user849885425485seble
ማርያም እናቴ 21 :
የኔ ማሮች እንዴት እዳስለቀሱኝ ማርያምን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-29 10:13:07
3
hayat_8871
ኩንፍየኩን :
የኔማር😭😭😭😭😭
2026-07-29 08:19:24
2
mastwale.delele
እናቴኪዳንምረት :
አስለቀሰችኝ😭😭😭😭😭
2026-07-29 10:22:41
1
dabye.dabye7
dabye dabye :
አስለቀሰችኝ የኔ ማር 🥺🥰
2026-07-29 09:41:54
0
azemeraw53
ወራኢሉ ሰኞ :
አስለቀሰችኝ ወላሂ
2026-07-29 09:49:33
1
fentaye950
የሮቤል&የአብርሀምእናት :
የኔናት 😥😥😥
2026-07-29 09:25:06
1
harmi777
you are my confidante 16 :
ene alhadim endezih bihonu😳😳
2026-07-29 08:49:47
1
asyfo77
Seble :
አይይይይይ,ሲያሳዝኑ😭😭😭😭😭
2026-07-29 09:09:40
1
sa520812
➳❥𝐒𝒖𝑺𝒖❦የኗቷ❦😘💫 :
አሰለቀሰችኝ ወላሂ ስታሣዝን😢😢
2026-07-29 09:03:08
1
ameti.love7
Ameti Love :
ወላሂ አስለቀሱኝ😭😭😭😭😭
2026-07-29 08:47:27
1
te59576
ᴛ ነኝ የናቶ :
መጀመሪያ የሰራሁበትን ቤት አስታወሽኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺የኔም እንድህ ነበር የሸኙኝ
2026-07-29 09:33:06
2
m.a128010
(m)ቾ ነኝ(a)ሸጋ እህት💞💞 :
ወላሂ አልቅሻለሁ መለየት ከባድነዉ ሠላም ግቢ ዉደ
2026-07-29 09:31:52
0
my349021
🕋🇸🇦🇪🇹🕌የቦረናዋ ቅዲሚያ ለተውሂዲ :
እያቃጠሉኝም ስወዳቸው እኮ የኔ ጩጨወች😓
2026-07-29 09:07:50
1
To see more videos from user @ayinye26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About