@laureanogomezz:

laureanogomezz
laureanogomezz
Open In TikTok:
Region: AR
Tuesday 28 July 2026 22:43:49 GMT
6946
421
5
3

Music

Download

Comments

janaamarcilese3
Ssoofia___ :
Amorrr ese vasooooo😭
2026-07-28 22:47:14
1
slonged_song
xxxbautixx :
primeroo
2026-07-28 22:45:17
0
luguimome
user551875316515 :
eres muy divino, o divina 😋😋😋💘💘
2026-07-29 00:41:13
0
To see more videos from user @laureanogomezz, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ክረምት ላይ ፀሐይ ስትወጣ ብዙዎች ደስ ይላቸዋል። ሰማዩ የጠራ ይመስላል። ብርሃኑ ተስፋ ይሰጣል። ነገር ግን ጥቂት ቆይቶ ደመና ይሰበሰባል፤ ዝናብም ይዘንባል። የዘመኑ ሰው ፍቅርም እንዲሁ ነው። አንዳንድ ሰዎች ሲፈልጉህ ዓለም ላይ አንተን ብቻ የሚያዩ ይመስላሉ። በየቀኑ ይደውላሉ። በየሰዓቱ ይጽፋሉ።
ክረምት ላይ ፀሐይ ስትወጣ ብዙዎች ደስ ይላቸዋል። ሰማዩ የጠራ ይመስላል። ብርሃኑ ተስፋ ይሰጣል። ነገር ግን ጥቂት ቆይቶ ደመና ይሰበሰባል፤ ዝናብም ይዘንባል። የዘመኑ ሰው ፍቅርም እንዲሁ ነው። አንዳንድ ሰዎች ሲፈልጉህ ዓለም ላይ አንተን ብቻ የሚያዩ ይመስላሉ። በየቀኑ ይደውላሉ። በየሰዓቱ ይጽፋሉ። "ያለ አንተ መኖር አልችልም" ይላሉ። ጊዜ ሲለወጥ ግን ቃላቸው ከንፈራቸው ላይ ይቀራል፤ ተግባራቸው ግን በሌላ አቅጣጫ ይሄዳል። ይህ ማለት ሁሉም ፍቅር ሐሰት ነው ማለት አይደለም። ይልቁንም ሰውን በቃሉ ሳይሆን በቆይታው መመዘን እንዳለብን ያስተምረናል። እውነተኛ ፍቅር እንደ ክረምት ፀሐይ ለጥቂት ደቂቃዎች አይበራም። ወቅት ሲቀየር፣ ፈተና ሲመጣ፣ ርቀት ሲፈጠር እንኳን ብርሃኑን አያጠፋም። ስለዚህ በፈጣን ቃላት አትማረኩ። በጣፋጭ ተስፋዎች አትታለሉ። ለልባችሁ ዋጋ ስጡ፤ ጊዜ የፈተነውን ፍቅር ብቻ እመኑ። ምክንያቱም ቃላት ሊያሞቁ ይችላሉ፤ እውነተኛ ፍቅር ግን ዕድሜን ያሞቃል። የክረምት ፀሐይ እና የሰው ፍቅር አይታመንም የሚባለው ለዚህ ነው፤ የሚታመነው ግን በጊዜ የተፈተነ ፍቅር ብቻ ነው። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ🙏 ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About