@azzr4aa: 4:00 AM | .. #azzr4aa #fyp

𝖺 𝗓 𝗋 𝖺,
𝖺 𝗓 𝗋 𝖺,
Open In TikTok:
Region: IQ
Wednesday 29 July 2026 00:59:12 GMT
8247
2621
10
272

Music

Download

Comments

shajwan676
shajwan676 :
جزاک اللە خیرا
2026-07-29 01:48:37
1
33..rash.posh..33
»33.rash.posh.33🙂🖤 :
بارك اللە فیک🤍
2026-07-29 01:14:02
1
lula_ss7
ˢ7 ྀི :
2026-07-29 01:15:49
0
_lis4._.a
☆ :
✨✨
2026-07-29 01:25:53
1
shajwan676
shajwan676 :
🖤🖤🖤
2026-07-29 01:48:43
1
madara_kurdish
MĄĐĄRĄ KŲRĐĮŞH :
💐💐💐
2026-07-29 02:09:54
1
h4wb46
h4wb46🤎 :
🌹🌹🌹
2026-07-29 07:07:23
0
_lis4._.a
☆ :
🥰🥰🥰
2026-07-29 01:25:52
1
To see more videos from user @azzr4aa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🎤ግዙፉ አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች ለቪኒስዬስ ጁኒየር ምክር ሰጥቷል👇 💬
🎤ግዙፉ አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች ለቪኒስዬስ ጁኒየር ምክር ሰጥቷል👇 💬"ቪኒስዬስ ጁኒየር 'ባሎን ዶር' የማሸነፍ ህልሙን እውን ለማድረግ ከሪያ ማድሪድ የተሻለ አርሰናል ቢመጣ ባሎን ዶር የማሸነፍ ህልሙን እውን ማድረግ ይችላል።" 🗣ዝላታን ኢብራሂሞቪች ቪኒሸዬስ ጁኒየር ሪያል ማድሪድን ለቆ ወደ አርሰናል መዘዋወር ለተጫዋቹም ሆነ ለአርሰናል ትልቅ ጥቅም ይሆናል በማለት አስተያየቱን ሰጥቷል፦ 🎙"ቨኒሸዬስ ጁኒየር 'ባሎን ዶርን' ለማሸንፍ የሚፈልግ ከሆነ ሪል ማድሪድን ለቆ ወደ አርሰናል ቢዘዋወር ለእሱ ባሎን ዶርን ለማሸንፍ የተሻለ እድል ማድሪድን ለቆ ወደ አርሰናል መሄዱ በዚህ ውሳኔው ብዙ ገጸ በረከት ይዞለት ሊመጣ የሚችል እድል መኖሩን ያስተውላል ብዬ አስባለው።" 🎙"ምክንያቱም ቪኒሲዩስ ጁኒየር ባሎንዶር የማሸነፍ አቅም ያለው ተጫዋች ነው እንዲሁም የእሱ ትልቁ ህልሙ ይህን ክብር መጎናጸፍ እና ከታላላቅ ተጫዋቾች ተርታ ስሙን ማስፈር ይፈልጋል ስለዚህ አሁን እሱ ይህን እቅዱን ሪል ማድሪድ ቤት ውስጥ ሆኖ ማሳካት ይችላል ብዬ አላምንም ቡድኑ ውሥጥ ክሊያን ምባፔ አለ የቪኒሲዬስ ብቃት ከክሊያን ምባፔ በሚያጋጥመው ከፍተኛ ፉክክር ምክንያት ብቃቱ ሊደበቀው ይችላል።" 🎙"ማድሪድ ቤት በክሊያን ጥላ ውሥጥ ሆኖ ብቃቱ ተደብቆ እቅዱን እና ህልሙን እንዳይሳካ እንቅፋት እንደሚሆንበት ቪኒሲየስ ይህን በደምብ ይረዳል ብዬ አምናለው ነገር ግን ማድሪድን ለቆ ወደ አርሰናል ከመጣ አርሰናል ቤት ውስጥ ግን የቡድኑ ዋንኛ እና ቁልፍ ተጫዋች ይሆናል አርሰናል ቤት በማንም ጥላ ብቃቱ ሊደበቅ አይችልም።" 🎙"ይሁን እንጂ ቪኒሰዬ ስ ባሎን ዶር የማሸነፍ እድሉን እንዳይሳካ አርሰናል ቤት ትንሽ ውስንነቶች ይኖራሉ ብዬ የማስበው አርሰናል ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ አለመቻሉ ምን አልባት ቨኒሲዩስ ጁኒየር 'ባሎን ዶ ኦር' ለማሸንፍ ያለውን እድል ሊቀንስ ይችላል።" 🎙"ነገር ግን ቪኒሰዬስ ወደ አርሰናል መጥቶ በተለይም ቡድኑ ሻምፒዮንስ ሊግ እንዲያነሳ ማድረግ ከቻለ ባሎን ዶር የማሸነፍ ህልሙን የማሳካት እድሉ ሰፊ ይሆናል በአርቴታ ፕሮጀክት ውሥጥ የጎደለው ዋንጫ ይህ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ነው ይህን ከቪኒሸዬስ ጋር የሚያሳኩ ከሆነ ይህ ዝውውር ለክለቡም ለተጫዋቹም ትልቅ ትርጉም ያለው ቢዝነሥ ይሆናል ብዬ አስባለው።" 👀በደንብ መስከርልን ንጉሥ ዝላታን🙏🥰 👍👍👍👍👍💐🙏🙏🙏🙏💐💐👍🥀💐💐🙏👌👌👌👌

About