@immortal5471:

..
..
Open In TikTok:
Region: EG
Wednesday 29 July 2026 01:11:37 GMT
4
1
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @immortal5471, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

1. ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (BDU):
1. ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (BDU): "Wisdom at the Source of the Blue Nile" (ከአባይ ጓዳ ጥበብ ሲቀዳ) 2· መቀሌ ዩኒቨርሲቲ: "We Really Care" 3· ራያ ዩኒቨርሲቲ: "Knowledge for Societal Change!" (እውቀት ለማህበረሰባዊ ለውጥ!) 4· አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (AMU): "We grow in the esteem of future generation" (ወደፊት ትውልድ አክብሮት እያገኘን እናድጋለን) 5· ወሎ ዩኒቨርሲቲ (WU): "Knowledge for Sustainable Development" (እውቀት ለዘላቂ ልማት) ወይም "Striding for Quality" ("ለጥራት እንተጋለን") 6· ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ (DBU): "Practical education for better success" (ተግባራዊ ትምህርት ለተሻለ ስኬት) 7· ዲላ ዩኒቨርሲቲ: "The University of the Green Land" (የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ)። 8. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (UoG): የበፊቱ = "የሰላሙ ዩኒቨርሲቲ /University of Peace/ ነው፡፡ ያሁኑ = Devoted For Excellence/ለልህቀት እንተጋለን/ ነው፡፡ 9· ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (DMU): "Grow wiser at the water tower" / "የዕዉቀት አዉድማ ከጮቄ ማማ" 10. ሚዛን–ቴፒ ዩኒቨርሲቲ (MTU): "Light of The Green Valley" (የአረንጓዴው ሸለቆ ብርሃን) ። 11· ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (WKU): "ለጥበብ እንተጋለን/"We Strive for Wisdom"/ 12· አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (ASU): "Idol or Icon of excellence" (የልህቀት ምሳሌ) 13. ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (SU): "We serve the community!" (ህብረተሰቡን እናገለግላለን!) ። 14· አክሱም ዩኒቨርሲቲ (AXU): "Excellence Through Perseverance" (በጽናት ወደ ልህቀት) 15. ጅማ ዩኒቨርሲቲ (JU): "We are in the Community" (እኛ በማህበረሰቡ ውስጥ ነን) 16. ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ፡ Let Your Light Shine in The Soceity (ብርሃናችሁ በማህበረሰቡ ዉስጥ ይብራ) 17. ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ፡ We Strive For Excellence/ለላቀ ለውጥ እንተጋለን/ 18· አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU): "We are dedicated to innovative knowledge" (ለፈጠራ እውቀት የተሰጥን ነን) 19· ሃራማያ ዩኒቨርሲቲ (HU): Build Basis For Development 20. ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፡ Historical duty to answer Tewodros quest knowledge 21. እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ፡ Explore Your Creative Potential (ያለህን እመቅ ሀይል ለይተህ ተጠቀም) 22. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፡ Knowledge in Action/እውቀት በተግባር/ 23. አድግራት ዩኒቨርሲቲ፡ Hardwork Our Hall Mark 24. ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ፡ "አዕምሮ ሲከፈት ዓይኖች ይከፈታሉ/Open Mind Open Eyes/ 25. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፡ Icon of Quality 26. አዲስ አበባ (AAU): "Honoring Our Past, Reimagining Our Future" (ያለፈውን አክብረን፣ የወደፊቱን እንደገና ማሰብ) 27. ማዳ ዋላቡ ዩኒቨርሲቲ: "Excellence through Diversity" (በብዝሃነት ወደ ልህቀት) 28. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ – "Ever to Excel!" (ሁልጊዜ ወደ ላቀ ስኬት) 29. ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፡ በጋራ እንችላለን/Together We Can/ 30. Mettu University – "We Are Dedicated To Serve The Community" 31. Jigjiga University – "Knowledge for Peace and Development." "ዕውቀት ለሰላምና ለልማት") 32. የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ (GU): "Building Generations" 33. ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ (DU): "Our success mount on educational Quality" 34. የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ (MAU) ፡ "Striving for Change/ለለውጥ እንተጋለን/" 35. ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ (DDU): "Empowering Generation" (ትውልድን ማብቃት) 36. የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ (Salale U): "Co-Creating Quality" ( "ጥራትን በጋራ መፍጠር") 37. ዲሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ፡ "Striving to make a difference" (ልዩነት ለመፍጠር እንተጋለን) 38. አርሲ ዩኒቨርሲቲ፡ "Like Our Star Athletes, Excelling Professionals" (እንደ ኮከብ አትሌቶቻችን፣ የላቁ ባለሙያዎች) 39. አምቦ ዩኒቨርሲቲ፡ "Better Future Through Knowledge and Wisdom" (በእውቀትና በጥበብ የተሻለ የወደፊት) 40. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ፡ "Education for Community Development" (ትምህርት ለማህበረሰብ ልማት) 41. ወራቤ ዩኒቨርሲቲ፡ "Knowledge for Excellence" (እውቀት ለልህቀት) 42. ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ (KUE)፡ "Committed to Excellence in Education" 43. ጂንካ ዩኒቨርሲቲ፡ Knowledge for Change 44. ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ (KDU): _____________???? 45. ቦረና ዩኒቨርሲቲ፡ ______________________????

About