@kidaneweld4: ይህቺን ቤተክርስቲያን ብሉይ ተምሬ አውቃታለሁ ብዬ አሰብኩ ብሉይ ስጨርስ ረቀቀችብኝ እንኳን ላውቃት ፣ ሐዲስ ስማር አውቃታለሁ ብዬ ወሰንኩ ሐዲስም ጀመርኩ አሁንም የበለጠ ረቀቀችብኝ፣ ሌሎችንም ተማርኩ ረቀቀችብኝ የበለጠ ስማር የበለጠ ራቀችብኝ የበለጠ ረቀቀችብኝ። የበለጠ በተማርኩ ቁጥር ለእኔ የገባኝ የቤተክርስቲያን አይመረመሬነት(አይታወቄነት) ነው። ልጆቼ ቤተክርስቲያንን በትምህርትም በሕይወትም እወቁአት፣ በትምህርት ካላወቃችኋት በድንግዝግዝ ጨላማ እንደሚሄድና በሰው እንደሚመራ ዓይነስውር እንደመናፍቃን ትሆናላችሁ! ትምህርት ተምራችሁም በሕይወት ካላወቃችሁአት እንደፈሪሳውያን እንደአይሁድ እንደሳይቲስቶቹ ትሆናላችሁ! ስለ ዚህ ጠንክራችሁ ተምራችሁ በምስጢር ጠንካራ ክርስቲያኖች ሆናችሁ በሕይወት ቤተክርስቲያንን እወቋት! ✍️በእውቀት የተራቀቁባትን ቤተክርስቲያን ይረቁባት ዘንድ! ሁሉንም ትተው በገዳም ይኖራሉ! በበዓል ጊዜ ለትምህርት ሲወጡም እንዲህ ይመክራሉ!! በትምህርት የተራቀቁ የምንኩስና ሕይወትን የጠነቀቁ አባት ብፁዕ አቡነ እንድርያስ! ዲ/ን ኪዳነ ወልድ

ዲ/ን ኪዳነ ወልድ
ዲ/ን ኪዳነ ወልድ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 04:03:59 GMT
6148
501
23
165

Music

Download

Comments

biniad19
ብንያም :
ቡራኬዎ ይድረሠን አባታችን🙏
2026-07-30 04:27:13
1
news1393
News :
እውነት ነው እኔም እንደዛ ይመስለኝ ነበር፤ አሁንም ድረስ፤ ድንቅ አባታችን በረከታችሁ ይደርብን🥰🥰
2026-07-29 04:21:24
3
tilahunkibrea2
cherineth bizu :
የአባታችን በረከታቸው አትለየን አሚን።
2026-07-29 17:09:50
1
misge1248
Misganaw :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰
2026-07-29 17:29:19
1
semre.ab5
Semre Ab :
አባታችን በረከትዎ ትድረሰን
2026-07-29 15:39:41
1
awokekassa2
በጎ ቤተሰብ_ለበጎ አስተሳስብ @Ethio cont :
አሜን አባታችን
2026-07-29 17:18:50
1
g15020849
G....... :
በረከታቸው ትድረሠን
2026-07-29 19:49:27
1
usbemnt27.21
usBemnt27 21 :
Amen masetawlun adeln🥰
2026-07-29 19:08:36
1
user5368122786137
kal :
ቡራኬዎ ይድረሰን🙏🙏🙏
2026-07-29 18:33:49
1
naturallife700
Natural life :
በረከታቸው ይደርብን🥰🙏
2026-07-29 04:16:58
3
ethio.talk
Ethio talk :
የት ገዳም ነው የገቡት
2026-07-29 04:09:46
3
teddy_merera
🕊 አግናጥዮስ~በአማን 🦅 :
🥰🥰🥰
2026-07-29 17:39:31
1
1212ama3
የ ደጋጎች ማህበር 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 :
🌹🌹🌹
2026-07-29 15:25:09
1
user6878207727408
አሰፋ ሞላየ :
🥰🥰🥰
2026-07-30 07:34:09
1
To see more videos from user @kidaneweld4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About